- 86
- 511 174
London Debretsion Ethiopian Orthodox T.Church
Приєднався 21 сер 2012
የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ
Переглядів: 5 698
Відео
ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መ/አ/ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ
Переглядів 54421 день тому
የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ የሰጠው መግለጫ፡፡
St Mary London D Tsion Final Court update
Переглядів 1 тис.3 роки тому
የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሕግ ሂደት መግለጫ፡፡
ስለ ርዕሰ አድባራት ለንደን ደ/ጽ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከኢሳት የቀረበ ዜና፡፡
Переглядів 3083 роки тому
ESAT News on London D/T/Ethiopian Orthodox Tewahdo Church.
Londen Debre Tsion Ethiopian OTC Unresolved Issues- part 3
Переглядів 7604 роки тому
በለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የተፈጠረው ችግር አሁን ድረስ የቀጠለ በመሆኑ በችግሩና በመፍትሄው ላይ የቀረበ ቃለ መጠይቅ ክፍል 3
London Debre Tsion - Unresolved issues - Part 2
Переглядів 6984 роки тому
ቤተ ክርስቲያናችን የስደት ሃገር ትንሿ ኢትዮጵያችን ጭምር ናት!!
Church final court determination 02112017
Переглядів 3004 роки тому
በርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሰላምና አንድነትን ማምጣት ወይስ በፀብና በጥላቻ ተከፋፍሎ መቀጠል?
London Debre Tsion - Unresolved issues - Part 1
Переглядів 6544 роки тому
London Debre Tsion - Unresolved issues - Part 1
Reese Adbarat London Debre Tsion Legal Update 15-June-2020
Переглядів 6404 роки тому
ST MARY OF DEBRE TSION, LONDON LATEST LEGAL UPDATE 15TH JUNE 2020
Reese Adbarat London Debre Tsion Legal Update 18-May-2020
Переглядів 1 тис.4 роки тому
St Mary of Debre Tsion Legal update 18May20
Reese Adbarat London Debre Tsion Update January 2020
Переглядів 5195 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Update January 2020
Reese Adbarat London Debre Tsion Update 01 August 2019
Переглядів 5645 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Update 01 August 2019
Reese Adbarat London Debre Tsion - Update 19 June 2019
Переглядів 5165 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion - Update 19 June 2019
Debre Tsion St Mary Press Release _ July 2018
Переглядів 6496 років тому
Reese Abarat Debre Tsion St Mary Ethiopian Orthodox Tewahdo Church London UK Press Release _ Thursday, 26th July 2018. Website: londondebretsion.com
Reese Adbarat Debre Tsion EOTC London Legal Update July 2017
Переглядів 1,7 тис.7 років тому
Reese Adbarat Debre Tsion EOTC London Legal Update July 2017
Reese Adbarat Debre Tsion EOTC London Legal Update June 2017
Переглядів 1057 років тому
Reese Adbarat Debre Tsion EOTC London Legal Update June 2017
Rev Abate Gobena Interveiw with ESAT March 2013
Переглядів 1947 років тому
Rev Abate Gobena Interveiw with ESAT March 2013
Reese Adbarat London Debre Tsion Update February 2017
Переглядів 2,2 тис.7 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Update February 2017
Reese Adbarat London Debre Tsion Update June 2016
Переглядів 1,4 тис.8 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Update June 2016
Reese Adbarat London Debre Tsion Update May 2016
Переглядів 1,9 тис.8 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Update May 2016
Reese Adbarat London Debre Tsion_Update December 2015
Переглядів 1,8 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion_Update December 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Case Update_August 2015
Переглядів 1,9 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Case Update_August 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Case Update August 2015
Переглядів 1,3 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Case Update August 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion sermon on 19/07/2015
Переглядів 8959 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion sermon on 19/07/2015
Reese Adbarat London Debre Tsion sermon on 05/07/2015
Переглядів 8479 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion sermon on 05/07/2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Hearing Update 18 April 2015
Переглядів 2,2 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Hearing Update 18 April 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Special Presentation Part 2 April 2015
Переглядів 2,6 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Special Presentation Part 2 April 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Special Presentation Part 1 April 2015
Переглядів 2,9 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Special Presentation Part 1 April 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion_Church Opening 28th March 2015
Переглядів 3,7 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion_Church Opening 28th March 2015
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Hearing Update 27 March 2015
Переглядів 4,3 тис.9 років тому
Reese Adbarat London Debre Tsion Court Hearing Update 27 March 2015
እኔ እኮ የሚያሳዝነኝ የሲኖዶስ ትዛዝ የማታከብሩ ጉደኞች ናችሁ፣ ሲኖዶሱ መጀመሪያ ታረቁ አላችሁ፣ ኮመዲያ እሽቱም ለማስታረቅ ቀጥሮአችሁ ቀራችሁ? ለምን ህዝቡ/ምእመኑን ታወዛግባላችሁ? እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ይቅር ይበለን
በየቦታው አውርፓ ላይ በቤተክርስቲያን በሚፈፀም አለመግባባት ስንት ነፍስ ጠፋ? ስንት ወንድም እህቶች ቤታቸውን ዘግተው ቤተክርስቲያን መሄድ ጠሉ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ተግባር ተባባሪዎች ሀገረ ስብከት የሚሉት ሥራውን በአግባቡ የማይወጣ አተርፍ ባይ አጉዳይ ነው። ባለሁበት ጀርመን አንድ ደብር አስተዳዳሪ እና ሂሳብ ሹም ሲመሳጠሩ ለጮኸ ምእመን በማስረጃ የተገኘን ነገር የግል ጠብ አድርጎ ለማስታረቅ ሽር ጉድ የሚል ሀገረ ስብከት አስተዳደር ነው ያለን። በየአውሮፓው የምንሰማው የምናየው ቤተክርስቲያንን ዘርፈው አሜሪካ የሚኮበልልሉ አባቶች ነው የሞሉት። አባቶች ግን ቤተክርስቲያን ስትበደል ለቤተክርስቲያን መቆም ትተዋል።
What is his problem???
የአባ ግርማ ድፍረት ግን መጨረሻቸውን ያሳየን እንደ ሆሊውድ እሳት ያምጣባቸው
ወንድም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆነህ ካህን መሳደብ ምን አመጣው? በግል ጥላቻ ተነሳስቶ መሳደብ መኮነን የትም አያደርስም። ይልቅ እግዚአብሔር ሰላሙን እንዲያመጣልን ሁላችንም ንስሃ እንግባ።
እናንተ ደፋሮች ደረጀ የለንደን ደብረፅዮን አስተዳዳሪ የሚሆነው ባለጊዜ ስለሆነ ነው በየትኛው እውቀቱ ‼️
Woyane tigre leba new
ሁሉም ያልፋም ፈጣሪ አለ ምእመን እባካቹ አትወግኑ ይሄ ፈተና ነው አትደናገጡ
የችግሩ መንስኤ ስር መሰረቱ ቢታይ ጥቅም ነው። የትኛውን ምዕመን ልታስተምሩት ነው እሄን እያየ ያሳዝናል ህዝብም ያሰናክላል
ሁላችውም ሌቦች ናችው ነው ለጥቅም ስትሉ ነው መንጋውን የበተናችውት በእናንተ እንዝልላነት ባለፉት 11 አመት ስንቱ ከቤተክርስቲያን ኮበለለ 😢
Here we go again 😔enough is enough this is a Church holy place act like one preach like one and Be one.
ቤተክርስቲያን ሶሻል ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ በመስራት በፍጹም መፍትሄ አይገኝም ነውርም ነው ከባለፈው አለመማርና ቤተክርስቲያኗን አለማወቅ ነው የሁለታችሁም ችግር የሚፈታው ክርስቲያን ስትሆኑ ብቻ ነው በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በፍቅር ይሸነፋል በይቅርታ ይስተካለላል ይህ የሚሆነው የተሰቀለውን ክርስቶስን ማየትሲቻል ብቻ ነው እባካችሁ ክርስቲያን ሁኑ
ሰበካው ጌዜው ካበቃ የቀሲስ ደረጄ መቼነው የሚያበቃው ? መቼም ለእሱ ሌላ ሕግ አይወጣም
ካህናት እርጉም ርኩስ! ምእመናንም እንከፍ : ቅራቅንቦ: ደንቆሮ ሆነው እንጅ እኔ ይህን ቤተክርስቲያን : የክርስቶስ ቤት ብየ ክርስቶስን እዚህ አገኛለሁ ብየ አልሄድም ነበር:: "እውር እውርን ቢመራው.." የሚለው ወንጌል እንዲህ አይነቱን ነው:: ካህናቱ ሰይጣናት ናቸው: ምእመናንም ፍየሎች:: ይህን ሳይ የሰው ልጅ ምን ያክል ደንቆሮና ክርስቶስን ያልተረዳ መሆኑን እገነዘባለሁ:: አትድከሙ በዚህ መልኩ ክርስቶስን አታገኙም:: ጌታ እራሱ የሚፀየፋችሁ ይመስለኛል:: "ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ" ወደ ንስሃ ተመለሱ:: ልጆቻችሁን ግን ምን ልታስተምሯቸው አስባችሁ ነው!? ምን አይነት መረገም ነው? የሚያስብ አእምሮ ግን አላችሁ? ምእመናን: በቃ ሌላ ቤተክርትስቲያን መሥርቱ:: እነዚህን ካህናት ግን ድርሽ እንዳይሉባችሁ:: ቢፈልጉ ሕንፃውን ሽጠው የስጋቸውን ምኞት ይፈፅሙበት::
@Merawi ፈጣሪ ማስተዋል ይስጥልን ሁሉም ያልፋል ይቅርታ ሁሉን ይሽራል ግን የሚጸጽተንን ንንግር እናቁም::ፈጣሪ እኮ ሁሉን አዋቂ ነው እንደ ሰው አደለም
የክርስቶስ ቤተሰቦች ሆይ አንሞኝ በምዕመኑ በኩል በርቀሰላም አንድ ለመሆን ችግር የለበትም ከካህናቱም መካከል አክራሪዎቹ ቀድሞም የበደሉት ናቸው ችግር የሆኑት አና እነሱን በቃችሁ ማለት ስንችል ችግሩ ይፈታል::
ወላዲተ ማርያም ይህን አንቆቅልሽ ፍቺልን ያሳዝናል😢😢😢😢😢
We have to pray all of us to give us GOD good heart to solve the problem
ቤተ ክህነቱ እና ቋሚ ሲኖዶሱ የእነ አባ ግርማ ከበደ መጫወቻ እና መቀለጃ መሆኑ በጣም ያሳዝናል? እነ እባ ግርማ ከበደ ጉቦ ከፍለው በጓሮ በር እፅፈው አመጡት የተባለው ደብዳቤ በደንብ መርመር አለበት። እንዴት ሆኖ ነው ዋናው የሲኖዶስ ምልእተ ጉባኤው የወሰነውን ውሳኔ የሚፃረር ደብዳቤ ተፃፈ የሚባለው? በጥቅምቱ የሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ስለ ለንደን ደብረ ፂዬን ቅድስተ ማርያም ቤተክርስትያን ጉዳይ የተወሰነበትን ቃለ ጉባኤ በቤተክርስቲያ የሰበካ ጉባኤ አባላት አማካኝነት ለቤተ ክርስቲያን አባላት ይፋ መደረግ አለበት። በተጨማሪም ለንደን ድረስ በሲኖዶሱ ተወክለው የመጡት አባቶችም ሆኑ ሌሎች በምልአተ ጉባኤው ስብሰባ የተሳተፍ ለመንጋው ግድ የሚላቸው እውነተኛ እባቶች በምልአተ ጉባኤው ላይ የተወሰነውን ውሳኔ ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ በሚዲያ ወተው ለህዝብ ይፋ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ንስሀ ከመግባት ይልቅ ለፀሎት የመጣዉን ህዝብ በመግለጫ ታስጨንኩታላችሁ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
ካህናቶቹ እና እኛ ምዕመኖች በትቢት የተወጠርን ነን እርቅን ሰላምን ንስሀ መግባትን አልፈለግንም ይቅርታ ተባብሎ አንድ ላይ ከማስቀደስ እና ከመቀደስ ይልቅ በየተራ መቀደሱን ፈልገነዋል ለምን እንደሆነ እግዚአብሔር ይወቀዉ ቂም እና ጥላቻ መጥፎ ነዉ ፀሎታችን እንዳያርግ በእኛ እና በእግዚአብሔር መሀከል ግድግዳ ነዉ የሚሆንብን !! አሁንም በተለይ ካህናቶች ንስሀ ግቡ ለመታረቅ እዉነተኛ ንስሀ በቂ ነዉ !!
በኛ በኩል ምንድን ነው የተጠቀምነው? ፍልሰታ በመጣ ቁጥር ከድንኳን አልወጣን፣ ብራችንን አፍስሰን በሳምንት አንድ ቀን ነው ያተረፍነው። እንደገና ለጠበቃ ብር ልትጠይቁን ባልሆነ!!!
ሻለቃ ማሞ እስኪ ልጠይቆት እንደሰማነው የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደሪ ቀሲስ ደረጀ ሾመት ዘላለማዊ እንዲሆን ወይም የተመረጡት ሰበካ ሲወርዱ እሳቸው ግን በሹመታቸው እንዲቀጥሉ ነው የምትፈልጉት አሉ! ይሄ እውነት ነው? ለምን የኛ ቤተ ክርስትያን ከሌሎች የተለየ አስተዳደር ህግ ሌኖረን አስፈለገ?
ሻለቃ ማሞ የማይገባበት የለም አስመራ ነበርኩ ብሎ የሌላ መኮንን ታሪክ የኔ ብሎ ፃፈ የኦነግ መንግስት ሲመጣ ተሸቀዳድሞ በመሄድ መደገፍ አብሮ ለመስራት ሞከረ ኦነግ ግን የሚሞኝ ስላልሆነ አላስቀረበውም ይህ ሰው እረፍ ካልተባለ የእኛ ለእኛ እድርን ማወኩ አይቀርም
አባ ተብሎ እኮ ምንም ዓይነት መንፈሳዊነት የማይሰማቸው የሰይጣንን ከፋፋይ ተላላኪ ናቸው። ድለመረጃው እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አቶ ወንድሙ እንዴት እግዚአብሔር የቀባውን ካህን ለመሳደብ ቸኮሉ? ተማርኩ የሚባለው ለዚህ ነው? ይልቅ አምላክ በቃችሁ ብሎ ሰላም እንዲወርድ መጸለይ ይሻላል፣ ሌሎችንም ይምከሩ።
የለንደኑ ዲያብሎስ የተባለው አባ ግርማ ደግሞ ሊያበጣብጥ መጣ ነው የምትሉን???
አፍህን ባትከፍት ምን ይመስልሃል። ለስሙ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ትል ይሆናል፣ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ካህን ስትሳደብ ግን ትንሽም አይሰቅህም።
ጆሮ ያለው ይስማ
ቤተክርስቲያናችንን እናድን የለንደን ደ።ጽዮን ምእመናን ሆይ አይዞአችሁ ግዜ ያመጣቸው የወያኔ ካህናት ከወደቀውና ከተንኮታኮተው ዘርና ታሪክ አጥፊ የአልባንያ ኮምኒስት የወያኔ መንግስት ጋር ተደርበው እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን እኛም ተፈትነናል ።እግዚአብሔር ግን ምስጉን ነውና ፍጻሜውን አሳምሮ በኮርት የመጨረሻው ውሳኔ በድል ለኛ ተፈርዶልናልና እንኩዋን ደስ ያላችሁ አለን። አሁንም የኢትዮጵያ አምላክ ቤ።ክርስትያናችንን ይጠብቅልን።
Amen. God is GREAT!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና አንድነታችንን ይመልስልን🙏🙏🙏
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!
ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላምን ለሁላችንም ያድለን። ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ከልብ ይቅርታ ከእግዚአብሔር ተጠያይቆ እሱን በማወደስ ለጌታችን እንበርከክ። የእየሱስ ክርስቶስን መንገድ እንከተል። የጌታችን ፍቅር በሁላችንም ላይ ይደር።
They are fools. What a waste! That did not deter us. They lost fortune for nothing. Woyyane foot soldiers failed all out through.
Good job guys. I don't think there is any reform in the church. The same people who look at us like step children didn't leave along the TPLF. They still remain there. Other than Abune Maekarios and Abune Michael, where are those returnees Synod members? They know so well about our plight. Besides Melake Berhan Qesis Berhanu served a church in Washington under the exiled Synod. Where are they all when the Synod gets manipulated by individuals like Henoke. Who is Henok, anyway? Is he clergy? Is he a Bishop? What is going on? I am appalled. Thank you Getiye, Girmish and Shaleqa.
ሁሉም ለበጎ ነው። Kesis Birhanu Bisrat....you are the true God sent Shepherd! Thank you for your service.
በለንደን ደ/ጽ ቤተ ክርስቲያን ያለውን እውነታ አግኝተናል። ቤተ ክርስቲያኗ በፍትሃዊ ሕግ እንትተዳደር የሚያስችላትን መሠረት ለመጣል ሳትሰለቹ ለዓመታት በመታገላችሁ ታሪክ ሰርታችኋል። የሃሰት ተዋንያን ካህናት ተብዬዎች እነ አባተ፣ የውሸት ምንጫችሁ ደርቆባችኋል። ቅዱስ ሲኖዶሱም፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን የሚከፋፍሉትንና የሃሰት ክሶችን በሕዝብ አገልጋዩ ካህን፣ በቄስ ብርሃኑ ላይ የሚያቀርቡትን፣ እኩይ ስራቸውን ይረዳል ብለን እናምናለን።
Now on Ethiopian sinodos can decided what to do
Amanuel ewnetun yawitaw weshetam
ስድብን በአስተያየት ብሎ ማቅረብ አንድም ኋላ ቀርነትን ወይም የአዕምሮ ባዶነትን ነው የሚያሳየው!!
***ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ*** wondimu mekonnen እኔን የሚገርመኝ አንተ ብቻ የምታውቀው ታሪክ መረጃ የሌለው ቢያንስ የመትሰራባቸው መስሪያ ቤቶች የደረሳቸውን ደብዳቤ copy ሊያደርጉ ይገባ ነበር አንተም ለመረጃነት ማቅረብ ነበረብህ፣ አንተ ግን በአገኘህው አጋጣሚ ስለ ግብረ ሰዶም ካላወራው የምትለው ምናልባት አባቶቻችን እንደሚሉት "አልበላሽምን ምን አመጠው አለች ጦጣ" ምን ማለት እንደፈለጉ ካልገባህ ደግሞ "ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም" ማለት ነው። ሲጀመር ግብረ ሰዶምን የመውደድና የመጥላት ጉዳይ እዚህ ለምን ታነሳለህ ካልሆንክ እንደ ክርስቲያን በጸሎት ማሰብ ነው። በሐጻጻፍ እንጂ በድምጽ የምትመሳሰልህ ሶስና የአይጥ ምስክር መሆኗ ይገርማል። አንዳንዴ መልክህን ሳላይ ድምጽህን ስሰማ ሶስና የምታወራ እየመሰለኝ ግራ እጋባ ነበር፤ ዛሬ ላይ ምስክርህ ሆና ስትገኝ ገረመኝ፤ ለማንኛውም **ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ** ብሎ ነበር አጎቴ ሌኒን።
Attack the messages not the messangers!
@@hawariyawpawlos426 ትንንሽዬዎች ሀሳቦቻችሁም ትንንሽ ስለሆነ ሀሳባችሁንም እናንተንም ለመለየት ስለከበደን ነው።
Yes, birds of a feather flock together. Lairs with lairs and truth seekers with truth seekers. We are exposing Abate Gobena's and co lies and we mean business!
ፀልዩ ፀልይ ጌታ ነው እንቆቅልሽ የሚፈታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድሙ አንተ ከሃዲ ነህ የገዛ ጓደኞችህን በዘመነ ኢሃፓ እየጠቆምክ ብዙ መከራና ስቃይ እንዲቀበሉ እድርገሃል የተገደሉም አሉ በተለይ የት እንደገባ የጠፋው የቅርብ ጓደኛህ ካሳሁን ደረሰ አንተ የሳት እራት እንዳደረከው ልብህ ያውቀዋል በደርግ ጊዜ አንድም ቀን መከራ ደርሶብህ አያውቅም ምክንያቱን ጠንቀን እንተዋወቃለን ደሞ አለማፈርህ ግብረ ሰዶም ስለምጠላ ትላለህ የጉታ ልጆች ያደረጉህን አትረሳትም አንተን ብሎ ጸሐፊ
በዚህ ምድር ላይ ስንት እግዚአብሔርን የማይፈሩ ጉዶች ተሰግስገውባታል። በመቶ የድብቅ ስማቸው፥ ዕውነት ተድበስብሳ እንደትቀር፥ ውሸት ነግምሳ እንድትገዛ ሀቀኞችን ለማሸማቀቅ የማይፈጥሩት ታሪክ የለም። መድኃኔዓለም ክርስቶስ ግን ገልጦ እንዲሚያያቸው ከቶም ትዝ ይላቸው ይሆን? ድሮም ምድጃ ሥር ተወልደው መሠረታቸውን አይለቋትም። ይኸን ወራዳ ስም የለሽ ንቄው ትቼ ነበር። ሰሞኑን ሊላይ የሚባል ወራዳ ጓደኛና ወንድሜ አበበ ገላው ላይ የለደፈውን የወረደ ስም ማጥፋት አዳምጬ የዚህ ጎዶሌ የፈጠራ ትርክት ትዝ አለኝ።
@@wmym አንተ የተናቅህ ሰው ቱቱቱ ተብለህ የተተፍህ ሽማግሌ ምን ትቀባጥራለህ ወራዳ ነህ ትዝ ካለህ እኮ አንድ የ16 አመት ህጻን አገባሻለሁ ብለህ ልጅ ናት ምንም የማታውቅ መስሎህ " ሚካኤል የሚባል መላእክት መቶ ወንድ ልጅ ትወልዳለህ ስሙንም አማኑኤል ትለዋለህ የአማኑኤል እናት ነሽ ተዘጋጂ" ስትል ነበር ግን የልጅ ልጅህ የምትሆን ህጻን ልጅ መመኘትህ ራሱ ምንም አይነት ሞራል እንደሌለህ ያሳያል።
የሚገርመው እኮ፥ ፍርድ ቤት ሲፈርድባቸው፥ እነዚህ ጉዶች እዚህ አገር ትላንት ሲገቡ "መንግሥቴ ፈለጠኝ ቆረጠኝ" ብለው እጃቸውን ሰጥተው መኖሪያ ፈቃድ ማግኘታቸውን ረስተው፥ የአገሩን ሕግ ላለማክበር ወስነው ኢትዮጵያ ባለው ሕግ ነው የምንተዳደረው ብለው ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ሰዎች ናቸው። በኔስ፥ በአንድ ግለሰብ ላይ ሊሠሩ የሞከሩት ወንጀል ይረሳል? ለማስተምርበት ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ደብዳቤ ጽፈው፥ ግብረ ሰዶማውያንን ይቃወማልና አባሩልን ብለው ከመጠየቅ አልፈው፥ ግብረሰዶማውያንን አሰልፈው ዩኒቨርሲቲዬ በራፍ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲዘጋጁ፥ አንድ ወንድም:ነፍሱን ይማርና የሚያውቃቸውን ግብረስዶማውያንን ድርጅት አባላት ቀርቦ፥ ነገሩን አስረድቷቸው፥ ሰይጣናዊ ዕቅዳቸውን አከሸፈባቸው። ሰላማዊ ሰልፉ ተደርጎ ቢሆን ኑሮ፥ ሲኖዶሱ እራሱ በዓለም አብያተ ክርስቲያን ማኅበር ፊት በሱ ስም ይኸ ጉድ ሲፍጸም ዝም በማለቱ መዘባበቻ ባደረገው ነበር። ምዕምኑ አንቅሮ እንደተፋቸው ባለፈው ምርጫው አረጋግጧል። ሲኖዶስ እስካሁን የኪሳራ መንገዱን ትቶ፥ ከሀቀኛ ኦርቶዶክሳውያን ልጆቹ ጎን ቁሞ፡ "እስካሁን ያሳታችሁን ይበቃል" ማለት ይጠበቅበታል።
እውነት እነዚህ የሰማዩንም የምድሩንም ህግ የማያከብሩ ከየት እንደመጡ የሟይታወቁ ናቸው።
***ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ*** wondimu mekonnen እኔን የሚገርመኝ አንተ ብቻ የምታውቀው ታሪክ መረጃ የሌለው ቢያንስ የመትሰራባቸው መስሪያ ቤቶች የደረሳቸውን ደብዳቤ copy ሊያደርጉ ይገባ ነበር አንተም ለመረጃነት ማቅረብ ነበረብህ፣ አንተ ግን በአገኘህው አጋጣሚ ስል ግብር ሰዶም ካላወራው የምትለው ምናልባት አባቶቻችን እንደሚሉት "አልበላሽምን ምን አመጠው አለች ጦጣ" ምን ማለት እንደፈለጉ ካልገባህ ደግሞ "ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም" ማለት ነው። ሲጀመር ግብረ ሰዶምን የመውደድና የመጥላት ጉዳይ እዚህ ለምን ታነሳለህ እንደ ክርስቲያን በጸሎት ማሰብ ነው። በሐጻጻፍ እንጂ በድምጽ የምትመሳሰልህ ሶስና የአይጥ ምስክር መሆኗ ይገርማል። አንዳንዴ መልክህን ሳላይ ድምጽህን ስሰማ ሶስና የምታወራ እየመሰለኝ ግራ እጋባ ነበር፤ ዛሬ ላይ ምስክርህ ሆና ስትገኝ ገረመኝ፤ ለማንኛውም **ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ** ብሎ ነበር አጎቴ ሌኒን።
Yes, birds of a feather flock together. Lairs with lairs and truth seekers with truth seekers. We are exposing Abate Gobena's and co lies and we mean business!
@@hawariyawpawlos426 አልምዬ አልሙ አልማዛችን አንቺ እውነትና ውሸት ለመለየት ለአቅመ ሔዋን ስላልደረሽ በማታውቂው ጉዳይ አትቀባጥሪ። በመጀመርያ የተምታታብሽን የ Google አካውንት በቅጡ ለማስተዳደር ሞክሪ።
*******Charitable Company Limited by Guarantee********** @Hawariyaw Pawlos እናንተ ናችሁ wondmu mekonnen የሚባል ሰውዬን አዋቂ አዋቂ እያላችሁ ይሄው በስተርጅና በአሉባልታ ተጠፍሮ እንዲሰቃይ የምታደርጉት። የአባታችንን የቄስስ ዳዊትን ስም ለማጥላላት የሄደበት መንገድ እራሱን ግምት ውስጥ የሚያስገባው መሆኑን በዚህ እድሜው አለመረዳቱ ያሳዝነኛል። ሲጀመር ቤተክርስቲያናችን charitable company limited by guarantee ሆና ካልተመዘገበች የሰበካ ጉባኤ አባላት (trustees) ከግል ተጠያቂነት ሊያመልጡ እንደማይችሉ እነ ሻለቃና ጌታቸው ለሰበካ ጉባኤው አስረድተው፣መክረው ዘክረው.........ከክሱ ለማምለጥ ምናምን እያለ wendmu mekonnen ሲቀባጥር ተመልክተናል፤ ጥያቄው""" ቤተክርስቲያናችን charitable company limited by guarantee ሳትመዘገብ እንዴት ገንዘቡ (fund) ከቤተክርስቲያን (charity) እንዲከፈል "የእንግሊዝ" ሀገር ፍርድ ቤት ዉሳኔ ሰጠ? "'"" ወይንስ wendmu mekonnen እንዳለው አባታችን ልጃቸውን ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ሄደው ፍርድ ቤቱን ስለተማጸኑት ይሆን? እንግዲህ ይህን አሉባልታ ተመልከቱ የእንግሊዝ ሀገር ህግ በልመናና በምልጃ ህግን የሚያጣምም ይመስል አባታችን ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ስለሄዱ ዳኛው የ charity low የሚያዘውን ትቶ ውሳኔ ሰጠ ብለው የሚያምኑ እድሜ ያላስተማራቸው እነ wendmu mekonnen ስንመለከት እጅጉን እናዝናለን። እውነታው ግን ለሚያነብ ለሚያስተውል ምስጢር አይደለም የ charity low እንደኛ ቤተክርስቲያን Trust or unincorporated charitable association ምዝገባ የተመዘገቡ የባለአደራዎቻቸው (trustees) personal liabilities በዚህ መልኩ ይገለጻል፦ ***A trust or an unincorporated association are unincorporated legal forms. This means that the charity does not have its own legal personality. It is the trustees personally who enter into any legal relationships with third parties. The trustees are able to meet the charity’s liabilities using charity funds, so this is not usually a problem. The difficulty arises if the charity runs out of funds and is unable to meet its liabilities. Here the trustees are potentially exposed to personal liability for any outstanding liabilities.*** እንግዲህ ከላይ እንዳነበብነው ቻሪቲው በቂ ገንዘብ (fund) ከሌለው የቀረውን እዳ ሰበካ ጉባኤ አባላት(trustees) ሊከፍሉ ይገደዳሉ፤ ለዚህም ነው ከcharity account ተከፍሎ የቀረውን የቤተክርስቲያኗ ሰበካ ጉባኤ እንዲከፍል የተወሰነው። እንደው ዝም ብሎ ቤተሰብና ልጅ ስላየ አንድ ዳኛ "በእንግሊዝ" ሀገር እንዲህ እንዲያ ብሎ ፈረደ ማለት በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው። ምናልባትም በየ ፍርድ ቤቱ የምትሸነፉት እንደ wendmu mekonnen ዓይነት የወደቁ አስተሳስቦችን እየተከተላችሁ ስለምትሄዱ ይሆናል።
ክክክክክ ቃላት ጠፍተውብት ትደጋግም ገባህ አይደል፣ ስም የለሽ? እስቲ ከናንት መህል፣ አዋቂ የሚባል አንድ ሰው ጥራ! የላችሁም እኮ። ያው አንተ ነህ በተለያዩ ስሞችህ እየገባህ፣ ሰው የማታከብር፣ የሆንክ ነገር፣ ምላስህን በታላላቆች ላይ የምታወጣ።
በነገራችን ላይ፥ ይኸ በማጭበርበር የትካነ ሀፍረተቢስ ወንጀለኛ፥ ማወቅ ያለበት፥ ሁለት ዳዊቶች እንደነበሩ ነው። ቄስ ዳዊትን አንድም ቀን "ዳዊት" ብዬ ጠርቼው አላውቅም። አባተ አይገባውም። ውሸታም ነው። ከነሱ መሀል የተሻለ ሞራል ያለው ቄስ ዳዊት ብቻ ነው። ቄስ ነው በማእረጉ ነው የምጠራው። ቄስ ዳዊት "50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሰው ሸክሙ፥ ለ50 ሰው ጌጡ ነው" ብሎ ሕዝቡን ያሳመነ ነው። አላልኩም ይበል በአፉ። አለበለዚያ አንተ በዘባረቅክ ቁጥር መልስ ሊሲጥህ አይገባም። አንተ ሁሌ አተንሽን ትፈልጋለሁ። ስምህን ሞት ይጥራው። አንተን የሚፋለምህ እግዚአብሔር ይሁን። ሌላው ዳዊት ዲያቆኑ ነው። እሱ ብዙውን ጊዜ አያዋርደንም። ሁለተኛ ሚስቱ ግን ስትፋለመን የኖረች፥ ሞገደኛ ናት። በነገራችን ላይ ፥ አባ ግርማና ድርሻዬ ሲፋለሙ በነበረበት ጊዜ፥ የድርሻዬን ፍቶም ሆነ፥ ቤቱን አትሽጡላቸው የሚለውን ደብዳቤ በዳዊት (ቄስ ባልሆነው) ሁለተኛ ሚስት እርዳታ አውጥተው የሰጡኝ አባ ግርማ ናቸው። ያደብዳቤ ዛሬ ተባዝቶ ብዙ ሰው ይገናል። በነገራችን ላይ ቄስ ዳዊት ደብዳቤው ሲወጣ፥ ከየት እንዳገኘሁ አጥብቆ ጠይቆኝ ሳልነግረው ድቀር ከየዌብ ሳይቱ እንዳነሳ ለምኖኝ ነበረ። ጠላተችሁ በጉያችሁ ተሸክማችሁ ነው የምትዞሩት።
@@wmym ሲጀመር ከላይ ለተዘረዘረው Charity low ትንታኔ ተመጣጣኝ መልስ መስጠት ይገባ ነበር። ሆኖም ግን ላቀረብከው ጥያቄ ልመልስ፦ "በእናንተ በኩል በእውቀት የጠገበ አዋቂ የለም፤ ካለ ጥራ" ብለህ ለጠየከኝ እንሆ እጠራለው፥ በኛ ወገንማ አዋቂ አለ አዋቂ ብዬ ብጠራው የማላፍርበት አልፌ ተርፌም ሁሉን የሚያውቅ ፍጹም አዋቂ ብዬ ብጠራው አጋነንክ የማልባልበት፣ የኛ ወገን ብቻም አይደል እናንተም የምትመሰክሩለት ቢናገር የሚያሳምን፤ ሆን ብለህ አዋቂነቱን መካድ ካልፈለክ በስተቀር እኛማ አለን በሱ እውቀት ከቆፈራችሁልን ጉድጓድ ተርፈናል፣ ከጠመዳችሁት ወጥመድ ተርፈናል፤ ሰበካ ጉበኤ አባላትን በእዳ ብዛት ከጫወታ ውጭ ልታደርጓቸው ስትዶልቱ ባለው እውቀት የናንተን እቅድ ሰባብረን እናንተ ዛሬ ላይ እንዲህ በከፋ ዘመን "ገንዘብ አምጡ ባለእዳ ሆነናል" እያላችሁ ህዝበ ክርስቲያኑን ትማጸናላችሁ። wondimu mekonnen ስታስበው እኛ ይህን አዋቂ ባንይዝ ኖሮ እንዴት ይህን ውስብስብ የህግ ሄደት ባሸናፊነት እንወጣ ነበር? እኛማ ይህ ነው የምንለው አዋቂ አለን!!! እናንተ ግን በትምክት ተሞልታችሁ ከኛ በላይ አዋቂ ከኛ በላይ ጥበበኛ ስትሉ ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሎ ስላስተማረን በእናንተ ትምክህት አንደናገጥም ፩ኛ ቆሮ ም፩ ቁ፳ "ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?" wondimu mekonnen ትምክት የትናንሽዬ ሰዎች ጠባይ ነው፤ እኔ ልመክርህ አይደለም በዚህ እድሜ ያልገባህን እኔ ስለነገርኩህ ትረዳለህ ብዬ አልጃጃልም። ወደ ጥያቄህ ልመለስ "በእናንተ በኩል አዋቄ የለም ካለም ጥራ" ብለህ ለጠየከኝ አሆ ከኛ ጋር የቆመ ሁሉን አዋቂ የሆነ አይደለም ይህን ተራ የህግ ሂደት ልብና ኩላሊትን የሚመረምርው ***ልዑል እግዚአብሔር*** ከኛ ጋር ያለው አዋቂያችን እርሱ ነው። ይቅርታ የግዕዝ ቁጥር የማትችል ከሆነ ጥቅሱ 1ኛ ቆሮ ም1 ቁ20
💚💛❤👍🙏🕍
You guys talking nonsense you are looking power and money your movement in a group in wrong way if you are honest just leave the church and stay as a worshipers. Ethiopia orthodox sinodos can decide anything who can bring the priest and internal management from back home land that is Ethiopian sinodos responsibility as it is. Please stay as worshipers leave our church this is not fair the worshippers and other people around. We supposed be United. So many time going court wasting maney and time which is is not supposed to be. Please from now on leave the church for Ethiopian sinodos to lead us fully.
@Ermias Abebe "ቄስ" አባተ ጎበና መስቀል ይዞ ሲዋሽ አይሰቀጥጣችሁ ነገር ግን ሻለቃ፣አቶ ጌታቸው እውነት እየደጋገሙ ሲናገሩ ይጨንቃችህዃል። እውነት ሲነገር የሚጨንቀው ውሽታም እና አጭበርባሪ ብቻ ነው። ቻለው ገና ምን አይታችሁ። የአባተ ጎበና ውሸት በሙሉ በደንብ ይተነተናል።
እንግዲህ እውነቱ ይህ ነው ዋጠው እውነት ሲነገር ያባንናችኧል። ምነው። እነአባተ ጎበና መስቀል ይዘው ሲዋሹ አዳምጠናል አንተም ወንድሜ ላንተም ይጠቅምሀል የሁሉንም ሰምተህ እውነታውን ለማወቅ ይጠቅምሀል።
አንድ የረሳችሁት ትልቅ ነገር አለ። የቤተክርስቲያናችን ምዕምን በካህን ተደፈርኩ ካሉ በኋላ፣ ትሪስቲዎቹን ለመክሰስ ጠበቃቸውን ሲያነጋግሩ፣ የትሩስቲዎችን ንብረት ለማዳን ሲባል፣ አንድ ነገር አድርጉ ተብሎ፣ ካህናቱ አዋቂዎችን ጠይቀው፣ በቻሪተብል ኮምፓኒ ባይ ጋራንቲ ብትመዘገብ እንደሚያድናቸው መሆኑን አምነውበት እነጌታቸውን አነጋግረው፣ ቻሪታብል ኮምባኒ ባይ ጋራንቲ እንድትሆን ሕዝቡ ይጠየቅ ተብሎ፣ ቂስ ዳዊት እራሱ የቤትክርስቲያን አውደ ምሕረት ላይ ወጥቶ "50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለ50 ሰው ጌጡ ነው" ብሎ ምዕምኗን አሳምኖ መቶ በመቶ ሕዝቡ አጽድቆ ነበር ቻሪተብል ኮምፓኒ ባይ ጋራንቲ ትመዘገብ ተብሎ የወሰነው። የዚያ ቪደዮ በእጄ ይገኛል። ከዚያ በኋላ በካህናቱ ሙሉ በሙሉ ተሳትፎ የሕግ ማርቀቁ ነገር ተጀመረ። ምዕምኗ ቢከሱ፣ ትሪስቲዎቹ ሳይሆኑ ቤተክርስቲያኗ በዕዳ መያዟን ስላልፈለጉ "ትቼዋልሁ" አሉ ሲባል ነው፣ ዙረው ቻሪታብል ኮምፓኒ ባይ ጋራንቲ አንቀበልም ብለው ካኅናትቱ ያመጹት ። ዳዊት 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ባለው አፉ፣ ቤተክርስቲያኗን እነጌታቸው ኮምፓኒ ሊያደርጓት እና የንግድ ቤት ሊያደርጓት ነው ብሎ፣ አንድ ቁጥር ተቃዋሚ ሆነ። ካህናቱ ይኸን ካምፓኒ ባይ ጋራንቲ አለመሆኗን ሲሰሙ ግን፣ ምዕምኗ እንደገና ሂደው ከሰሱዋቸው። ሳይቀርቡ ቀሩና ተፈረደባቸው። አብዛኞቹ ትረስቲዎች ወይም ባላደራዎች በስንት መከራ የምናገኛትን ገንዘብ ለቤተክርስቲያናችን የምንሰጠውን መቦጥቦጥ እንጂ፣ የራሳቸው ንብረት ያልነበራቸው ሲሆኑ፣ የአንዱ ብቻ ቤት ስለነበር፣ ንብረቱ ሊያዝ ሲሆን ዳዊት የተባለው ደጋግሞ ያገባው ዲያቆን፣ ልጆቹን ሰብስቦ ፍርድ ቤት ቀርቦ አልቅሶ፣ በስማቸው የተያዘ ነበረት አለ ወይ ሲባል፣ የቤተክርስቲያኗ ንብረት ተይዞ እንዲከፈላቸው ተፈረደና ቤተክስቲያኑ ልኪሳራ ተዳረገች። በዕውነቱ ሁላቸውም በፍጹም ትረስቲ ከምሆን ዲስኳሊፋይድ መሆን የነበረባቸው ነው። ይኽቺ ነገር መረሳት የለባትም። ወደፊት፣ ሁለቱን የዳዊትን በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ቪዲዮ እናወጣለን። የማናወጣው ግን፣ ዕርቀሰላም ከወረደ ነው።
Wondimu Mekonnen እድሜህን የማታከብር እንደው ተራ አሉባልተኛ መሆንህ ይሳዝናል፤ እኔስ አላውቅም ይብላኝ ለልጆችህ ምን ያህል ያፍሩብህ ይሆን።
@Ermias Abebe እስቲ @wondimumekonnen ከፃፈው ዉስጥ ይሄ ይሄ ስህተት ብለህ ፃፍ? ስህተት ነው ለምትለው ነገር ካለ እውነቱ ይህ ነው ብለህ አስረዳን። እንደው ዝም ብለህ በደፈናው ብትቀባጥር የሚሰማህ የለም።ዳዊት ወርቁ's ፌመስ ስፒች "አንድ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው፣ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው"ስፒች በአባላት ፊት ወቶ አልተናገረም ነው የምትለው?
@@ermiasabebe8697 ይኸ ደሞ አሸማቆ ዕውነት ከመናገር ወደኋላ የሚመልሰኝ መሰለህ? እውነት እግተሀለሁ። አንተ ግን በውሸት ተክነህ እውነትን ለመሸፈን ማሸማቀቂያ እየፈለግህ ትወረውራለህ። ጀግና ከሆንክ ለምን በስምህ አትጽፍም?
@@wmym ሁሉም እንደ አንተ Hawariyaw Pawlos ምናምን እያልን ካልሰየምን ስም ያለን አይመስልህም። ምክንያቱም በእውነትና በውሸት መካከል ያለውን ልዩነት በመንደር አሉባልታ ተቀላቅሎብህ የምትኖር በእድሜህ መከበር ያቃተህ ግለሰብ ነህ።
*******Charitable Company Limited by Guarantee********** @@hawariyawpawlos426 እናንተ ናችሁ wondmu mekonnen የሚባል ሰውዬን አዋቂ አዋቂ እያላችሁ ይሄው በስተርጅና በአሉባልታ ተጠፍሮ እንዲሰቃይ የምታደርጉት። የአባታችንን የቄስስ ዳዊትን ስም ለማጥላላት የሄደበት መንገድ እራሱን ግምት ውስጥ የሚያስገባው መሆኑን በዚህ እድሜው አለመረዳቱ ያሳዝነኛል። ሲጀመር ቤተክርስቲያናችን charitable company limited by guarantee ሆና ካልተመዘገበች የሰበካ ጉባኤ አባላት (trustees) ከግል ተጠያቂነት ሊያመልጡ እንደማይችሉ እነ ሻለቃና ጌታቸው ለሰበካ ጉባኤው አስረድተው፣መክረው ዘክረው.........ከክሱ ለማምለጥ ምናምን እያለ wendmu mekonnen ሲቀባጥር ተመልክተናል፤ ጥያቄው""" ቤተክርስቲያናችን charitable company limited by guarantee ሳትመዘገብ እንዴት ገንዘቡ (fund) ከቤተክርስቲያን (charity) እንዲከፈል "የእንግሊዝ" ሀገር ፍርድ ቤት ዉሳኔ ሰጠ? "'"" ወይንስ wendmu mekonnen እንዳለው አባታችን ልጃቸውን ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ሄደው ፍርድ ቤቱን ስለተማጸኑት ይሆን? እንግዲህ ይህን አሉባልታ ተመልከቱ የእንግሊዝ ሀገር ህግ በልመናና በምልጃ ህግን የሚያጣምም ይመስል አባታችን ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ስለሄዱ ዳኛው የ charity low የሚያዘውን ትቶ ውሳኔ ሰጠ ብለው የሚያምኑ እድሜ ያላስተማራቸው እነ wendmu mekonnen ስንመለከት እጅጉን እናዝናለን። እውነታው ግን ለሚያነብ ለሚያስተውል ምስጢር አይደለም የ charity low እንደኛ ቤተክርስቲያን Trust or unincorporated charitable association ምዝገባ የተመዘገቡ የባለአደራዎቻቸው (trustees) personal liabilities በዚህ መልኩ ይገለጻል፦ ***A trust or an unincorporated association are unincorporated legal forms. This means that the charity does not have its own legal personality. It is the trustees personally who enter into any legal relationships with third parties. The trustees are able to meet the charity’s liabilities using charity funds, so this is not usually a problem. The difficulty arises if the charity runs out of funds and is unable to meet its liabilities. Here the trustees are potentially exposed to personal liability for any outstanding liabilities.*** እንግዲህ ከላይ እንዳነበብነው ቻሪቲው በቂ ገንዘብ (fund) ከሌለው የቀረውን እዳ ሰበካ ጉባኤ አባላት(trustees) ሊከፍሉ ይገደዳሉ፤ ለዚህም ነው ከcharity account ተከፍሎ የቀረውን የቤተክርስቲያኗ ሰበካ ጉባኤ እንዲከፍል የተወሰነው። እንደው ዝም ብሎ ቤተሰብና ልጅ ስላየ አንድ ዳኛ "በእንግሊዝ" ሀገር እንዲህ እንዲያ ብሎ ፈረደ ማለት በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው። ምናልባትም በየ ፍርድ ቤቱ የምትሸነፉት እንደ wendmu mekonnen ዓይነት የወደቁ አስተሳስቦችን እየተከተላችሁ ስለምትሄዱ ይሆናል።
Thank you team SAVE London Debre Tsion St Mary church. Keep telling the truth to the world. Truth prevails! God Bless!
ሻለቃ፣ጌታቸውና ጠያቂ ነኝ ባዩ እንደው አይሰለቻችሁም አንድ ዓይነት ወሬ ከረባት እየቀያየሩ ማውራት? እንዴ ስንት ዓመት ይህን ወሬ አወራችሁት? ወደፊትስ ስንት ዓመት ታወሩት ይሆን? ገንዘብ በቸገራችሁ ቁጥር ህዝበ ክርስቲያኑን ስሜቱ ተነክቶ ገንዘብ ይሰጣል ብላችሁ ይህን አሰልቺ፣ ድግግሞሽ፣ ምንም ላለንበት ሄደት የማይመጥን የወሬ ጋጋታ ታወርዱታላችሁ። I realy feel sorry for your followers እኔ ለነሱ ሰለቸኝ።
ዕውነት ስለሚመራችሁ፣ ያደረጋችሁት በሰማይም በምድርም ሲወሳ ይኖራል። ከሰለችህ ለምን ታዳምጣለህ ታዲያ!
@@wmym እባክህን እድሜን መጫወቻ አታድርገው፤ በአንተ እድሜ ዛሬ አገራች የገጠማትን ቀውስ ከሚመለከታቸው ጋር መፍትሄ ማፈላለግ ሲገባህ እዚህ በመንደር ወሬ ተወጥረ ትኖራለህ። እናንተን እያየን እኛም እንደእናንተ አሉባልተኛ ሆነን እንዳንቀር ሰጋው።
"ቄስ" አባተ ጎበና መስቀል ይዞ ሲዋሽ አይሰቀጥጣችሁ ነገር ግን ሻለቃ፣አቶ ጌታቸው እውነት እየደጋገሙ ሲናገሩ ይጨንቃችህዃል። እውነት ሲነገር የሚጨንቀው ውሽታም እና አጭበርባሪ ብቻ ነው። ቻለው ገና ምን አይታችሁ። የአባተ ጎበና ውሸት በሙሉ በደንብ ይተነተናል።
Ermias Abebe ..ወንድሙ መኮንን በኢትዮጵያ ደረጃ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቅ academician እና ከዚህ ሁሉ በላይ ደግሞ ለሃገሩ ኢትዮጵያያና ለሕዝቡ ነፃነትና የሰብዓዊ መብት መከበር ከዘረኛ የወያኔ አገዛዝ ጋር ሲታገል የኖረ ጀግና ነውና ያንተ ስድብና ለማዋረድ መሞከር ራስህን ከመስደብና ከማዋረድ ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም።
@@renaltogino5832 በጣም አመሰግናለሁ። ይኸ የወረደ ሰውዬ፣ አንዴ ሽማግሌ ነህ ዝም በል፣ ሌላ ጊዜ ዓይኑን በጨው አጥቦ እነ አባተ ያደረሱብንን በደል፣ አልተፈጸመም፣ ውሸትህን ነው እያለ፣ የሚሰድበኝ ጉድ፣ እኔ የቆምኩበት የመቆም አቅም የለውም፣ እኔ የምውልበት ቦታ የመዋል ክብር የለውም። እዚህ እንኳን በባዕድ አገር ሁኜ፣ ቤተክርስቲያኔ ከእንደዚህ ዓይንቶቹ ጋር በአንድ አግድም አስቀመጠችኝ እንጂ፣ ይኸ ሰው፣ እዚህ አገር፣ ቢሮዬ እንኳን ለመግባት፣ ጸሐፊዋ ጋ ደውሎ ቀጠሮ ይዞ፣ እሷ ከፈቀደችለት ነው ለጉዳይ ሊገባ የሚችለው። እርስዎንስ እግዚአብኅሔር ያክብርልኝ፣ Renalto Gino!
እጅ ነካሽ ነው ስትይ አታፍሪም በግል የከፈላችኡለት ውለታ ያረጋችሁለት መስለሽ የቤትክርቲያኑ ገንዘብ የኛም የተቃዋሚዎቻቹም ነው ያባግርማ የግል ገንዘብ አይደለም ቤተክርስቲያኑንም ከነገዘቧ የግሌ ነው የሚለው የታቦት ሌባው አባ ነኝ ባዪ ግርማ የዳቢሎስ ገረድና የተከታዮቹ ብቻ ንብረት አይደችም ስበካጉባዬውም ቤተክርስቲያኗም ከነገንዘቧ የኛም ነው የግላችሁ እያስመሰልሽ አትቀደጂ
እውነት ለማውቅ ከፈለግሽ "አርብ May 15 ወደ ፍርድ ቤት የሄድነው ወደን ሳይሆን ተገደን ነው" 😂😂😂😂ብሎ ያለው ሰውዬ በዚሁ clip ከ33ኛው ደቂቃ ጀምሮ ፍርድ ቤቱ እንዳይካሄድ በሌላ ወገን የቀረበለትን የሰላም ጥያቄዎች እንዴት እንቢ እንዳለ በግልጽ ቁጭ አርጎታል “እንደሁም ከጥቂት ወራት በፊት ከሁለቱም ወገን የተውጣጡ ጥሩ አሳቢዎች ሰላምን እናምጣ በሚል እንቅስቃሴ ጀምረው ነበር እኛም ሙሉ በሙሉ ደግፈነው ነበር ነገር ግን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይህ እንቅስቃሴ በመካከላችን መከፋፈልን ሊፈጥር ስለሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ መጣ ስለዚህ ይህንን እንቅስቃሴ ለማስቆም ተገደድን” ከሁለቱም ወገን የመጡ የቤተክርስቲያን አባላት ያቀረብት የሰላም ጥያቄ በመካከላችሁ የሚከፋፍላችሁ ከሆነ ታድያ ምን ዓይነት የሰላም ሂደት ነው የሚፈልገው? ወይንስ የአንድ ወገን መሆን ነበረባቸው? አሁን ይሄ አያስኬድም። “በቅርብ ቀን ደግሞ ከሌሎች ወገኖቻችን በጠበቆቻችን በኩል ደብዳቤ ደርሶን ነበር ከአዲስ አበባ በሽማግሌነት ሲኖዶሱ ልኡካን ሊልክ ወስኗል እነኚህ ልኡካን መተው ችግሩን ሊፈቱት ስለሚችል የፍርድ ቤቱ ሂደት ይቁም ነበር ያሉት” ነገር ግን ተገደን በዚህ በኮረና ወቅት ወደ ፍርድ ቤት መሄድ ሳንፈልግ ተወሰድን ያለው ጌታቸው በቤተክርስቲያኑ አባላት የቀረበውን የሰላም ጥያቄ አለመቀበሉ ሳያንስ በሌላው ወገን የቀረበውን ፍርድ ቤቱን አዘግይተን በጳጳሳት ሽምግልና ብንሞክር ምናልባት በሰላም ልንፈታው እንችላለን በማለት ከአንድም 3 ደብዳቤ ልከውልን ነበር ብሎ ያለን ጌታቸው በዚሁ clip 35ኛ ደቂቃ ላይ ለሰላም ጥያቄ የመለሰው መልስ “ከሲኖዶስ የሚላኩት ልሁካን በዚህ ጉዳይ ውስጥ የሚሰጡት መፍትሔ የለም! ይህ የፍርድ ቤት ጉዳይ ነው። ይህ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ነው። ይህ የፍርድ ቤት ውሳኔ ነውና የፍርድ ቤት ትህዛዝና ውሳኔ በስራ ላይ ማዋል ወይም መቀየር የሚችለው ፍርድ ቤቱ እንጂ ሌላ የውጭ አካል አይደለም። ስለዚህ ይህ የፍርድ ቤቱን ሂደት ሊያስቆም አይችልም”🤭🤭🤭 ተመልከቱ ሲኖዶስ የውጭ አካል ነው ሲል ሲኖዶስ የውጭ አካል ከሆነ ክህነት መልስ ብሎ መማጸንን ታድያ ምን እመጣው ሌላው በሽምግልና በሰላም ውይይት የማይፈታ በፍርድ ቤት ብቻ የሚፈታ ነው ብሎ የሚያምን ከነበረ? ሳልፈልግ ፍርድ ቤት ወሰዱኝ ምናምን ምናምን ይላል? የሄደው መፍትሄው ሰላም ሳይሆን ሽምግልናም ሳይሆን ፍርድ ቤት ብቻ ነው ብሎ ያመነውም የሚያሸንፍ መስሎት ስለነበር ነው፤ የፍርድ ቤቱ አካሄድ ስላላማረውና ፍርድ ቤት መሄድ ምርጫዬ አልነበረም ምናምን ማለት ጀመረ። እረ ገና በደንብ ካዳመጥነው ብዙ እውነት ያልሆኑ ነገሮች እናገኛለን።