Meket Communication
Meket Communication
  • 183
  • 92 354

Відео

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ 2015
Переглядів 32Рік тому
በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ሐምሌ 10/2015 ዓ/ም
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቃዮች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ
Переглядів 32Рік тому
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ተፈናቃዮች በቂ ድጋፍ እየተደረገላቸው ባለመሆኑ ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ ።
ኤሌክትሪክ መቆራረጥ
Переглядів 13Рік тому
የኤሌክትሪክ መቆራረጥ በንግድ ድርጅታችን እና በማህበራዊ ኑራችን ላይ ተጽ አሳድሮብናል ሲሉ በሰሜን ወሎ ዞን የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደርና በመቄት ወረዳ የሚገኙ በተለያዩ የልማት ዘርፎች የተሰማሩ ወጣቶች ተናገሩ ።
የንሮ ውድነት
Переглядів 9Рік тому
ልጓም ያጣው የኑሮ ውድነት ቤተሰቦቻችንን መምራት እንዳንችል አድርጎናል ሲሉ በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ
የደረሞ ዘመናዊ አነስተኛ መስኖ
Переглядів 20Рік тому
በመንገድ ችግር በመስ የሚያመርቱትን ምርት ወደ ገባያ ይዞ ለመውጣት ተቸግረናል ሲሉ በመቄት ወረዳ የደረሞ ዘመናዊ አነስተኛ መስ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ተናገሩ ፡፡
የአማራ ክልል አመራሮች ከጦርነት ማግስት የተሰሩ ስራዎችን ጉብኘት
Переглядів 16Рік тому
የአማራ ክልል አመራሮች ከጦርነት ማግስት በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ አይማጥ፤ አግሪትና ከገረገራ ቲውሀ ሰርኮ መንገድ የተሰሩ ስራዎችን ጉብኘት … መቄት
የመቄት ወረዳ የሚሊሻ አባላት እውቅና
Переглядів 28Рік тому
በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ሚሊሻ አባላት የእውቅና ፕሮግራም ግንቦት/2015 ዓ/ም
ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማጠቃለያ 2015 ዓ/ም
Переглядів 5Рік тому
በኮንፈረንሱ የወረዳ አመራር ፣የቀበሌ ኮር አመራር እና የሆስፒታል ስራ አስኪያጆች ፣የኮሌጅ ድኖችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል ።
ህገ ወጥ ዝውውር
Переглядів 2Рік тому
በህገ_ወጥ መንገድ ሲዝዋወር በህግ ቁጥጥር የተያዘ ንብረት
"ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችን እናሻግራለን”
Переглядів 7Рік тому
"ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችን እናሻግራለን”
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት
Переглядів 16Рік тому
በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ 014 አይማጥ ቀበሌ በ2015 በጀት አመት የበጋ መስ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴ ግንቦት 11/2015 ዓ/ም
REED+ Investment Project
Переглядів 9Рік тому
የመቄት ወረዳ በደን መጨፍጨፍ እና መመናመን ምክንያት የሚለቀቅ አማቂ ጋዝ ቅነሳ ፕሮግራም (REED Investment Project) የ2015 በጀት ዓመት የስራ እንቅስቃሴ በከፊል ፡፡ (ግንቦት 10/2015 ዓ/ም)
ጣጃ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ
Переглядів 17Рік тому
በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ ጣጃ ክላስተር ሞት ፣ጦርነት ፣ግድያ ይብቃ ሰላምን እናፅና በሚል መሪ ቃል ጣጃ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ግንቦት 06/2015 ዓ/ም
እመሙዝ ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም
Переглядів 61Рік тому
በእመሙዝ ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም የሚተዳደረው በተ ጊወርጊስ ገዳም...
ሰርኮ ጤና ጣቢያ
Переглядів 67Рік тому
ሰርኮ ጤና ጣቢያ
አግሪት ከተማ የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴ
Переглядів 90Рік тому
አግሪት ከተማ የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴ
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴ
Переглядів 73Рік тому
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት እንቅስቃሴ
አትክልተና ፍራፍሬ
Переглядів 19Рік тому
አትክልተና ፍራፍሬ
የመሬት አስተዳደር
Переглядів 13Рік тому
የመሬት አስተዳደር
ኤልሻዳይ የቻይና ውሹ ማርሻል አርት የምርቃን ፕሮግራም መቄት
Переглядів 57Рік тому
ኤልሻዳይ የቻይና ውሹ ማርሻል አርት የምርቃን ፕሮግራም መቄት
ዳንኤል ኢንተራናሽናል ቴኳንዶ
Переглядів 7Рік тому
ዳንኤል ኢንተራናሽናል ቴኳንዶ
ችግር ፈችና የመፍትሄ አካል የሊቃውት ስልጣና
Переглядів 6Рік тому
ችግር ፈችና የመፍትሄ አካል የሊቃውት ስልጣና
የመንገድና የትራንስፖርት ችግር
Переглядів 19Рік тому
የመንገድና የትራንስፖርት ችግር
የከተማ እድገት ደብር ዘቢጥ
Переглядів 20Рік тому
የከተማ እድገት ደብር ዘቢጥ
በጎነት ለራስ ነው
Переглядів 8Рік тому
በጎነት ለራስ ነው
ጥምቀት በዓል አከባበር በመቄት ወረዳ
Переглядів 8Рік тому
ጥምቀት በዓል አከባበር በመቄት ወረዳ
የተፈጥሮ ሀብት እንቅስቃሴ
Переглядів 16Рік тому
የተፈጥሮ ሀብት እንቅስቃሴ
መምህር ፍስሃ አለሙ
Переглядів 42Рік тому
መምህር ፍስሃ አለሙ
የተፈናቃዮች ድጋፍ
Переглядів 30Рік тому
የተፈናቃዮች ድጋፍ

КОМЕНТАРІ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому

    ሳቡላቸዉ፣ዉሀመብራት፥😢ሚስኪንህዝቦችናቸዉ፥አሳዘኑኝ፤እዴ

  • @AanMax-ze9kj
    @AanMax-ze9kj 3 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል በረቱ ከስደት መልስ እኔም ሃሳቤ ይሄን ስራ ነዉ

  • @lezaTirusat35
    @lezaTirusat35 4 місяці тому

    ለዛ

  • @NigusDamte-o4c
    @NigusDamte-o4c 4 місяці тому

    አስፋን አሳየኝ

    • @NigusDamte-o4c
      @NigusDamte-o4c 4 місяці тому

      የኔ ልዮ ናፈቀኝ ሀገሬ

  • @NigusDamte-o4c
    @NigusDamte-o4c 4 місяці тому

    የኔወድ ሀገር

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 6 місяців тому

    በደንብአሳየን፥ከተማዉንገጠሩን፤ሸደሆንም

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 8 місяців тому

    የክርስቲያንሀገርይውደም

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 10 місяців тому

    መቄት❤❤❤

  • @mindoza788
    @mindoza788 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @inateabatehulimnurulg942
    @inateabatehulimnurulg942 Рік тому

    ሀገሬ እኮ ታምራልይ 🥰🥰

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו Рік тому

    በጣም፣ታምራላቹሕ💚💛❤️

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו Рік тому

    ኧረ፣ሀገሬ፣መቄት፣እንዴት፣ነሽ💚💛❤️

  • @andualemabebe3878
    @andualemabebe3878 2 роки тому

    ባዮ ጋዙ ያቃጠላቸው እኮ ነው የሚመስለው ክላሲካሉ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።እፅብ ድንቅ ነው።

  • @rukiyabintmuhammad640
    @rukiyabintmuhammad640 2 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 роки тому

    እኔሳ መቸ ነው እምሄደው😓😓

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому

    የጀግና ሀገር መቄት

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому

    መቄቶች በርቱልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 3 роки тому

    ግን መቄት ማለት አስቂት ነዉ ወይ ንገሩኝ

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 3 роки тому

    መቀት ሀገሬ

  • @muhammedmakya173
    @muhammedmakya173 3 роки тому

    ሠላም

  • @msretmgse9529
    @msretmgse9529 3 роки тому

    ሐገራሠላምቪይቢዛ

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    አረ ባለሙያውን አገናኙኝ

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    መቄቴወች ደምሩኝ

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    መቄት ሚድያን ይቀላቀሉ

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    መቄን ሚድያ የተለያዩ ሀገራዋ ባህሎችን መከታተል የምትፍልጉ ቻናሌን ተቀላቀሉ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    መቄትን ያላችሁ እስኪ እንያትሁ ጎራበሉ ወደ ቻናሌ

  • @mekat7003
    @mekat7003 3 роки тому

    ሀገሬ አይይይይ

  • @khadujaa3123
    @khadujaa3123 3 роки тому

    ወይሀገሪመቄት እደት እደናፈቅሽኝኝ

  • @አሰያሰገሰ
    @አሰያሰገሰ 3 роки тому

    ወይኔ ሀገሬ ወሌሂየህቴሱቅ ታየኝኝኝኝ እህህህ ምን ገጠር ብትሆን አዱጌባታለሁ እፍፍፍሰደት ዉይ

  • @khadujaa3123
    @khadujaa3123 3 роки тому

    በሥትግዚየ አየሁሽ ሀገሪ ናፍቀሽኛል ሠላምሽ ይብዛ ከነህዝቦችሽ ☝🏼😭😭😭😭😭😭😭

  • @khadujaa3123
    @khadujaa3123 3 роки тому

    ሀገሪ ኑሪልኝ

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 3 роки тому

    ተሳዳቢወች ኮማቾች እንዲኮምቱ አልተገደዳችሁም ምንያሳዲባችሁል

  • @felekuteshome2436
    @felekuteshome2436 3 роки тому

    መቄት.የትነው..ደራ.አካባቢነውደ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому

      ሰሜን ወሎ ወደ ላስታ ጎንደር ድንበር ጋይንት ።

  • @tigstalebel2300
    @tigstalebel2300 3 роки тому

    ጥሩ ነው ግን መሬት ሞቶ የቤት መስሪያ አጣን

  • @meserettesfaye757
    @meserettesfaye757 3 роки тому

    በጣም ደስ ይል ነበር ግን እስፓከሩ

  • @elroetesfaye7374
    @elroetesfaye7374 3 роки тому

    በጣም ይደክመኛል ምንም ሳልሰራ በናትህ ለዚህ መፍትሄ አለህ

  • @እግዚአብሔርአምላኬነው

    ሴቶቹ አለባበሳቸው ባህላዊ ቢሆን አሪፍ ነው ለሴት ልጅ ቁምጣ ባላችን አይደለም አላድግንም በቁምጣ ብህላችን ውብ ነው እምየ መቄት

  • @hyabhh7027
    @hyabhh7027 4 роки тому

    ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @eskedarngus7289
    @eskedarngus7289 4 роки тому

    አይዟችሁ በርቱ ስልክ ቁጥር ጻፉልን

  • @maryamemimikaye3638
    @maryamemimikaye3638 4 роки тому

    Hagera korata efff nifike bilogale

  • @maryamemimikaye3638
    @maryamemimikaye3638 4 роки тому

    Yagera lijoche birto ayizche

  • @eden5672
    @eden5672 4 роки тому

    አያት ቅድመአያቶቼ እስከወለደችኝ እናቴ ትውልድ አገር መቄት ፍላቂት ሳያት እባእባይለኛል በሞት ያጣሁዋቸው ዘሮቸን ይናፍቁኛል በሰውአገርብኖርም ሁሌም ትውድመነሻየን አስባለው እናፍቃለው ነጩን ባህርዛፍ በስሜት አሸተዋለው 😢💔

  • @asefufentahun5646
    @asefufentahun5646 4 роки тому

    Wowww

  • @asefufentahun5646
    @asefufentahun5646 4 роки тому

    Wowwww ደሥ ሢል አገሬ ናፈቀኝ

  • @asefufentahun5646
    @asefufentahun5646 4 роки тому

    በርቱ አይዞቹህ

  • @basab6704
    @basab6704 4 роки тому

    Wow Enamsgnaln btam dstayn mglte alcalkum

  • @ggfg1834
    @ggfg1834 4 роки тому

    መሽአላ በርቱ ጥሩ ይመጣል

  • @abexinfo2915
    @abexinfo2915 4 роки тому

    እባካችሁ ባለማያውን አገናኙኝ ልሰራ ፈልጌ በምክር እንዲያግዘኝብየ ነው እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ።

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому

    ሀገሬ መቄት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤