Nardos Agamso official
Nardos Agamso official
  • 14
  • 6 736
ማራናታ | Maranatha - ናርዶስ አጋምሶ | New Original song by Nardos Agamso 2017 | 2024 #ማራናታ #Maranatha #ናርዶስ
ሰላም በሀገር ውስጥም በውጪም ያላችሁ ወገኖች!
ጌታችን ሊመጣ በደጅ ስለሆነ ሁላችንም በዚህ ዝማሬ ጌታችንንና መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ማራናታ እያልን በአፋችንም ሆነ በኑሯችን ዝግጁ ሆነን እንድንጠብቀው ዝማሬው ያሳስበናል!
ማራናታ የሚለውን ይህንን ብሉዝ መዝሙር በyoutube እና በspotify ማግኘት ትችላላችሁ።
Experience the powerful , single song Track "Maranatha", blues music sung by Nardos Agamso single single song release Embrace the beautiful and powerful message of this spiritual song.
#nardosagamsoofficial
#NardosAgamsonewmezmure​
#maranatha
#protestantmezmure​
#Maranatha#ማራናታ#ናርዶስ አጋምሶ
#ናርዶስ አጋምሶ
Executive Producer
Holy spirit
Music production and arrangment
Rebira Negalign
Guitar
Kaleab Tekil
Choirs
Solomon Bula and Rediet Yirgu
Mixing and Mastering
Rebira Negalign
ማራናታ
ኮከቤ ነህ ባንተ ብርሃን እሄዳለዉ
የደመቅህ ወገግታዬ ነህ ጨለማ አያገኘኝም
ቀኑን በሙሉ በደስታ እዉላለሁ ነህ የልቤ ማረፊያ
አንተኑ ሳስብ ልቤ በሀሴት ይሞላል ጌታ
የፀሃይ ብርሃን አያስፈልጋትም
ጨለማም በሷ ከቶ አይሆንም
የብርሃናት ጌታ ድምቀቷ ነህና
ናፍቄሃለሁ አባቴ ማራናታ
ከዚህኛዉ የደስታን ጭላንጭል ከማይበት
ወጥቼ በሙሉ ዓይኔ ላይህ በሙሉ ኃይሌ ላመልክህ
ወደ ቤቴ ልሄድ ናፍቃለሁ
ትኩረቴ አንተን ላይህ ናፍቄሃለሁ |2x
ናልኝ ናና ስል እጓጓለሁ እስከምደርስ ቤቴ
በቶሎ ብትመጣህ ይደምቃል በውበትህ ህይዎቴ
የማያዉ የምሰማዉ ላያጓጓኝ ልቤ አንተን ብቻ አለ
አዲስ የመሰለዉን ነፍሴ ዓይኔ-ላፈር ካለ ሰነበተ
ወደ ቤቴ ልሄድ ናፍቃለሁ
ትኩረቴ አንተን ላይህ ናፍቄሃለሁ | 2x
ኢ የ ሱ ስ ማራናታ
የህይወቴ ጌታዋ ማራናታ
የነፍሴ አዳኟ ማራናታ
መደምደሚያዬ ማራናታ
ማራናታ 3× ና
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Nardos Agamso Official
Переглядів: 2 586

Відео

Please subscribe, share, like and tap on the bell sign to get notified!
Переглядів 2473 місяці тому
ሰላም ቅዱሳን! እንድ እግዚአብሔር ፈቃድ መዝምሮችን በተላያዩ ርዕስ(ማራናታ, በብዙ ሀብት እና እግዚአብሔር ቸር ነው ) በሚል እየስራሁኝ እገኛለሁ በቅርቡም ወደ እናንተ አደርሳለዉ : : እስከዛ ድረስ መልዕክቱን ለብዙ ለማድረስ የዚህ ዩቱብ ቻነል ቤተሰብ እንዲሆኑና ለሌላዉም ሰው እንዲያጋሩ በጌታ ፍቅር እጠይቃለው! ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን!

КОМЕНТАРІ