Arada Meda Official
Arada Meda Official
  • 443
  • 547 072
"የማንቸስተር ሲቲ ቀጣይ ተጋጣሚዎች | ሪያል ማድሪድ ወይም ባየርን ሙኒክ? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የዕጣ ድልድል ዛሬ ከሰዓታት በኋላ በስዊዘርላንድ ይከናወናል። የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ አልያም ከባየርን ሙኒክ ጋር እንደሚገናኝ ታውቋል።
The draw for the The play off games of the UEFA Champions League will take place later today in Switzerland. It is known that the English club Manchester City will meet with Real Madrid or Bayern Munchen.
@AradaMedaOfficialyoutube
@alazarasgedom5642
@mensurabdulkeniofficial
@fikiryilkal_tribune_sport
@TesfshRadio
@comedianeshetu
Переглядів: 106

Відео

"በመጨረሻዎቹ ቀናት ክለባቸውን የሚለቅቁ 5 ተጫዋቾች እነማን ናቸው? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 1599 годин тому
የዘንድሮው የጥር የዝውውር መስኮት ሊዘጋ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በነዚህ የመጨረሻዎቹ ቀናትም ክለቦቻቸውን የሚለቅቁ ተጫዋቾች እንደሚኖሩ ይጠበቃል። እነዚህ ተጫዋች እነማን ናቸው? ለምንድነውስ የሚለቅቁት የሚለውን በዚህ ቪድዮ ላይ ለናንተ አቅርበናል። This year's January transfer window is only 4 days away. It is expected that there will be players who will leave their clubs in these last days. In this video we looked Who are these players? And why they are leaving. @AradaMedaOfficial...
"ለማን.ሲቲ ጨዋታው የፍጻሜ ያህል ነው!" | ጨዋታውን በድል ይወጣው ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 20512 годин тому
በ8ኛ ሳምንት የቻምፒዮንስሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ክለብ ብሩዥን ያስተናግዳል። ወደ ደርሶ መልስ ጨዋታው ዙር ለመቀላቀል ለማንቸስተር ሲቲዎች ይሄንን ጨዋታ ማሸነፍ የግድ ይላቸዋል። In the 8th week of the Champions League game, Manchester City will host Club Brugge. Manchester City need to win this game to join the play-off round. @AradaMedaOfficialyoutube @alazarasgedom5642 @mensurabdulkeniofficial @fikiryilkal_tribune_sport @TesfshRadio @comedianeshetu
"ኔይማር ጁንየር የከሰመው ኮኮብ!"| ወደ ቀድሞ ክለቡ ሳንቶስ ያቀናል! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 5214 годин тому
በዓለማችን እግርኳስ ታይተው ብዙም ፍሬያማ ሳይሆኑ ከከሰሙ ኮኮቦች መካከል አንዱ ኔይማር ጁንየር ነው። ከሳውዲ አረቢያው አል-ሂላል ጋር ያለውን ውል በስምምነት ያቋረጠው ተጫዋቹ አሁን ወደ ልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ሊመለስ መቃርቡ ተዘግቧል። Neymar Jr. is one of the most unproductive stars in world football. It is reported that the player, who terminated his contract with Al-Hilal of Saudi Arabia is now close to returning to his childhood club Santos. @AradaMedaOfficialyoutube @alazar...
"ትልልቆቹን ክለቦች አሸንፏል!"| ቦርንመዝ አሁን በሊጉ አስጊው ክለብ ነው! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 10816 годин тому
ቦርንመዞች አሁንም በሊጉ ያልተጠበቀ እስገራሚ ብቃታቸውን ማሳየታቸውን ቀጥለዋል። ትልልቆቹን ክለቦች ማሸነፍ የቻሉት ቦርንመዞች አሁን በደረጃ ስንጠረዡ 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። Bournemouth's still demonstrated their unexpected results. The Bournemouth's that won the big clubs are now at the 7th in the league table. @AradaMedaOfficialyoutube @alazarasgedom5642 @mensurabdulkeniofficial @fikiryilkal_tribune_sport @TesfshRadio @comedianeshetu
"የሲቲ ድል እና ጎልቶ የታየው የቼልሲ ክፍተት!"| የኩሳኖቭ እና ማርሙሽ አጀማመር |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 44219 годин тому
በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲን በሜዳው የገጠመው ማንቸስተር ሲቲ 3 ለ 1 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 4ኛ ከፍ ማድረግ ችሏል። In the 23rd week of the English Premier League game, Manchester City, who faced Chelsea at home, won 3 to 1 and back to top 4. @AradaMedaOfficialyoutube @alazarasgedom5642 @mensurabdulkeniofficial @fikiryilkal_tribune_sport @TesfshRadio @comedianeshetu
"የአርሰናል የዝውውር አጣብቂኝ!"| አርሰናል አሁን ያስፈርማል ወይስ ክረምቱን ይጠብቃል? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 800День тому
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ፋክክር ላይ የሚገኘውና በተጫዋቾች ጉዳት የታመሰው አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት ተጫዋች ማስፈረም አልቻለም። አሁን ተጫዋቾችን ያስፈርማል ወይስ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሚለው አጠያያቂ ሆ ቀጥሏል። Arsenal, who are on the race of winning the English Premier League and are troubled by player injuries, could not sign a player in this transfer window. Whether they will sign players now or in the summer transfer window remains questionable. @Ara...
"ናኦሚ ግርማ"| ሪከርድ በሆነ የዝውውር ገንዘብ ቼልሲን ለመቀላቀል ተቃርባለች! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 514День тому
"ናኦሚ ግርማ"| ሪከርድ በሆነ የዝውውር ገንዘብ ቼልሲን ለመቀላቀል ተቃርባለች! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"አሞሪም በንዴት ቴሌቪዥን ሰብሯል ፤ ኃይለ ቃላትንም ተናግሯል"| የተጠራቀመው ንዴት እየወጣ ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 475День тому
"አሞሪም በንዴት ቴሌቪዥን ሰብሯል ፤ ኃይለ ቃላትንም ተናግሯል"| የተጠራቀመው ንዴት እየወጣ ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"ከ5 ጨዋታዎች በኋላ ቼልሲ ተመልሷል!"| ቻሎባህ የጨዋታው ኮኮብ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 628День тому
"ከ5 ጨዋታዎች በኋላ ቼልሲ ተመልሷል!"| ቻሎባህ የጨዋታው ኮኮብ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"የዶርትመንድ የውጤት ቀውስ ቀጥሏል!" | ሦስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 6714 днів тому
"የዶርትመንድ የውጤት ቀውስ ቀጥሏል!" | ሦስተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን አስተናግዷል! |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"BRENTFORD VS LIVERPOOL" | የሊቨርፑል ሌላኛው የሊጉ ፈተና በምዕራብ ለንደን |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 41214 днів тому
"BRENTFORD VS LIVERPOOL" | የሊቨርፑል ሌላኛው የሊጉ ፈተና በምዕራብ ለንደን |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"ጋብሬል ማግሃሌሽ" ከአጥቂዎች በላይ ግብ የሚያስቆጥር የመድፈኞቹ የኋላ ደጀን |Arada Meda
Переглядів 26814 днів тому
"ጋብሬል ማግሃሌሽ" ከአጥቂዎች በላይ ግብ የሚያስቆጥር የመድፈኞቹ የኋላ ደጀን |Arada Meda
"አርሰናልን ወደ ዋንጫ ፋክክር የመለሰ ድል| ጋብሬል የጨዋታ ኮኮብ ፣ ስኬሊ ባለ ወኔ ታዳጊ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 19114 днів тому
"አርሰናልን ወደ ዋንጫ ፋክክር የመለሰ ድል| ጋብሬል የጨዋታ ኮኮብ ፣ ስኬሊ ባለ ወኔ ታዳጊ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"ARSENAL VS TOTTENHAM.H" | መድፈኞቹ አሸንፈው የነጥብ ልዩነቱን ያጠብቡት ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 43514 днів тому
"ARSENAL VS TOTTENHAM.H" | መድፈኞቹ አሸንፈው የነጥብ ልዩነቱን ያጠብቡት ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"NOTTINGHAM FOREST VS LIVERPOOL" | ኖቲንግሃም የአንፊልዱን ድል ይደግመው ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 10314 днів тому
"NOTTINGHAM FOREST VS LIVERPOOL" | ኖቲንግሃም የአንፊልዱን ድል ይደግመው ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዓመት 263 ዩሮ ተከፍሎታል!" |የ2024 ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ 10 ተጫዋቾች እነማን ናቸው? | Arada Meda
Переглядів 11521 день тому
"ክርስቲያ ሮናልዶ በዓመት 263 ዩሮ ተከፍሎታል!" |የ2024 ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ 10 ተጫዋቾች እነማን ናቸው? | Arada Meda
የአርቴታ አስገራሚው አስተያየት | ጄምስ በFA CUP ይሰለፋል | ቫንዳይክ ውሉን ሊያራዝም ነው | የስፖርት ዜና ጥር 2-2017
Переглядів 33821 день тому
የአርቴታ አስገራሚው አስተያየት | ጄምስ በFA CUP ይሰለፋል | ቫንዳይክ ውሉን ሊያራዝም ነው | የስፖርት ዜና ጥር 2-2017
ራሽፎርድ ወደ ዌስትሃም| ከአርሰናል የሚለቅቀው ተጫዋች | ራምስዴል ወደ ኒውካስል | የስፖርት ዜና ጥር 2-2017
Переглядів 12221 день тому
ራሽፎርድ ወደ ዌስትሃም| ከአርሰናል የሚለቅቀው ተጫዋች | ራምስዴል ወደ ኒውካስል | የስፖርት ዜና ጥር 2-2017
ማርሙሽ ወደ ማን.ሲቲ| አርሰናል ሊያስፈርመው የፈለገው ተጫዋች | ክቫራ ወደ ፕሪሚየር ሊግ | የስፖርት ዜና ጥር 1-2017
Переглядів 82921 день тому
ማርሙሽ ወደ ማን.ሲቲ| አርሰናል ሊያስፈርመው የፈለገው ተጫዋች | ክቫራ ወደ ፕሪሚየር ሊግ | የስፖርት ዜና ጥር 1-2017
"ሊቨርፑልን ያሳሰበው" |የወሮበሎች የትኬት ማጭበርበር እና የሳይበር ጥቃት ውስጠ ምሥጢር! | Arada Meda
Переглядів 29321 день тому
"ሊቨርፑልን ያሳሰበው" |የወሮበሎች የትኬት ማጭበርበር እና የሳይበር ጥቃት ውስጠ ምሥጢር! | Arada Meda
"የጋርናቾ እና የማይኑ ጉዳይ!"| ማንቸስተር ዩናይትድ 2ቱን ተጫዋቾች ለመልቀቅ ያሰበው ለምንድነው? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 10121 день тому
"የጋርናቾ እና የማይኑ ጉዳይ!"| ማንቸስተር ዩናይትድ 2ቱን ተጫዋቾች ለመልቀቅ ያሰበው ለምንድነው? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"ETHAN NWANERI"| በሳካ ቦታ ተሰልፎ ድንቅ ብቃትን አሳይቷል |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 297Місяць тому
"ETHAN NWANERI"| በሳካ ቦታ ተሰልፎ ድንቅ ብቃትን አሳይቷል |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"T.ALEXANDER ARNOLD"| የአርኖልድ የሪያል ማድሪድ የዝውውር ጉዳይ እውነታው ምን ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 406Місяць тому
"T.ALEXANDER ARNOLD"| የአርኖልድ የሪያል ማድሪድ የዝውውር ጉዳይ እውነታው ምን ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"MAN.UNITED LOSE AGAIN!"| ኢሳቅ የደመቀበት የኦልድትራፎርድ ምሽት |Arada Meda| አራዳ ሜዳ
Переглядів 64Місяць тому
"MAN.UNITED LOSE AGAIN!"| ኢሳቅ የደመቀበት የኦልድትራፎርድ ምሽት |Arada Meda| አራዳ ሜዳ
"የቼልሲ ተከታታይ 2ኛው ሽንፈት!"| ፍሬ ያላፈራው የቼልሲ Rotation |Arada Meda| አራዳ ሜዳ
Переглядів 745Місяць тому
"የቼልሲ ተከታታይ 2ኛው ሽንፈት!"| ፍሬ ያላፈራው የቼልሲ Rotation |Arada Meda| አራዳ ሜዳ
"EDEN HAZARD" ጉዳት ያደበዘዘው አስማተኛው ድሪብለር እና የቀድሞ የቼልሲ ኮከብ |Arada Meda
Переглядів 307Місяць тому
"EDEN HAZARD" ጉዳት ያደበዘዘው አስማተኛው ድሪብለር እና የቀድሞ የቼልሲ ኮከብ |Arada Meda
"LEICESTER VS MAN.CITY" | ፔፕ ወደ ድል ይመለስ ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 143Місяць тому
"LEICESTER VS MAN.CITY" | ፔፕ ወደ ድል ይመለስ ይሆን? |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"WESTHAM.UTD VS LIVERPOOL" | ሊቨርፑል መሪነቱን ለማበርታት የሚያደርገው ጨዋታ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
"WESTHAM.UTD VS LIVERPOOL" | ሊቨርፑል መሪነቱን ለማበርታት የሚያደርገው ጨዋታ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
"PRIME CODY GAKPO"| በሊቨርፑል የስኬት ግስጋሴ ያልተነገረለት ኔዘርላንዳዊ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ
Переглядів 944Місяць тому
"PRIME CODY GAKPO"| በሊቨርፑል የስኬት ግስጋሴ ያልተነገረለት ኔዘርላንዳዊ |Arada Meda |አራዳ ሜዳ