Emuye & Mskr
Emuye & Mskr
  • 35
  • 3 726
Open Air Museum & El Nazar Church, Cappadocia.
ካፓዶኪያ የቱርክ ማእከላዊ ሰፊ ግዛት ሲሆን ፤ ታላላቅ የቤተክርስትያን አባቶች የፈለቁበት ምድር ነው።
ከነዚህም አባቶች ውስጥ ከሐዋርያት ቀጥሎ የክርስትና ሃይማኖትን ቅርፅ እንዲይዝ በሰፊው ያስተማሩ ፣የፃፉ እና የተረጎሙ ፤
ገዳማዊ የምንኩስና ሕይወት እንዲጀመር መንገድ የጠረጉ እና ኖረውበትም ያሣዩ ፤
ቅዱሳት መፃሕፍትን የተነተኑና ያስረዱ ቤተክርስትያን ባለውለታዎቼ እያለች የምትዘክራቸው ፤
እንደ ታላቁ አባት ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ (አሁን ኬይሰሪ ) ፥
ታናሽ ወንድሙ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ፥ እና
የጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ወዳጅና ጓደኛ የሆነው
ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ይጠቀሳሉ።
እነዚህ አባቶች ከካፓዶኪያ (ቀጰዶቅያ) ምድር እንደመፍለቃቸው " ሦስቱ የቀጰዶቅያ ቅዱሳን አባቶች " በመባል በጋራ ሥም ይጠራሉ።
በዚህ ቪዲዮ እነዚህ አባቶች በተለይም ደግሞ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ በቀጰዶቅያ ውስጥ ያስጀመሩትንና ከነሱ በኋላ የመጡት አባቶች ያስቀጠሉትን ጥንታዊውን የቤተክርስትያን እና የገዳማት ኑሮ እና ሕይወት ምን እንደሚመስል እናያለን።
ቦታው Göreme Open Air Museum ተብሎ ሲጠራ፤ በውስጡ ከ 15 በላይ ገዳማትና አብያተ ክርስትያናት ሲገኙ ከ 11 በላይ የመነኮሳቱ መመገቢያ አዳራሾች፣ የግምጃ ቤቶች፣ ስጋ ወደሙን መፈተቻ ክፍሎች እና የማዕድ ቤቶች ከአለት ተፈልፍለው ተሠርተው ይታያሉ።
ከሁሉ የሚደንቀው በየቤተክርስትያናቱ ግድግዳ እና የመተላለፊያ ኮሪደሮች ላይ ዋጋቸው ውድ በሆኑ ቀለማት የሣሏቸው ቅዱሣት ሥዕላት አሁን ድረስ ተጠብቀው መገኘታቸው ነው።
እኛ እግዚአብሔር ፈቅዶልን የተወሰኑትን አይተናል። ያየናቸውንም ለወገኖቻችን ለማጋራት በስልካችን የቀረፅ ነውን ቪዲዩ ትመለከቱልን ዘንድ በፍቅር እንጋብዛችኋለን ።
እግዚአብሔር ለአገራችን ፣ ለቤተክርስትያን እና ለሕዝባችን ሰላሙን ያድልልን ።
አሜን ።
#travel #turkye #cappadocia #göreme
Переглядів: 1

Відео

Ancient Churches In Rose Valley
Переглядів 92День тому
በመላው ቱርክ ውስጥ ጥንታዊ አብያተ ክርስትያናት እና ገዳማት በብዛት ይገኛሉ። የቀድሞ ክርስትያኖች ከኢየሩሳሌም ቀጥሎ የአሁኗ ቱርክ የበፊቷ ታናሽ እስያ ውስጥ ስለነበር የሚኖሩት የክርስትናው አሻራ አሁን ድረስ በድምቀት ይታያል። በተለይም ደግሞ ካፓዶኪያ (ቀጰዶቅያ) ውስጥ ታላላቅ እና ታናናሽ የአለት ውስጥ ፍልፍል ቤተክርስትያናት ከሌላው የቱርክ ግዛት በበለጠ ይገኛሉ። እኛም እግዚአብሔር ፈቅዶልን የተወሰኑትን ለማየት ችለናል። በዚህ ቪዲዮ ሮዝ ቫሊ በተባለው ሸለቆ ውስጥ የሚገኙትን ቤተክርስትያናት እና የጥንት ክርስትያኖች ይኖሩበት የነበረውን አካባቢ እናስቃኛችኋለን። ከእኛ ጋር ስለምትሆኑ አብዝተን እናመሠግናለን። #turk...
የሸክላ ሥራ በ ቱርክ። The Amazing Pottery In Turkiye.
Переглядів 1121 день тому
የሸክላ ሥራ በ ቱርክ። The Amazing Pottery In Turkiye.
Night Walk In Goreme.
Переглядів 1121 день тому
#travel #turkye #göreme
World's Largest Underground City, Derinkuyu Turkiye. ክርስትያኖች ይኖሩበት የነበረ የመሬት ሥር ከተማ (ካታኮምብ)
Переглядів 55Місяць тому
በዚህ ቪዲዮ ፤ በዘመነ ሰማዕታት ክርስትያኖች ለዘመናት የኖሩበትን የምድር ውስጥ ከተማን እናያለን። እምነታቸውን ለማቆየት ከአሳዳጆቻቸው ለመጠበቅ ሲሉ ወደ 200 የሚደርሱ የመሬት ውስጥ ዋሻዎችን ፈልፍለው የመሬት ውስጥ ከተሞችን ቆርቁረዋል። በዚህ ቫዲዮ ከሁሉም በስፋት የሚበልጠውንና ከአስር ሺህ በላይ ህዝብ ይኖርበት የነበረውን የደረንኩዩ ከተማን እናገኛለን። በቪዲዮው አንዳች ቁምነገር እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። መልካም እይታ። #travel #turkye #derinkuyu
Sunset Point Hill , Goreme Turkiye.
Переглядів 27Місяць тому
ተፈጥሮ ባደላት የመሬት ገፅታዋ የምትታወቀውና የቱሪስቶች መሥህብ የሆነችውን የጎረሜ ከተማን ካላት የተፈጥሮ ትሩፋት በማንኪያ እንደመጨለፍ የተወሰነውን እናያለን። #travel #turkye
Cappadocia Hot Air Balloon,Turkiye.
Переглядів 69Місяць тому
Central Cappadoccia , Goreme Hot Air Balloon. #turkye #travel #hotairballoon , #cappadocia
CHORA CHURCH, (ኮራ ቤተክርስቲያን)Turkiye.
Переглядів 41Місяць тому
Choral church (Kariye Mosque) was constructed as an Orthodox church of the monastery dedicated to Virgin Mary and Jesus. The First Church built by Emperor Constantine the first around 324-337 A.D . #turkye #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ
Camel Ride Derinkuyu, Turkiye.
Переглядів 92 місяці тому
Camel Ride Derinkuyu, Turkiye.
The largest surviving Byzantine Cistern, Istanbul.
Переглядів 232 місяці тому
This huge cistern is located in Istanbul, next to Hagia Sophia. First built by Emperor Constantine, then reconstructed by Emperor Justinian and built in 532 A.D. Basilica Cistern was constructed using 336 columns. #turkye #travel #constantinople #basilicacistern #ethiopia
Galata Tower Istanbul
Переглядів 502 місяці тому
ገላታ ማማ በኦቶማን ቱርክ ዘመን የተገነባ የኢስታንቡል ከተማ የደህንነት መቆጣጠሪያ ግንብ ። #turkye #galatatower #istanbul #beyoğlu #travel #abelbirhanuየወይኗልጅ
Spice (Misir) Bazaar ምሥር (የግብፅ) ባዛር። ኢስታንቡል።
Переглядів 962 місяці тому
Spice (Misir) Bazaar ምሥር (የግብፅ) ባዛር። ኢስታንቡል።
Council of chalcedon (Kadikoy). አራተኛው ጉባኤ የተካሄደበት ኬልቄዶን
Переглядів 203 місяці тому
Council of chalcedon (Kadikoy). አራተኛው ጉባኤ የተካሄደበት ኬልቄዶን
From Eminonu to Kadikoy by fairry ( Water Taxi ) in Istanbul Turkiye.
Переглядів 643 місяці тому
From Eminonu to Kadikoy by fairry ( Water Taxi ) in Istanbul Turkiye.
Tasting Knafe for the first time.
Переглядів 53 місяці тому
Tasting Knafe for the first time.
street cat in Beyoglu , Istanbul Turkiye.
Переглядів 2903 місяці тому
street cat in Beyoglu , Istanbul Turkiye.
Walking tour on the seashore of Istanbul. ( የእግር መንገድ በኢስታንቡል የውሃ ዳርቻ ) ።
Переглядів 123 місяці тому
Walking tour on the seashore of Istanbul. ( የእግር መንገድ በኢስታንቡል የውሃ ዳርቻ ) ።
PAMUKKALE (Turkey) ፓሙካሌ (ቱርክ)
Переглядів 503 місяці тому
PAMUKKALE (Turkey) ፓሙካሌ (ቱርክ)
የቅዱስ ፊልጶስ የመቃብር ሥፍራ, Hierapolis, St. Philip Tomb and Church.
Переглядів 904 місяці тому
የቅዱስ ፊልጶስ የመቃብር ሥፍራ, Hierapolis, St. Philip Tomb and Church.
Istanbul (Constantinople)
Переглядів 144 місяці тому
Istanbul (Constantinople)
Tarsus Saint paul Well's (ጠርሴስ የቅዱስ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት)
Переглядів 965 місяців тому
Tarsus Saint paul Well's (ጠርሴስ የቅዱስ ጳውሎስ መኖሪያ ቤት)
Cappadocia ,Turkye , pottery kebab (Tasty kebab).
Переглядів 1085 місяців тому
Cappadocia ,Turkye , pottery kebab (Tasty kebab).
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ( The house Of Virgin Mary)
Переглядів 795 місяців тому
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ( The house Of Virgin Mary)
Hagia Sophia, the church where the 1st Council of Nicaea was held. ሃጊያ ሶፊያ የመጀመሪያው የኒቂያ ጉባኤ የተካሄደባት
Переглядів 645 місяців тому
Hagia Sophia, the church where the 1st Council of Nicaea was held. ሃጊያ ሶፊያ የመጀመሪያው የኒቂያ ጉባኤ የተካሄደባት
Istanbul (Constantinople ) Hagia Sophia.
Переглядів 126 місяців тому
Istanbul (Constantinople ) Hagia Sophia.
keyboard(ኦርጋን ልምምድ )
Переглядів 4511 місяців тому
keyboard(ኦርጋን ልምምድ )
July 31, 2023
Переглядів 7Рік тому
July 31, 2023
Ocean city Maryland
Переглядів 184 роки тому
Ocean city Maryland

КОМЕНТАРІ

  • @eyerusalem7281
    @eyerusalem7281 29 днів тому

    በርቱ በጣም ደስ ይላል

    • @emu306
      @emu306 29 днів тому

      @@eyerusalem7281 እየሩስዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ።

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 Місяць тому

    Thank you for sharing the video, You both so blessed, I'm so grateful to have you 💖🙏

    • @emu306
      @emu306 Місяць тому

      @@seblemetaferia4270 Thank you so much sebli.

    • @seblemetaferia4270
      @seblemetaferia4270 Місяць тому

      @emu306 😇😍

  • @GetachewTadesse1000
    @GetachewTadesse1000 Місяць тому

    ደስ ይላል.

  • @GetachewTadesse1000
    @GetachewTadesse1000 Місяць тому

    ❤❤

  • @GetachewTadesse1000
    @GetachewTadesse1000 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @GetachewTadesse1000
    @GetachewTadesse1000 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ሚልየን ሰብስክራብ እንደምትገቡም ተስፋ አለኝ.

    • @emu306
      @emu306 Місяць тому

      @@GetachewTadesse1000 ወንድሜ መጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ስለድጋፍህ እና ስለ አስተያየትህ በመቀጠል እኛ ሀብታም አይደለንም ነገር ግን ያለችንን ልምድ ለማካፈል ከምንሰራት ጥቂት ገንዘብ ለእግዚአብሔር አሥራት ስለምንሰጥ እሱ ባርኮልን ነው ሀብታም የመሰልንህ እመነኝ ይህን ካደረክ በጭራሽ አትጎድልም ። ሥራ አጥነትን እኛም በአንድ ወቅት የተሰቃየንበት ጉዳይ ነበር ሆኖም እሱም ጊዜውን ጠብቆ ያልፋል ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ እግዚአብሔር ያስብህ ።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Місяць тому

    ወንድሜ አንተ እና ባለቤት ትለያላችሁ የልዳው ፀሀይ በረከታችሁን ያካፍለን።

    • @emu306
      @emu306 Місяць тому

      @@hirutgselassie7156 አሜን የኔ ውድ እናመሰግናለን በረከቱ በሁላችን ይደር እህቴ።

  • @KbneshDarge
    @KbneshDarge 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @emu306
      @emu306 2 місяці тому

      @@KbneshDarge Alemye thank you dear.

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 місяці тому

    የኦቶማኖች ምርጥ ቅርስ ቱርክ ከቤዛንታይን መሃመድ ፍትህ ነው የማረካቸው ትልቁን ቤተክርስቲያን ወደ መስኪድ ያዞረበት የቱርኮች ጥንካሬ የታየበት ታሪካዊ ሃገር

  • @KbneshDarge
    @KbneshDarge 2 місяці тому

    Emu Berchi tnsh dmtsshen kef adrgiw

    • @emu306
      @emu306 2 місяці тому

      @@KbneshDarge እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ።

  • @KbneshDarge
    @KbneshDarge 2 місяці тому

    Amen emuyee berchi

    • @emu306
      @emu306 2 місяці тому

      @@KbneshDarge በጣም አመሰግናለሁ እህቴ።

  • @bluum6892
    @bluum6892 3 місяці тому

    Maşallah çok tatlı😊

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 3 місяці тому

    You're lucky visiting such a historical and ancient place.

    • @emu306
      @emu306 3 місяці тому

      @@Yohana02390 Thank you.

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 3 місяці тому

    የመሬቱ ንጣት ይገርማል

    • @emu306
      @emu306 3 місяці тому

      አዎ በጣም አስደናቂ ቦታ ነው እናም ደግሞ በጣም እናመሰግናለን አሌክስ።

  • @raheltadess3156
    @raheltadess3156 4 місяці тому

    እሙዬ ምስክር ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን

    • @emu306
      @emu306 4 місяці тому

      @@raheltadess3156 ራሔልዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 4 місяці тому

    Enamesegnalen Emu& Miskir 😍🙏

    • @emu306
      @emu306 4 місяці тому

      @@seblemetaferia4270 እኛም እናመሰግናለን እህቴ ጊዜሽን ሰጥተሽ ስለተመለከትሽልን ።

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 4 місяці тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

    • @emu306
      @emu306 4 місяці тому

      @@alemaywld6120 እናመሰግናለን አሌክስ።

  • @raheltadess3156
    @raheltadess3156 5 місяців тому

    እሙዬ ምን አይነት መታደል ነው ቃለ-ህይወትን ያሰማልን የዱምጽሽ ደግሞ እንዴት ያምራል ቆንጆ ትንተና ሰጥተሻል አልፎ አልፎ ግን እሙዬ ዱምጽሽ ይቆራረጥና ጥፍት ይላል

    • @emu306
      @emu306 5 місяців тому

      @@raheltadess3156 አሜን ራሔልዬ አመሰግናለሁ ስለ አስተያየትሽም በጣም አመሰግናለሁ የድምፁንም አስተካክላለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 5 місяців тому

    ክብር ለሥላሴ

    • @emu306
      @emu306 5 місяців тому

      @@hirutgselassie7156 አሜን ለዘላለም ይሁን እህቴ።

    • @mskrh640
      @mskrh640 5 місяців тому

      አሜን።

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 5 місяців тому

    በጸሎታችሁም አስቡኝ። ገነት ከኢትዮጽያ

    • @mskrh640
      @mskrh640 5 місяців тому

      እናመሠግናለን ገኒ። እኛም እናስብሻለን አንቺም አስቢን።

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን። እሙና ምስክራችን እንኳን ለተከበረው ቅዱስ ሐዋርያ የጳውሎስ ስፍራን ለማየት አበቃችሁ። እኛንም ከበረከቱ ያድለን። ልቤን በጣም ነወሰ የነካው🙏

    • @emu306
      @emu306 5 місяців тому

      @@genitmd1829 እናመሰግናለን እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mskrh640
    @mskrh640 Рік тому

    ሰብልዬ ናት እማሆዬ

  • @mskrh640
    @mskrh640 Рік тому

    Captain Emuye Safe fly😂