- 20
- 4 675
Melka Hiwot መልክአ ሕይወት ዘ Hailemariam Bishaw
Приєднався 20 тра 2020
ወደዚህ ምድር ከውብ ተፈጥሮ ጋር ውብ ሆነን መጥተናል፡፡
ኑ የሕይወት መልክን በሕይወት ሳሎን አብረን እንመልከት ።
መልክአ ሕይወት ።ሰው 1.ከፈጣሪ 2.ከራሱ 3.ከሰው 4.ከተፈጥሮ ጋር ሲስማማ ውብ ይሆናል።
ኑ የሕይወት መልክን በሕይወት ሳሎን አብረን እንመልከት ።
መልክአ ሕይወት ።ሰው 1.ከፈጣሪ 2.ከራሱ 3.ከሰው 4.ከተፈጥሮ ጋር ሲስማማ ውብ ይሆናል።
Відео
መልክአ ማርያም በትንሹ
Переглядів 634 місяці тому
(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1) 41፤ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ 42፤ በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። 43፤ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? 44፤ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።
በአለም የጠፋ በሽታ ሪፖርት የሚደረግባት ብቸኛዋ ሀገር በፋሲል ፀጋዪ በ መልክአ ሕይወት ኘሮግራም።
Переглядів 565 місяців тому
አስገራሚው የመልክአ ሕይወት ፕሮግራሞች ለሕይወታችን እና ለ ሀገራችን ፋይዳ ያላቸው ፕሮግራሞች ይቀርቡላችኋል። ለሌሎች በማጋራት የሀሳቡ ደጋፊ እና አባል ይሁኑ።
በሀገረ አሜሪካ የተወለዱ ልጆች እግዚአብሔርን እንዲህ ያመሰግኑታል። June 5, 2024
Переглядів 377 місяців тому
በሀገረ አሜሪካ የተወለዱ ልጆች እግዚአብሔርን እንዲህ ያመሰግኑታል። June 5, 2024
ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው።
Переглядів 5553 роки тому
ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው።