- 10
- 21 595
Hailu vet dog clinic
Приєднався 15 січ 2024
የወተት ላሞችን ወደ ቡራዩ እያጋዛን
የወተት ላሞችን በተለያዩ አካባቢወች ሰንገዛ በከፍተኛ ጥንቃቄ ክትትል ነው የምንገዛው
ይህም መሰረት የሚያደርገው በወተት ምርት ከፍተኛ ምርት የሚሰጡትን በጥንቃቄ መምረጥ
እንዲሁም እርግዝናቸው የተረጋገጠ እና በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚታዩት አረጋግጠን ነው
ከተዛማች በሸታወች ነፃ የሆኑትን ለአርቢወች በተለየ ትኩረት ሙያን መሰረት ባደረገ መልኩ እናግዛለን
ይህም መሰረት የሚያደርገው በወተት ምርት ከፍተኛ ምርት የሚሰጡትን በጥንቃቄ መምረጥ
እንዲሁም እርግዝናቸው የተረጋገጠ እና በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚታዩት አረጋግጠን ነው
ከተዛማች በሸታወች ነፃ የሆኑትን ለአርቢወች በተለየ ትኩረት ሙያን መሰረት ባደረገ መልኩ እናግዛለን
Переглядів: 1 748
Відео
የጊደሮች ግዥና መረጣ ለወጣትዋ
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
የወተት ላሞችን በአካቢቢያችን በትንሸ ላሞች ብንጀምር ለመሀበረሰብ የምንሰጠው መልካም ነገር የተሻለ እንድንደርሰ ትልቅ የገቢ ምንጭ ይሆነናል በተለይም በየግዜው የኮርማ ፍላጎትን እየጠበቅን ጥሩ ዘር የምናሰጣቸው ከሆነ በወተት ምርታቸው የተሻለ የሚሰጡ ጊደሮችን ሰለምናገኝ በአጭር ግዜ በሰራችን ውጤታማ እንሆናለን
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች!
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ለወጣትዋ የተገዙ ላሞች ሰንገዛ የተደረጉ ጥሩ የክትትልና ሰራወች አሁን ላይ ላሞቹ በጥሩ ሁኔታ ላይ መገኝት ብቻ ሳይሆን ቀድመው የተገዙትም ዘር መያዛቸው በእርባታ ላይ ያለን ጠንካራ ሰራ የበለጠ እንድንሰራና ውጤታማ እንድንሆን አድርጎናል ሰለሆነም ሰንገዛ ከተለያዩ የጤና ችግሮች ነፃ የሆኑና የተሰጣቸውም ዘር የውጭ ዝርያ ዘር መሆኑንና ዝርያወቹም በወተት ምርታቸው የተሻለና ከፍተኛ የወተት ምርት የሚሰጡ መሆኑን አረጋግጠን ነው
''ሊዩዩት የሚገባ''ወጪ ቆጣቢ የአመጋገብ አይነቶች ውስጥ 1ኛው...
Переглядів 4,5 тис.2 місяці тому
''ሊዩዩት የሚገባ''ወጪ ቆጣቢ የአመጋገብ አይነቶች ውስጥ 1ኛው...
ምርጥ ምርጥ የወተት ላሞች እና ጊደሮች እሰከነ ጥጃዎቻቸው በጅምላ የሚሸጡ...
Переглядів 4,6 тис.2 місяці тому
የወተት ላሞችን ሁልግዜ በምንገዛበት ግዜ ከተዛማች በሸታ ነፃ እንዲሆኑ ወደ እኛ እርባታ እንደመጡ ለብቻ በማቆየት የተለያዩ የጤና ክትትሎችን ማድረግ ተገቢ ነው ይህም በተለያዩ አጋጣሚወች የበሸታ ተሸካሚ ቢሆኑ በሸታው ወደ ሌሎቹ ሳያሰተላልፉ ክትትል ለማድረግ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል በተለይ ከተለያዩ በታወች ሰንገዛ የህክምና አገልግሎት መሰጠቱ ተገቢ ነው ይህም በሸታው ሳይሰራጭ የኢኮኖሚ ጉዳት ሳያደርሰ ቶሎ ለማከምና በሰራ ላይ የሚገጥሙንን መፍቴ ለመሰጠት የተሻለ ይሆናል
በአጭር ጊዜ ውስጥ ይሰልጥኑ ይጠቀሙ በሬን ማደለብ በባለሙያ ታግዘው
Переглядів 2,7 тис.3 місяці тому
Description የሚደልቡ በሬወችን ሰንገዛ መጠንቀቅ የለብን ከተዛማች በሸታ ነፃ ናቸው የሚለው ነው 1,,የሳንባ ነቀርሳ በትንፍአሸና በንክኪ ሰለሚተላለፍ 2,FMD አፍና እግርን የሚያጠቃ በሸታ መጠንቀቅና መከተባቸውን ማረጋገጥ 3,Anthrax vaccine (አባሰንጋ በሸታ ክትባት መውሰዳቸውን ማረጋገጥ 4, LSD lamp sk8ne vaccine ( ተላለፊ የቆዳ በሸታ ክትባት መውሰዳቸውን ማሰጋገጥ ወዘተ እነዚህላ ሌሎችም በሸታወች በብዛት ሰለሚያጠቁዋቸውና ለሞት ሰለሚያጋልጧቸው መከተባቸውን ማረጋገጥ አሰፈላጊ ነው ወደ ማደለብያውም እንደመጡ ለብቻቸው ለተወሰኑ ቀናት 40 ቀን ገለል አርጎ ማቆየት ያሰፈልጋል በነዚህ ግዝያት ው...
የውሻወች ህክምና እና ክትትል
Переглядів 2224 місяці тому
በአለማችን ላይ በርካታ የውሻ በሸታወች ሲኖሩ እንደየ አካባቢዎና አገራቱ በበሸታው የመጠቃት ሁኔታ ይለያያል በተለያዩም ምክነያቶች ይሆናል ዛሬ ውሻዋ የገጠማት እርሰ በእርሰ በመጣላት የአጥንት መቀጥቀጥና በጉዳት ላይ ያለችና እርጉዝናም ሰለአላት በተቻለ መጠን የውሻዋን ጤንነት በተቻለን መጠን በጥንቃቄ ለመሰራት ችለናል ጥሩ ውጤትም አሰገኝቶልኛል ውሻወች በቀላሉ ለተለያዩ የመካኒካል ትራውማ (mechanical trauma ) ይጋለጣሉ ይህም በግዜ ህክምና ካላገኙ ወደ secondary infection ይቀየርና የተለየ ችግር ይፈጥራል ሰለዚህ ተከታትሎ ማሳከም የውሾችን ጤንነት ውጤታማ እንዲሆን ይረዳናል ውሻወችን የተለያዩ በሸታች ሰ...
Manejo de terneros
Переглядів 3347 місяців тому
El producto final de las crias es la production de las terneras es el remplaso de las maderes La leche es un Alimento de Alta calidad alimento para las terneras Sales tambien son de Alta minerales para las crias
betame arefe new
selam dok ebakhn yedata memezgebiya yekebtoch card format shelmegn.
አረ ወንድም በጣም ደስ ይላል የት ነው የምትኖረው ?
ደስ ይላል በርታ
የመቼ ነው 2017 new
መግዛት ፍልጌ ነበር
ጥሩ ስራዎችን እየሰራህ ነዉ። አመጋገብ ከህክምና በላይ እንደሆነ አምናለዉ። እባክህ የገፈራ አሰራር ብትሰራልን።
ዶክ በዚህ አመት ከዶሮ እርባታ ወደ የወተት ላሞች መግባት አላማዬ ነው የተለመደ ትብብርህን እፈልጋለሁ አንተም በርትተህ አበርታኝ ወንድሜ!!
ሰላም ዶክተር ከ አፋር አዋሽ 7 ኪሎ ነው ያለውት ስራውን እወደዋለው ከ 2 ወር በኃላ ስራውን ለመጀመር አገኝሃለው 2 ላሞች መግዛት እፈልጋለው ግን ምን መሰረታዊ ነገር ያስፈልገኛል? እስከዛ የሚኖረው ዋጋ እና ሌሎች ወጪዎችስ? ማወቅ ያለብኝ ሌሎች ነገሮች ካሉ ብታብራራልኝ?
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን እኔ ጊደር ገዝቼ ነበር የአመጋገብ ስረአታቸዉን ብታስቀምጥልን ደስይለናል
Dr hailu trying to contact couple of time but you don’t answer your phone. Please share your alternate contact .thanks
werie bcha honk
እኔም መግዛት እፈልጋለሁ ጥሩ የምትሰጥ ካለ እባክህ
በየግዜዉ ጥሩ ጥሩ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሠግናለን ዶ/ር
ዋጋ ቸዉ እን በወር የምግባቸዉ ስንት እንድጨርስ የአንዱ ላም ባትሰራልን❤❤❤❤❤❤ምረጥ ስዉ አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም
በርታ የስራ ሰው ይመችህ
አመሠግናለሁ
መጀመሪያ ላይ ደህና ነበር እየቆየ ግን ድምፅህ እየደከመ መጣ በተረፈ ገለጻህ መልካም ነዉ በርታ
ምርጥ ሰው
Thank you Doctor berta
ስልክ ቁጥርህን
በርታ ጀግናው
❤❤❤
ዶር ሰላም ነህ LSD ክትባት ከወሰዱ በኋላም በሽታው ይይዛቸዋል ?
መነሻ ካፒታል ምን ያህል ያስፈልጋል
እንዴት ነህ ብዙ ጊዜ የምትለቃቸውን ቪዲዮ ዎች አያለው እናም በጣም አመሰግናለሁ ስልጠና አለ ብለሀል ስልጠናው የትና እንዴትስ ነው
ምናለበት ከሰራህ አይቀር የልጁን ስልክ እንደሌሎች ብታስቀምጥልን
Thank u D'r
እናመሠግናለን
Pls Dr. Contact me a want to buy 1 Holstein am leve in adama city
እናመሰግናለን የእኔጥያቄ እንድደልቡ ከስር ሌላ ምን ማብላት አለብን
አንተ በጣም ጀግና ሰዉ ነህ በከብ ስራ ዙሪያ መስራት እፈልጋለሁ መሰልጠን እፈልጋለሁ
በጣም አመሠግናለሁ መሰልጠን ይቻላል
Waga sint nachew
ስልክህን ላክ
አድትራሻህ የት ነው? ለመማር ፈልጌ ነው
doctor አንዲት ላም በአዳቃይ ተዳቅላ የተወለደችው ጥጃ አድጋ በስህተት ከቤተሰቧ ቢያዳቅሏት ምትወለደው ልጅ ምንአይነት ከሌላ ከብት የተለየ ባህሪ ታሳያለች ?
ሰላም እንዴት ነህ ላሞች ሲወልዱ ልጆቻቸው እነሱም ከቤተሰብ ጋር መዳቀል የለባቸውም 1,የተለያዩ የጠና ችግ ያለባቸው ይወለዳሉ 2,አድገውም ለዘር ብቁ የመሆን አለ የኢንዶክሪን ሲሰተማቸው የተለያዩ የጤና መሰተጎጉል ይከሰታል መካን ወይም መሲና በሴትዋ ይከሰታል በወንዱ ዘር የመከነ ዘር መሰጠት ፅንሰ መፀንሰ የማያሰችል ኮርማ ችግር ይከሰታል ወዘት ችግሮች ይከሰታሉ
where we can buy this feed?
i need 10 quintals where can i buy please??
Kintarot madanit ye noral
ሰው የዘራውን ያንኑን ያጭዳልና መልካምነት መልሶ ይክፈልህ፤ ወንድሜ እድሜና ጤና ከበረከት ጋር ይስጥልኝ!! እደውልልሃለሁ
ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚቀለቡት? ምን ያህል ኪሎስ ይጨምራሉ በአማካይ ለምሳሌ በሳምንት ወይም በወር
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
አመሠግናለሁ
Online ስልጠና ብታዘጋጅ
Selam Awen letewesen seweche setenale Ahunem ensetalen handawte be telegeram enlikalen
ማሽ አላህ❤❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ
❤❤❤❤
Email attach adrigln
ዬት ናዉ
ሥልኩን አሥቀምጠዉ
የት አካባቢ ናቸዉ በሙሉ እፈልጋቸዋለሁ
0911392182 ካራ አካባቢ ናቸው
እዬን ስራ በጣም መስራት እፈልጋለዉ የክፍላገር ልጅ ነኝ አላህ ካለ በቅር ወደ ሀገር እገባለዉ ፍቃደኛ ከወንክ ስልክህን ሰተከኝ ሰልጠናዉንም ብወስድ ደስ ይለኛል ከአንተም ጋር ኮንታት አርጌ ወደ ስራዉ ብገባ ደስ ይለኛል
የዶሮ ኩስ ተፈጭቶ ነው ዶክተር
ዶሮ ኩሱ የደቀቀው ይፀዳና በደንብ የተዘጋጀው ከፍሩሸካ ጋር እየተቀላቀለ በደረቁ ይሰጣቸዋል
Doro kus malet algebagnim
doro kuse የእንቁላል ጣይ ዶሮ ኩሰ
😮😮