- 26
- 779 835
Werkama media / ወርቃማ ሚዲያ
United States
Приєднався 24 сер 2020
This is a Christian channel which talks about Jesus and the kingdom of God
ንፁህ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Nitsuh Fikir Amharic film
ንፁህ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Nitsuh Fikir Amharic film
Переглядів: 164 135
Відео
ዝናህ የገነነው | ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ | ውዳሴ ለአምላክ ፕሮጀክት |Zenah yegenenew |Lidya Anteneh
Переглядів 1,9 тис.8 місяців тому
ዝናህ የገነነው | ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ | ውዳሴ ለአምላክ ፕሮጀክት |Zenah yegenenew |Lidya Anteneh
መሸሸጊያ ዋሻ | Mesheshegiya washa | ውዳሴ ለአምላክ project
Переглядів 14 тис.Рік тому
መሸሸጊያ ዋሻ | Mesheshegiya washa | ውዳሴ ለአምላክ project
በምስጋና ዘመቱ| Bemisgana Zemetu | ውዳሴ ለአምላክ project
Переглядів 32 тис.Рік тому
በምስጋና ዘመቱ| Bemisgana Zemetu | ውዳሴ ለአምላክ project
ስሙ እግዚአብሄር ነው |Drum cover |እስክንድር ታምሩ
Переглядів 5 тис.2 роки тому
Original Song by @Bettytezeraofficial
አዲስ ዝማሬ- ታለንት ሾው /ገሊላ እና ሙሉቀን/
Переглядів 2,5 тис.2 роки тому
ይህ ታለንት ሾው የማንንም ፀጋ ለማወዳደር ሳይሆን በውስጣቸው ያለውን ፀጋ ለማነሳሳት የተዘጋጀ ነው የተባረካችሁበትን ዝማሬ ለመምረጥ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ይምረጡ t.me/Addiszemaretalent
ኢትዮጵያ ሃገሬ Ethiopia hagere /ይስሃቅ ሰዲቅ፣ ጆይስ፣ ደረጄ ማሴቦ፣ ሜርሲ፣ ሜቲ/
Переглядів 63 тис.2 роки тому
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
እውነት በጠም የሚገርም ነው ደግሞ በጣም ያስተምራል እኔ በጣም ተምረበታለሁ በዚህ ፊልም ላይ የተሳተፉችህ ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛም የእግዚአብሔርን ድምጽ ለይተን ማወቅ እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት በዚህ አይነት የሴንቱ ትዳር ፈርሷል የሰንቱ ህይወት ተበላሽቷል ብቻ ድንቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምዕራፍ 2ን ላኩ
እጅግ ድንቅ ጅማሮ ነው ተባረኩ !!
❤❤😮😮
Wowowow አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክህ በብዙ ፀጋ❤❤
እግዚአብሔር በቃሉ ይናገሰናል ደግሞም በእውነተኛ አጠልጋዮችም ዛሬም መናገር አላቋረጠም በርቱ ተሐድሶ ይሆናል ስለሁሉም ንስሃ እንግባ ሐሰተኞችንም በንችል ስተዋልኔ እኖጸልይላቸው ከሰሙና ከተመለሱ ምህረት ለነሱም ከለ አምቢ ካሉ ደረታችንን ደልቀን እናለቅስላቸዋለን የጌታን ድምጽ የምትሰሙ ጸጋው ያለባችሁ ጥግጥጉን የቆማችሁ በጸጋው አትፈሩ ከትፍሩም ከገልግሉ የከዲስ ኪዳን ነብይ ወይንም ትኖቢት በቃሉ ይመረመራል ለመመረመር ፈቃደኛ ሁኑ በቃሉና በጸሎት ሁላችንም እንትጋ በጎች ነንና ድምጹን ሊያሰማን የታመነ ነው ለአዲስ ነፍሳትም መሰናክል አንሆንም የክርስቶስን ምጻት እናፋጥናለን ዛሬም እግዚአብሔር መንፈስ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰራ ለሌሎችም እናሳያለን ጌታ ይረዳናል ተባረኩ !
“በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” - ዮሐንስ 10፥27
ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ
እግዚአብሔር በግሉ የማያውቅ ሰው ህይወት እንደዚህ ነው ሚበላሸው ምርጥ መልክት ነው ተባርኩ🎉🎉🎉🎉🎉
Well done Eskew, bertalen🎉
ትንቢተ ኤርምያስ 3 1፤ በሰው ዘንድ፡- ሰው ሚስቱን ቢፈታ፥ ከእርሱም ዘንድ ሄዳ ሌላ ወንድ ብታገባ፥ በውኑ ደግሞ ወደ እርሱ ትመለሳለችን? ያች ሴት እጅግ የረከሰች አይደለችምን? ይባላል። አንቺ ከብዙ ውሽሞች ጋር አመንዝረሻል፥ ወደ እኔም ትመለሻለሽን? ይላል እግዚአብሔር።
እ/ር ይባርካችሁ የሚያስተምር ፊልም ነው ማንም ያየው በግልጽ የሚያስተምር ነው በዚሁ ቀጥሉበት
በጣም አስተማሪ ምርጥ ፊልም ነው!!
አሰልቺ አሰተያዬት ሰጪ ወደ እምነት የሚያንሾካሹኩ ጠቃሚ መሰል ጎጂ አስተያዬቶች ፊልሙ እንዲያስጠላኝ ነው የሆነው
Eskindr bravo 👍👍
Wede eregnachew bedenb yetetegu begoch dimtsun yileyutal. God bless you, we've learnt a lot from it.
True melket nw bertu
Betam astmari drama nw bertu
መንፈሳዊ ድራማ ብዙም የለንም በርቱልኝ ተባረኩልኝ
yemigerm nw yereghachenen demetse mesemat yehunlen tebarku
❤❤❤❤🙏🙏
God bless y'all
❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen Tebareku
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እስኬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ግንዛቤን ያስጨብጣል ዋው አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤
Bertu Egziabher yirdan ye Eregnachinin ye Egziabhern dimts mesmat yihunilin tebareku
Fantastic 🙏
Betam dinq arif filme new abiso menifesawi bemehoni temecitonal wow ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው መልክተኛው ብቻ ሳይሆን መልዕክቱም በእግዘአብሔር ቃል መፈተሽ አለበት ሌላም እንጠብቃለን ብዙ በብዙ ጉዳይ መሰራት አለበት
👏👏👏👏👏
እጂግ አስተማሪና በተለይ አሁን በአንድም በሌላ በኩል የሰውን እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምናውቅበት ጊዜ ያጣን ሰዎች የሆነው ብዙዎች ነን። በተለይ እንደ ጠንቋይ ቤት ፀሎትቤትም ሆነ ፕሮግራም ስናሳድድ ነበያትና ትንቢት ፍለጋ በብዙ ተላልፈናል ይህ ፊልም ትልቅ መልእክትን የያዘ፣ በተለይ ወንዶች(ባሎች) እነሱ ሲስቱ ሚስቶች በይቅርታ ይመለሳሉ አብዛኞች ነገር ግን ባሎች የሴትን ስህተት በፍፁም መቀበል አይችሉም ለይቅርታም ልብ የላቸውም ይሄ ፊልም የሳተ ይመለሳል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው የሚለውን ድምፁን ያፀናል ባሎችም የይቅርታ ልብ እንዳላቸው አስተምሯል።ጥሩ ትወና እና ቆም ብለን እንድናስተውል መካሪ ነው። እስክንድር ወንድሜ በመንፈሳዊው ፊልም ደግሞ በማስተማር በመገሰፅ በክብር ብቅ ስላልክ ደስ ብሎኛል። በርታ በጣም ድንቅ ነው ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹህ 🙏🏾
እናቶች ግን በጣም ታሞላቅቃላቹ ልጅ ተማሩበት
እናቶች ግን በጣም ታሞላቅቃላቹ ልጅ ተማሩበት
ትልቅ ዱርዬ 😅😅😅😅እንተ ትንሹ ዱርዬ ነክ😅😅😅
ከ Christian podcast ነው መጥቼ ያየሁት🥰
I love you so much
👏
የሀሰተኛ ነቢያቶች ጉድ ከዚህ የባሰ አለ አጋልጧቸዉ:: በርቱ ጌታ ይባርካችሁ::
Wow መንፈሳዊ ፊልም አንደዚ በመራቱ በጣም ደስ ብሎኛል
Very important message! an outstanding Christian movie. May God Bless you all
አሜን የእረኛይን ድምፅ መስማት ይሁንልኝ ❤❤❤❤
Wow wow
ተባረኩ አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤ እኔም ለትዳሬ ተስፋ አለኝ
ፊልሙ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ።
Astemari film. Tebareku!
Who is cry like me😢 OMG thank you eske❤❤🙏🙏🤲🤲
በእውነት የብዙ ሰው ህይወት ነው በዝ መንገድ የተባለሸው 😢 በእንባ ጨረስኩት