- 623
- 127 248
ቀለመ ያሬድ ቲዩብ _Keleme Yared Tube
Kenya
Приєднався 6 жов 2022
ቀለሙ ለያሬድ ፦ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘጥንተ ፊደሉ መስቀል ፣ስም ክቡር ወስም ልዑል፣ ተክለኃይማኖት ማቴዎስ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል፣ከመእወድስከ መጠነ ሥኦተ እክል፣ማዕሠረ ልሳንየ ትፍታሕ ማርያም ድንግል።
Відео
#ልዩ ትምህርት#በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ#ከመንበረ ፓትርያርክ
Переглядів 170День тому
#ልዩ ትምህርት#በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ#ከመንበረ ፓትርያርክ
#ወረብ ዘጥምቀት#ከጃንሜዳ በፈለገ ሕይወት ወጣቶች#ዘመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም👈👈👈
Переглядів 7714 днів тому
#ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ
#ዝማሜ በጎንደሩ አቋቋም እና ጽፋት ፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ወጣቶች#ዘመንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም#ጥምቀት❤
Переглядів 12314 днів тому
#ሃሌ ሉያ በእንተ ርዕሱ ይነግር መድኃኒነ ወይቤ❤❤❤❤
#ጥምቀትን በጃንሜዳ#እንዲህ አሳመሩት#ተአምረኛው ሰልፍ
Переглядів 12214 днів тому
#Senday school of st Mariam#የመንበረ ፓትርያርክ ቅ.ማርያም#ፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት#ወረቡን እንዲህ አሳመሩት
#አመላለስ ዘጥምቀት#ዘሙራደ ባሕር#በሊቃውንቱ #ከመንበረ ፓትርያርክ2017
Переглядів 21421 день тому
#በፍሥሓ በፍሥሓ ወበሰላም #ወልድ ወልድ ወሰደ
በፍሥሓ ወበሰላም ዝማሜ (በበዐታ)ዘጥምቀተ ክርስቶስ ዘሙራደ ባሕር ሰላም
Переглядів 20721 день тому
በፍሥሓ ወበሰላም ዝማሜ (በበዐታ)ዘጥምቀተ ክርስቶስ ዘሙራደ ባሕር ሰላም
#ወረደ ወልድ እምሰማያት ከዜማ ጀምሮ#በመንበረ ፓትርያርክ ቅ.ማርያም ሊቃውንት#በሥልጠና ላይ ሳሉ❤❤❤ክፍል አንድ
Переглядів 26821 день тому
#ወረደ ወልድ እምሰማያት ከዜማ ጀምሮ#በመንበረ ፓትርያርክ ቅ.ማርያም ሊቃውንት#በሥልጠና ላይ ሳሉ❤❤❤ክፍል አንድ
የየኔታ ጥበብ ደጉ የ40 ቀን መታሠቢያ ጸሎተ ፍትሐት ኅዳር 27#ከገነተ ኢየሱስ #2017
Переглядів 1172 місяці тому
የየኔታ ጥበብ ደጉ የ40 ቀን መታሠቢያ ጸሎተ ፍትሐት ኅዳር 27#ከገነተ ኢየሱስ #2017
#አሐተ ሰአልክዎ ለእግዚአብሔር ወኪያሃ አኃሥሥ#ብፁዕ አቡነ ማርቆስ#ከቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን #ምርቃት🙏
Переглядів 612 місяці тому
#አሐተ ሰአልክዎ ለእግዚአብሔር ወኪያሃ አኃሥሥ#ብፁዕ አቡነ ማርቆስ#ከቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን #ምርቃት🙏
#ቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል#የቅዳሴ ቤቱ ማኅሌት #በከፊል እንዲህ ነበረ#like#share#subscribe
Переглядів 2232 місяці тому
#ቶታል ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል#የቅዳሴ ቤቱ ማኅሌት #በከፊል እንዲህ ነበረ#like#share#subscribe
#የሊቀ ጠበብት ጥበብ ደጉ#የሕይወት ታሪክ#በመጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር እንዲህ ተገለጠ😭😭😭😂😂😂
Переглядів 1953 місяці тому
#የሊቀ ጠበብት ጥበብ ደጉ#የሕይወት ታሪክ#በመጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር እንዲህ ተገለጠ😭😭😭😂😂😂
#ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ#ኅዳር አንድ የስድስተኛው ሣምንት #የጽጌው ማኅሌት ፍጻሜ🙏🙏🙏TEFETSEME ⛪⛪⛪
Переглядів 2733 місяці тому
#ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ#ኅዳር አንድ የስድስተኛው ሣምንት #የጽጌው ማኅሌት ፍጻሜ🙏🙏🙏TEFETSEME ⛪⛪⛪
ክፍል ሁለት#ከመረግድ ጀምሮ እስከ ሰላም ጽፋት ድረስ#Tikimt 17/2017#sunday
Переглядів 1223 місяці тому
ክፍል ሁለት#ከመረግድ ጀምሮ እስከ ሰላም ጽፋት ድረስ#Tikimt 17/2017#sunday
#ለእመ ኮነ መዝሙር#ጳጳሳት#ከዜማ እስከ ቁም#ጸናጽል#አቋቋም#Aquaquam#be wonber
Переглядів 4003 місяці тому
#ለእመ ኮነ መዝሙር#ጳጳሳት#ከዜማ እስከ ቁም#ጸናጽል#አቋቋም#Aquaquam#be wonber
#የጥቅምት መድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ዚቆች#ክፍል አንድ#ye tiqimt 27#ziqoch#like#share&subscribe
Переглядів 2043 місяці тому
#የጥቅምት መድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ዚቆች#ክፍል አንድ#ye tiqimt 27#ziqoch#like#share&subscribe
ወረብ ዘአቡነ አረጋዊ#ክፍል አንድ#🌻Wereb ze abunr aregawi
Переглядів 853 місяці тому
ወረብ ዘአቡነ አረጋዊ#ክፍል አንድ#🌻Wereb ze abunr aregawi
የ፬ኛው ጽጌ ዚቆች#ጥቅምት#17#2017#ዘመነ ጽጌ🌼🌻🌺ወርኃ ጽጌ Worhatsige#like#share#subscribe
Переглядів 2063 місяці тому
የ፬ኛው ጽጌ ዚቆች#ጥቅምት#17#2017#ዘመነ ጽጌ🌼🌻🌺ወርኃ ጽጌ Worhatsige#like#share#subscribe
በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ሊቀ ጠበብት መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤❤
በእውነት ልዩ ፈጠራ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ጠበብት❤❤❤❤
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክልን
@@Israel21197 አሜን🙏🙏🙏
ሊቀ ጠበብት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ጠበብት❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን
አሜን❤❤❤🎉🎉
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
አሜን❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሁለመናሽ ወርቅ❤❤❤
እልልልል❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ የታላቋ ገዳም ሊቃውንት❤❤❤
አሜን❤❤❤
አብዝቶ ይባሰክልኖ በእድሜ በፀጋ ይጠብበልን
በበዓታ ነው ዝማሜው
አዎ በበዓታ ነው
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታ❤🎉
በሥላሴ! መምህር ቀለሙ የሊቁ አጎትዎ መርጌታ አርዓያ ውቤን ድንቅ ወረብ ስላሰሙን ከልብ እናመሰግናለን። ከ26 ዓመት በፊት አረፋ መድኃኔዓለም ከመርጌታ ሙሉቀን እናት ልቅሶ ላይ ተገናኝተን የእርሳቸውን ቅኔ የመመራት እድል ገጥሞኝ ነበር። ከተመራሁ በኋላ ሁለተኛውን ዙር ሥላሴ እንዳደርግ ለተመራችው ልጅ ስጧት ተብዬ በእርሳቸው ጋባዥነት አድርጌአለሁ። የብዙ ዓመት ትዝታዬን ቀሰቀሱብኝና አለቀስሁ። በዚያው ቀን ሌላም ትልቅ ገጠመኝ አለኝ። አሁን ግን መናገር አልችልም። መርጌታ አርዓያ የድጓው ሊቅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
የኔታዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሊቃውንቱን አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን በእውነት ደስ ይላል ለካ በጎንደርም እንዲህ ይዘመማል ባለሙያ ሲዘው ሁሉም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረጀም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክልን ሊቀ ጠበብት አባታችን
@@Israel21197 አሜን አመሰግናለሁ
(ዘነነዌ ወዘዓቢይ ጾም ብቻ) 0:23 - ለድንግልናኪ ዜማ 0:59 - ቁም 3:20 - መረግድ
0:04 - ለመልክዕኪ ዜማ 0:44 - ቁም 3:11 - መረግድ
0:03 - ለአዕዛንኪ ዜማ 0:38 - ቁም 2:44 - መረግድ
0:03 - ለመዛርዕኪ ዜማ 0:42 - ቁም 2:59 - መረግድ
kale hiwet yasemaln
ክብረት ይሰጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሊቅ ጠበብት
Kedase asmeselkew
❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ካልተሳሳትኩ ማይክ የያዙት ልደታ ነው የሚያገለግሉት አ3
longlive Meri!
አሜን❤❤❤
ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ሊቀ ጠበብት
ክብረት ይሰጥልን ረጀም እድሜ ከጤና ጋ ይድልልን ሊቀ ጠበብት
ክብረት ይሰጥልን ረጀም እድሜ ከጤና ጋ ይድልልን
7:00
❤❤❤
ሊቀ ማእምራን የኔታ ዳዊት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዩ የእጅ ስራ ባለቤት
የኢትዮጵያ እንቁዎች በጣም ጥሩ ነው
0:01 - ለዝክረ ስምኪ ዜማ 0:41 - ቁም 3:27 - መረግድ
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሊቅ ጠበብት አባታችን
ይበል
አሜን❤❤❤
ሙራድ መውረጃ ሲሆን ሙራደ ባሕር ማለት ታቦቱ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ ለመወረድ ሲንቀሳቀስ የሚባል ስለሆነ ነው።
ከዚህ የበለጠ እንድታገለግሉ በቤቱ ያጽናችሁ እኅቶቼ እና ወንድሞቼ በጎ ምሥጋና ነው ይበል ይበል የሚያሰኝ ነው በርቱልን❤❤❤❤🎉🎉🎉⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤
🎉በጣም ልዩ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ❤❤❤❤