- 128
- 101 701
ሰማያዊ ዜማ( ዘ ኦርቶዶክስ) ቱዩብ Semayawe Zema tube
Germany
Приєднався 27 кві 2020
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙርና መንፈሳዊ መልዕክቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።
በጀርመን በሊቀ ካህናት መላከ ሰላም ዶክተር መርአዊ ተበጀ አስተባባሪነት መንግስት በአማራ ህዝብና በሌሎች ክልሎች የሚያደርገውን ግድያ የተቃውሞ ሰልፍ
በአቢይ አህመድ የሚመራው ገዳዩ የብልጽግና መንግስት የአማራን ህዝብና ና ተዋህዶን የማጥፋት ዘመቻ እናወግዛለን።
Переглядів: 29
Відео
"ቃልህ ማር ነው ላፌ" ሊያደምጡት የሚገባ መዝሙርከቁጥር ፩አልበም አንዱ ነው። New Orthhodox Tewhido Mezmur By lke Dyakon Amare
Переглядів 1565 місяців тому
ሁሉም ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መዝሙር New Orthodoxs Tewhido Mezmur By Like Dyakonat Amare Asaye Subscreib Sher Bemadregi Btseb Slemthonu Ameseginalew
የዓቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት በዓለ ደብረዘይትን በዝማሬና በትምህርት በጸሎተ ቅዳሴ በጀርመን ኮለኝ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።
Переглядів 278 місяців тому
ዳግም ምጻቱ በሰፊው የሚነገርበት የደብረ ዘይት በዓል ነው ድንቅ ትምህርትና ዝማሬ ነበር የረዳን አምላካችን ይክበር ይመስገን።
ሊያደምጡት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ምስጢር ቀሲስ ብርሃን መዝገቡ ትውልድ ሁሉ "ብፅዕት ይሉኛል"
Переглядів 10710 місяців тому
የእግዚአብሔርን ቃል መስማት የልብ እረፍትና መጽናናት መረጋጋት ነው ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተሰበከ ግሩም ስብከት ነው ሰምተው ያካፍሉት በመጋቤምስጢር ቀሲስ ብርሃኑ።
እሴብሕ ጸጋከ ዘ መድሃኔዓለም (ወዘ ቅንዋት)በዜማ
Переглядів 61210 місяців тому
የመድሃኔ ዓለም እሴብህ ጸጋከ ዘስቅለት ወዘ ቅንዋት በስቅለቱ መታሰቢያ ወይም በእለተ መድሃኔዓለም በዲያቆናቱ የሚዘም መሳጭ ዜማ ነው።
በጀርመን ርዕሰ አድባራት ኮለኝ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ የነበረ ድንቅ መንፈሳዊ አገልግሎት በከፊል።
Переглядів 17310 місяців тому
ልዩ ነበር ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ እግዚአብሔር ለዓመቱ ያድርሰን በጀርመን ኮለኝ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ይመስል ነበር ሼር አድርገው ያካፍሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሰማያዊ ዜማ ቱዩብ
በጀርመን ሙንስተር ከተማ መንበረ ንግስት በዓታ ለማርያም የነበረ ታላቅ የንግስ በዓል ልዩ ነበር በረከቷ ይደርብን።
Переглядів 9111 місяців тому
የድንግል ማርያም በረከት ያገኘንበት ደስ የሚል በዓል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
"የንግስት እሌኒ" ታሪክን አጭር መንፈሳዊ ድራማ ለመስቀል በዓል በጀርመን ኰለኝ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ይህን ይመስል ነበር።
Переглядів 241Рік тому
"የንግስት እሌኒ" ታሪክን አጭር መንፈሳዊ ድራማ ለመስቀል በዓል በጀርመን ኰለኝ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ይህን ይመስል ነበር።
"የእግዚአብሔር መልአክ" ሊያደምጡት የሚገባ የመላዕክት መዝሙር።
Переглядів 440Рік тому
"የእግዚአብሔር መልአክ" ሊያደምጡት የሚገባ የመላዕክት መዝሙር።
" ዋናዬ" የገዛኝ በነፍሱ ህማሙን ሞቱን ለኛ የከፈለውን ። በእንባ የሚሰሙት መዝሙር ሊቀ ዲ/ ናት አማረ አሳዬ Wanaye
Переглядів 315Рік тому
" ዋናዬ" የገዛኝ በነፍሱ ህማሙን ሞቱን ለኛ የከፈለውን ። በእንባ የሚሰሙት መዝሙር ሊቀ ዲ/ ናት አማረ አሳዬ Wanaye
"ስለኔ ብለህ" የንስሐ መዝሙር ቀራንዮ መስቀሉን የምናስብበት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ ።
Переглядів 435Рік тому
"ስለኔ ብለህ" የንስሐ መዝሙር ቀራንዮ መስቀሉን የምናስብበት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ ።
"አንድ ነው ምንጩ" ዘመኑን የሚዋጅ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ፍቃዱ ማሙዬ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ነው።
Переглядів 142Рік тому
"አንድ ነው ምንጩ" ዘመኑን የሚዋጅ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ፍቃዱ ማሙዬ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ነው።
"በገናዬን ልደርድር ለክብርሽ" ዘማሪ /ቀ/ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና የእመቤታችን የድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙር
Переглядів 493Рік тому
"በገናዬን ልደርድር ለክብርሽ" ዘማሪ /ቀ/ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና የእመቤታችን የድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙር
"ያመንኩበት አምልኰዬ"ቀረንዮ መስቀሉን የምናስብበት የምስጋና መዝሙር። ሊቀዲያቆናት አማረ አሳዬ
Переглядів 8742 роки тому
"ያመንኩበት አምልኰዬ"ቀረንዮ መስቀሉን የምናስብበት የምስጋና መዝሙር። ሊቀዲያቆናት አማረ አሳዬ
"ከኔ በላይ ለእኔ" ዘማሪ ቀሲስ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና ድንቅ ዝማሬ By Kene Blayi Lene Kess Legsse Yrefu
Переглядів 6942 роки тому
"ከኔ በላይ ለእኔ" ዘማሪ ቀሲስ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና ድንቅ ዝማሬ By Kene Blayi Lene Kess Legsse Yrefu
"የክብር እመቤት " ልብን የሚያረሰርስ የድንግ ል ምስጋና ዘማሪት ኢንጅነር ፋሲካ
Переглядів 3422 роки тому
"የክብር እመቤት " ልብን የሚያረሰርስ የድንግ ል ምስጋና ዘማሪት ኢንጅነር ፋሲካ
"ተስፋዬ ማነው" ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ መዝሙር ዘማሪት መስከረም ወልዴ
Переглядів 4,9 тис.2 роки тому
"ተስፋዬ ማነው" ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ መዝሙር ዘማሪት መስከረም ወልዴ
"ተስፋዬ ነሽ" የድንግል ማርያም ውዳሴ ዘማሪት ውዴ ታችበሌ
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
"ተስፋዬ ነሽ" የድንግል ማርያም ውዳሴ ዘማሪት ውዴ ታችበሌ
"አላዝን አልከፋ እኔ "ዘማሪት እንቁስላሴ ጐሳ የሚያጽናና ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር
Переглядів 7 тис.2 роки тому
"አላዝን አልከፋ እኔ "ዘማሪት እንቁስላሴ ጐሳ የሚያጽናና ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር
"ከክርስቶስ ጋራ " ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳዬ ልብን የሚያረሰርስ የምስጋና መዝሙር by Dyakon Amare Asaye Orthodoxs Tewhido Mezmur
Переглядів 3362 роки тому
"ከክርስቶስ ጋራ " ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳዬ ልብን የሚያረሰርስ የምስጋና መዝሙር by Dyakon Amare Asaye Orthodoxs Tewhido Mezmur
ላወድስሽ የእመቤታችን ውዳሴ ሁላችሁም ስሙት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳየ
Переглядів 3552 роки тому
ላወድስሽ የእመቤታችን ውዳሴ ሁላችሁም ስሙት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳየ
የቀባኸው ይለመልማል ሊያደምጡት የሚገባ የምስጋና መዝሙር።ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳየ Ykebahew Zemari lkedyakonat Amare Asaye
Переглядів 5582 роки тому
የቀባኸው ይለመልማል ሊያደምጡት የሚገባ የምስጋና መዝሙር።ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳየ Ykebahew Zemari lkedyakonat Amare Asaye
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። እሰይ አበራ መስቀሉ ዘማሪት ትርሃስ ገ/ እግዚአብሔር ድንቅ የምስጋና መዝሙር።
Переглядів 1492 роки тому
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። እሰይ አበራ መስቀሉ ዘማሪት ትርሃስ ገ/ እግዚአብሔር ድንቅ የምስጋና መዝሙር።
አደባባየ የታየሁብህ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መዝሙር" ሊቀዲያቆናት አማረ አሳየ"
Переглядів 3152 роки тому
አደባባየ የታየሁብህ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መዝሙር" ሊቀዲያቆናት አማረ አሳየ"
በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ የጽርሐ አርያም ቅድስት ስላሴ በአል እንዲህ ባማረ ሁኔታ አሳለፍን። ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።
Переглядів 1222 роки тому
በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ የጽርሐ አርያም ቅድስት ስላሴ በአል እንዲህ ባማረ ሁኔታ አሳለፍን። ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።
"በለኒ መሐርኩከ" ምሬሃለሁ በለኝ ስለድንግል ማርያም ሊሰሙት የሚገባ መልዕክት የሁሉም ዐይን አንተን ተስፋ ያደርጋል።መዝ ፩፻፵፬፥፩፭
Переглядів 1532 роки тому
"በለኒ መሐርኩከ" ምሬሃለሁ በለኝ ስለድንግል ማርያም ሊሰሙት የሚገባ መልዕክት የሁሉም ዐይን አንተን ተስፋ ያደርጋል።መዝ ፩፻፵፬፥፩፭
"ማርያም ድንግል ጸልይ" የእመቤታችን ጸሎት በረከት ለሁላችን ይሁን ።
Переглядів 1032 роки тому
"ማርያም ድንግል ጸልይ" የእመቤታችን ጸሎት በረከት ለሁላችን ይሁን ።
"ያድናል " እጅግ አጽናኝ መዝሙር ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ New Orthodoxs Twhido Mezmur Like Diyakoat Amare Asaye
Переглядів 3522 роки тому
"ያድናል " እጅግ አጽናኝ መዝሙር ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ New Orthodoxs Twhido Mezmur Like Diyakoat Amare Asaye
"በእንተ ልደታ ለማርያም "የእመቤታችን ልደት ያሚያወሳ ድንቅ የልደታ ለማርያም መዝሙር ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ New Orthodoxs Twhido Mezmur
Переглядів 8692 роки тому
"በእንተ ልደታ ለማርያም "የእመቤታችን ልደት ያሚያወሳ ድንቅ የልደታ ለማርያም መዝሙር ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ New Orthodoxs Twhido Mezmur
ዘረኛው የአቢይ አህመድ የብልግና መንግስት በዓማራ ህዝብ ላይ የሚፈጽመውን የዘር ማጥፋት በህግ ይጠየቅል
በእውነት ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ውድሜ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በትክክል አንቀርም
እልልልልልል❤❤❤
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏✅✅✅
Zmarie melaekt yasemalin egzeabher kenante yhun ,betachu ybarik❤❤❤
Kala hiwet yesamalna,tadrshu yabreka❤
👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤ እግዚሃብሄን አምነን አንቀርም ከሜዳ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ሠላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያብዛላችሁ:: ልጃችሁንም የድንግል ልጅ በእውቀት በማስተዋል እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግላቹ እግዚአብሔርያብዛችሁ በበረከተ ስጋ በበረከተ ነብስ ይባርካችሁ::
Amen Amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ
ቃለ ሂወት❤
❤❤❤❤
💕🙏💕🙏💕🙏
እጱብ፡ድንቅ
እሜን
አሜን አሜን አሜን
ሰዓሊ ለነ ማርያም እልልል
Asssssey diaqon wendmi Agzabhier amlak admen ystachiwa
❤❤
❤❤
አብዝቼ ብዘራ ይቅኔ ጅረት ከከንፈሬ ቢፈስ አእላፍ ቃላት ታሪክ ሆኖልኝ ነው ሞትና ኩነኔ ባንተ መተላለፍ ታውጆ መዳኔ።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ እንዴ ጂም ትሰርያለሽ እንዴ
ምነው አፍ እንዳመጣ መለፍለፍ የእመቤቴን ስም ስሰሙ ወደ ጸበል ይሻላል መዝሙር ላይ ስለጅም ምን አመጣው ልብ ይስጥ ለሁሉም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃልህ ማር ነው ለአፌ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
AMEEN 😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
የነሱን ወዝዋዚ አትውሰድ በተረፈ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን
ደግሞ እነሱ እንኳን ሊወዛወዙ እመቤቴን መስማት አይፈልጉም ልብ ይስጣቼው በቤቱ የሚያገለገሉትን አትንቀፋ ውዝዋዜ ምናምን ማለት ምን አመጣው ማንም እንደሚያሸበሽበው ነው ያሸበሸበው
ይበል ነው ድንቅ መዝሙር ኤማየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ዲያያቆን
Zmarie melaekt yasemalin ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kala hiwet yasemslana Amanye
❤❤❤❤
አንቀርም ከሜዳ አንቀርም በሰው ሀገር አንተን አምነን እግዚአብሔር😭 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድማችን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
❤❤❤😇🙏🏾🥰💕🥹😍✝️✝️✝️
ዲ/ ን አማረ ምስባክ ልቀቀው
Amen(3)
ይህን መዝሙር እንድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ለአንተም ቃል ሂወት ያሰማልን ፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን ፤ የአገልግሎት ዘመን ያስረዝምልን ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።
Amen Amen
አቤት ማን ይቆም ይሆን በፊት ሀይልህ ሲገለጥ በሰማይ
Amen
ወድሜ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️🛐👏🛐✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን + አሜን 🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏