Beza Baptist Church
Beza Baptist Church
  • 278
  • 47 805

Відео

1ኛ ቆሮንቶስ 9 ፤ 19 - 27 (ክፍል 28) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 3916 годин тому
ሐምሌ 14/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
(ክፍል 3) የወንድማማችነት ጣጣውና የአዲሱ መንገድ የተግዳሮቱ ዕድል || ዘፍጥረት 42 || መጋቢ መርዳሳ ካሳዬ || Beza Baptist Church
Переглядів 2616 годин тому
ሐምሌ 07/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 9 ፤ 19 - 27 (ክፍል 27) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || ወንድም ቢንያም በቀለ || Beza Baptist church
Переглядів 3421 годину тому
ሐምሌ 07/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 9 ፤ 8 - 18 (ክፍል 26) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || ወንድም ቢንያም በቀለ || Beza Baptist church
Переглядів 6321 день тому
ሰኔ 30/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
የወንጌል ብርሃን || 2ኛ ቆሮ 4 ፤ 1 - 6 || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist Church
Переглядів 4021 день тому
ሰኔ 30/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 9 ፤ 1 - 7 (ክፍል 25) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || ወንድም ቢንያም በቀለ || Beza Baptist church
Переглядів 3921 день тому
ሰኔ 23/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
በእግዚአብሔር መኖር || መዝ 16 ፤ 11 || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist Church
Переглядів 1821 день тому
ሰኔ 23/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 8 ፤ 7 - 13 (ክፍል 24) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || ወንድም ቢንያም በቀለ || Beza Baptist church
Переглядів 75Місяць тому
ሰኔ 16/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
የእግዚአብሔርን ፍትህ መጠበቅ || ዕንባቆም 3 ፤ 17 - 19 || ዲያቆን ማስረሻ ካሳው || Beza Baptist Church
Переглядів 58Місяць тому
ሰኔ 16/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 8 ፤ 1 - 6 (ክፍል 23) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 58Місяць тому
ሰኔ 09/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 32 - 40 (ክፍል 22) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 119Місяць тому
ሰኔ 02/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
ኒቆዲሞስ - የአይሁድ መምህር ወይስ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር || ዮሐ 2 ፤ 23 - 3 ፤ 13 || ወንድም ምኒልክ አስፋው || Beza Baptist Church
Переглядів 100Місяць тому
ሰኔ 09/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
እግዚአብሔር ዝም ሲል || ሉቃስ 11 ፤ 1 - 13 || 1 ዮሐ 5 ፤ 13 - 15 || ወንድም ላዕከ ታፈሰ || Beza Baptist Church
Переглядів 1 тис.Місяць тому
ሰኔ 02/2016 የእሁድ ስብከት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 25 - 40 (ክፍል 21) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 36Місяць тому
ግንቦት 25/2016 የእሁድ ተከታታይ ትምህርት በቤዛ ባፕቲስት ቤተክርስትያን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
መከራ : የምናስወግደው ወይስ የምናቅፈው || 2ኛ ተሰሎ 1 ፡ 4 - 10 || Pastor John || Beza Baptist Church
Переглядів 72Місяць тому
መከራ : የምናስወግደው ወይስ የምናቅፈው || 2ኛ ተሰሎ 1 ፡ 4 - 10 || Pastor John || Beza Baptist Church
(ክፍል 2) የወንድማማችነት ጣጣውና የአዲሱ መንገድ ጉዝጓዝ || ዘፍጥረት 38 - 41 || መጋቢ መርዳሳ ካሳዬ || Beza Baptist Church
Переглядів 1632 місяці тому
(ክፍል 2) የወንድማማችነት ጣጣውና የአዲሱ መንገድ ጉዝጓዝ || ዘፍጥረት 38 - 41 || መጋቢ መርዳሳ ካሳዬ || Beza Baptist Church
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 10 - 17 (ክፍል 20) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 782 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 10 - 17 (ክፍል 20) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
የወንድማማችነት ጣጣውና አዲሱ መንገድ|| ዘፍጥረት 37 || መጋቢ መርዳሳ ካሳዬ || Beza Baptist Church
Переглядів 1402 місяці тому
የወንድማማችነት ጣጣውና አዲሱ መንገድ|| ዘፍጥረት 37 || መጋቢ መርዳሳ ካሳዬ || Beza Baptist Church
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 1 - 10 (ክፍል 19) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 832 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 7 ፤ 1 - 10 (ክፍል 19) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
ዳግማዊ ትንሳዔ ለምን ? || ሮሜ 4 ፤ 16 - 25 || ወንድም ታምሬ ፍቃዱ || Beza Baptist Church
Переглядів 932 місяці тому
ዳግማዊ ትንሳዔ ለምን ? || ሮሜ 4 ፤ 16 - 25 || ወንድም ታምሬ ፍቃዱ || Beza Baptist Church
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ፤ 12 - 20 (ክፍል 18) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 312 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ፤ 12 - 20 (ክፍል 18) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ፤ 1 - 11 (ክፍል 17) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 512 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 6 ፤ 1 - 11 (ክፍል 17) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
ያልጨነገፈው ትንሳዔ || 1ኛ ቆሮንቶስ 15 : 2 - 3 || ወንድም ስሜ ታደሰ || Beza Baptist Church
Переглядів 1492 місяці тому
ያልጨነገፈው ትንሳዔ || 1ኛ ቆሮንቶስ 15 : 2 - 3 || ወንድም ስሜ ታደሰ || Beza Baptist Church
ያለፈውን መተው የአሁኑን መያዝ || ፊልጵስዩስ 3 ፤ 12 - 13 || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist Church
Переглядів 643 місяці тому
ያለፈውን መተው የአሁኑን መያዝ || ፊልጵስዩስ 3 ፤ 12 - 13 || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist Church
1ኛ ቆሮንቶስ 5 ፤ 6 - 13 (ክፍል 16) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 463 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 5 ፤ 6 - 13 (ክፍል 16) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
እውነተኛ መስታወት || ያዕቆብ 1:-19-27 || ወንድም ታምሬ ፍቃዱ || Beza Baptist Church
Переглядів 743 місяці тому
እውነተኛ መስታወት || ያዕቆብ 1:-19-27 || ወንድም ታምሬ ፍቃዱ || Beza Baptist Church
1ኛ ቆሮንቶስ 5 ፤ 1 - 6 (ክፍል 15) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
Переглядів 203 місяці тому
1ኛ ቆሮንቶስ 5 ፤ 1 - 6 (ክፍል 15) || መጋቢ ካሳሁን ሽፈራው || Beza Baptist church
ወዲያውኑ ! የመፅሃፍ ምረቃ || የማርቆስ ወንጌል ማብራሪያ || ስሜ ታደሰ || Beza Baptist Church
Переглядів 2183 місяці тому
ወዲያውኑ ! የመፅሃፍ ምረቃ || የማርቆስ ወንጌል ማብራሪያ || ስሜ ታደሰ || Beza Baptist Church
መዋረድንም አውቃለሁ || ፊልጵስዩስ 4 ፤ 12 || ወንድም አሻግሬ ከበደ || Beza Baptist Church
Переглядів 413 місяці тому
መዋረድንም አውቃለሁ || ፊልጵስዩስ 4 ፤ 12 || ወንድም አሻግሬ ከበደ || Beza Baptist Church

КОМЕНТАРІ

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Місяць тому

    አሁን አሁን ቴሌቭዥን ላይ ብዙም አላየውም እንጂ አንድ የኦሮምኛ ዘፈን ላይ ላስተዋለው ሰው ከህዝቡ መካከል ጥቁር ዶሮ ወደ ወንዙ የሚወረውር ሰው ይታይ ነበር ይህ ሰው የተቀረጸው በአጋጣሚ እንጂ እሱ ብቻ አይመስለኝም ህዝቡ ባይስማማ ይከለክሉት ነበር ሀሳቡ ልክ ቢሆንም የሚታየው ድርጊት ግን በብዙ ክርስቲያን ኦሮሞ ወገኖቻችንም የተወገዘ ነው ።

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 Місяць тому

    የቤተክርስቲያኑን አድራሻ ግለፁልን

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 Місяць тому

    አሜን ጌታ ሆይ ፍቃድህን በህይወቴ ውስጥ ማየት እንድችል እርዳኝ።አሜን ተባረኩ።🙏

  • @saronanaye
    @saronanaye Місяць тому

    አዎ !

  • @derejeabebe9606
    @derejeabebe9606 Місяць тому

    ፓስተር ስሜ፣ በጨዋ አቀራረብ፣ በሚዛናዊነትም እውነታውን አሰቀምጠሃል፣ እውነታውም ክርስቶስን ያላጋመደ ባህልም ሆነ እምነት፣ ትውፊትም፣ ዋጋ የለውም። ልብ ያለው ያስተውል!

  • @seifeshiferaw6480
    @seifeshiferaw6480 Місяць тому

    ቤዛዎች በተለይሞ የሚዲያው አባላት በርቱ ማለት እፈልጋለው

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 2 місяці тому

    እሱም የተናገረው ታሪክ እና ባህል እንጂ ምንም ከወንጌል ጋር ሕብረት የለውም ::

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 2 місяці тому

    ምላስ ለመቁረጥ አሁን በዚህ መረዳት ውስጥ መሆን 😀 mark your words no more!!!

  • @geta9722
    @geta9722 2 місяці тому

    ወንድም ስሜ ታደሰ ስንት ወርቃማ መፅሃፎችህን እንዳላስነበብከን ይህን እንቶ ፈንቶ ወሬን ይዘህ መተህ ታደክማናለህ ? እሬቻ ደመራ የመስቀል በአል ለክርስቲያን ምን ሊረባው ነው? ወይስ ወደ ፖለቲካው ለመጠጋት የዘር ሃይማኖትን ሰበብ አድርገህ የሞተልህን የክርስቶስ ወንጌልን ጥለህ አቴቴን አዳልሞቲን አምልኩ በታሪክ የተመዘገበን ኢሬቻን ስገዱለት ልትለን ነው? አይ ሲያልቅ አያምር የተባለልህ ሄደህ ሄደህ እንዲ ምትዘላብደው ክርስቶስን የት አደረከው። ተመለስ ይብቃህ የሰይጣንን ታሪክን አትንገረን ጌታ ይፈውስህ።

  • @Adane36
    @Adane36 2 місяці тому

    ተባረኩ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ዚክና ስሜ በጣም አክባሪሽና ምወድሽ ሚሚ ነኝ

  • @mihretadane-tq6jx
    @mihretadane-tq6jx 4 місяці тому

    Wow be blessed !!!

  • @user-kj3ff4qr8l
    @user-kj3ff4qr8l 4 місяці тому

    አሜን ፀጋዉ ይብዛልህ🎉🎉

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ወንድሜ ጌታነህ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።🎉🎉🎉🎉

  • @yahuinfo8306
    @yahuinfo8306 4 місяці тому

    አጭር ሰው አሉ.....!

  • @barkottube3112
    @barkottube3112 4 місяці тому

    amesegnalew ena endet ena meche nw magignet mesatef minchilew?

  • @ephraimzegeye7131
    @ephraimzegeye7131 4 місяці тому

    The song is very good, but the instrument is a bit loud

  • @zicnuru6847
    @zicnuru6847 5 місяців тому

    ዘመኔን ሙሉ አፈቅረሃለሁ

  • @aregashmamo7916
    @aregashmamo7916 5 місяців тому

    አስደናቂና ሞጋች ምስክርነት ነው። የነጠረ የሕይወትና የአገልግሎት ጉዞ እንዲኖርህ ያደረገውና አብሮህ የተጓዘው ልዑል እእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። የተከበሩ ቤተሠቦችህ ይለምልሙ።

  • @Rosetube143
    @Rosetube143 5 місяців тому

    ስምዬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እንኳን እረዳህ ከነመላ ቤተሰብህ የቤዛ ባፕቲስተ ቤ/ክ ምግመናን በሙሉ የጌታ ሰላም ከናንተ ጋር ይሄሁን፡፡

  • @AmexDend
    @AmexDend 5 місяців тому

    ❤❤

  • @AmexDend
    @AmexDend 5 місяців тому

    ❤❤ - እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ስሜ

  • @teddyshow3498
    @teddyshow3498 5 місяців тому

    የማከብረውና የምወደው ወንድሜ ስሜ እንኳን ጌታ ረዳህ። አሁንም በቀረው ዘመንህ ጌታ ይታይብህ

  • @esayyasahmed4745
    @esayyasahmed4745 6 місяців тому

    እውነተኛ ህብረት ያለበት ቦታ= ቤዛ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 місяців тому

    ወይኔ ወይኔ ከእውነት የራቀ ነው መስቀል የሞተን እያስነሳም ጌታ እንጂ::

  • @user-kt4hs1cl8e
    @user-kt4hs1cl8e 6 місяців тому

    res.cloudinary.com/vop/image/upload/f_auto,q_auto:good/v1626364438/jehova-nissi-moses_of46jp.jpg

  • @bekeleabebie1808
    @bekeleabebie1808 8 місяців тому

    Yemayalf Hiwot (@#£%& @#£%) - Mkc Choir @#£%& @#£% (Yemayalf Hiwot) - # @#£%&

  • @bekeleabebie1808
    @bekeleabebie1808 8 місяців тому

    Yemayalf Hiwot (@#£%& @#£%) - Mkc Choir

  • @servantofgod7831
    @servantofgod7831 8 місяців тому

    😍😍😍😍😍

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 9 місяців тому

    Very nice presentation 👏

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 9 місяців тому

    መጋቢ (not አቶ) ቢትል ደስ ይለኝ ነበር፡፡

  • @kidistzinabu1755
    @kidistzinabu1755 9 місяців тому

    Pastor Sime Geta abizito yibarikih. Getan silanitena silebetesebih Egziabiherinebarikalehu.Egzi. yesetehin tsega beagibabu yetetekemikibetina ye-Hiwot tirigumu yegebah, getan yeredah neh. Lezih degimo tigatih lezih endabekah new yastewalikut

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 9 місяців тому

    ምንም ተአምራት እግዚአብሔር ያደረገውን መናገር ብትፈልጉ ከክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ከትንሣኤው በላይ የእግዚአብሔርን ስራ መናገር አትችሉም ምክንያቱም እዛ ላይ ነው ሞት ነገሩ ሁሉ መበስበስ ሁሉ አልቆ አሁን መታደስ የጀመረው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው ……….❤ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @SelamawitEsheteOfficial
    @SelamawitEsheteOfficial 9 місяців тому

    አሜን በክርስቶስ ያለን ተስፋ በዚህ ዓለም ከምናገኘው ኑሮ በላይ ነው ❤

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 10 місяців тому

    የክርስቲያን ርዕዮተዓለም ምንድነው? ከሀይማኖት ወንድማችሁ እና ከተወላጅ ወንድማችሁ የቱን ይመርጣሉ? እዳችንን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍሎልናል፤ ምንም እዳ የለብንም፤ የፍቅር እዳ ብቻ እንጂ!! ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @gezawdejene3391
    @gezawdejene3391 10 місяців тому

    አይ ጴንጤ¡ ጭልጥ ያለ የብልፅግና ካድሬ ሆነህ ቁጭ አልክ። አቤት አንተ ሰውዬ ነገ የምትከፍለው ዋጋ! የአጋንንት አምልኮ የሆነው ኢሬቻን እንደፈለገህ ተች! መስቀልንና ደመራችንን ግን ተውልን! ልዩነቱን አጥተህው ሳይሆን እንዴት አድርጌ የጠ/ሚውንና ጊዜ የሰጣቸውን ቅል ጋሎች ላስደስት ብለህ ልማታዊ ነጋዴነት በልጦብህ ነው። እመነኝ ምላስህን የምንቆርጥልህ ዘመን ቅርብ ነው። Mark my Word!

    • @nigatu1217
      @nigatu1217 2 місяці тому

      Komataw ye buda wulaje, where are your fingers ? haha, ...

  • @simetadesse6290
    @simetadesse6290 10 місяців тому

    I address my many thanks Dr TEsfaye.

  • @simetadesse6290
    @simetadesse6290 11 місяців тому

    very interesting Dear Brother Ato Ashagre.God bless you more.

  • @seifeshiferaw6480
    @seifeshiferaw6480 Рік тому

    ወንድም ታምሬ ወቅታዊና የዘመኑ አስፈላጊ ትምህርት ነው ቤ/ክ ስለ ትዳር ብዥታ ወይም ጥርት ያለ አስተምሮ በጠፋበት ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህርት ጠቀሜታው የትየሌሌ ነው ተባረክ::

  • @birktawitdirelegehare6201

    tebarkulign.

  • @amanueldaniel178
    @amanueldaniel178 Рік тому

    beiwnet geta yibarkachihu be inamte bizu temriyalew

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Рік тому

    ❤🎉 ወንድሜ መርዳሣ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ❤🎉

  • @simetadesse6290
    @simetadesse6290 Рік тому

    Dear this is a wonderful message for us. God bless you more.

  • @genetshibeshi4386
    @genetshibeshi4386 Рік тому

    God bless you! Yabzaleh! Yochemrleh! Yasfah!

  • @olabek6274
    @olabek6274 Рік тому

    Amen❤❤🙏

  • @abenezermoges710
    @abenezermoges710 Рік тому

    Wow

  • @zicnuru6847
    @zicnuru6847 Рік тому

    ልጆችን መቅረፅ የሁሉም ሰው ኃላፊነት ነው በተገቢው የተቀረፀ ትውልድ ዘመንን ይዋጃል እደጉ ተመንደጉ

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Рік тому

    Watching wiht like♥♥♥♥

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Рік тому

    የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛላቹ♥♥

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Рік тому

    Hi bro, improve your self to explain to the point. May the Lord of grace increase you.