🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ
🔴ACE Songs #በማስተዋል  ዘምሩ
  • 330
  • 2 026 255
የሆነለት ሰው || ዘማሪት አስተር ሰይፉ || Apostolic Songs || YEHONELET SEW || Apostolic Mezmure || Asiter Seifu
#Apostolic_Songs #Apostolic_Mezmur #duet
የሆነለት ሰው || ዘማሪት አስተር ሰይፉ || Apostolic Songs || YEHONELET SEW || Apostolic Mezmure || Asiter Seifu
የሆነለት ሰው
ዛሬ ንጉስ ሆኖ ተቀምጦ ዙፋን ላይ
ቅባትን አፍስሶ ሞገስ በላዩ ላይ
የተዋረደውን የተረሳውን ሰው
ታሪኩን ለውጦ ከፍ ከፍ ሲያደርገው
የሆነለት ሰው እንዴት ዝም ይላል
ይልቅ ሊያመልከው በገና ያነሳል
ያም ሰው እኔ ነኝ ያረገልኝ
ክብሬን ጥላለሁ ያየ ይናቀኝ
ይናቀኝ ያየኝ ሁሉ ይናቀኝ
እኔ አውቃለሁ ማን እንዳዳነኝ
በምድረበዳ ላይ ሳለ ለብቻውን
ወደልቡ ቀርቦ በቃሉ ያጽናናውን
አሳልፎ ሃዘንን ጭንቅና መከራ
ባርኮ ያወጣውን ወደ ሰፊ ስፍራ
የሆነለት ሰው….
ኢየሱስን ሳመልክ ስዘምርለት ስዘል በፊቱ
ሚንቀኝ ቢኖር ስቀኝለት ስለ ምህረቱ
ይናቀኝ ያየኝ ሁሉ ይናቀኝ
እኔ አውቃለው ማን እንዳዳነኝ
Apostolic Songs
የህይወት እንጀራ
ከላይ ከሚፈልቀው ካንተ ከሚፈልቀው
ከበረከት ምንጭ ሁሉንም አገኘው
ከህይወት ምንጭ ሁሉንም አገኘው
ምን ችላለው በራሴ ምን ችላለው
ቅርንጫፍ ነኝ በወይን ግንድ ላይ ተጣብቂያለሁ
ሁሉን ካንተ እቀበላለው
1 ትረሳለች ወይ ሙሽራ ጌጡዋን
መታያ መዋቢያዋን በሰርጉዋ ቀን
መሞቴን በሞት ሽረህ ህይወትን ሰተሀኝ
ሰው ያረከኝ አንተ አረ እኔ ምንድነኝ
ክብር ሞገሴ መታያ ውበቴ ኢየሱስ
አቅም ጉልበቴ ብርታት ጽናቴ ኢየሱስ
2 በራሱ መቆም የማይችል እንደሚሻ የሚደግፈው
ወደ ሃይለኛው እንደሚጠጋ ለብቻውን አቅም የሌለው
መንገድ የማያውቅ እንደሚፈልግ በብርሃን የሚመራው
ወደ ውሃ ምንጭ እንደሚሮጥ ውስጡ በጥም የዛለው
ነፍሴን ምታኖራት በየለት ምታስፈልጋት
የህይወት እንጀራ ኢየሱስ
Apostolic Songs
ua-cam.com/video/fAI9lOIG4FE/v-deo.html
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@ApostolicSongs2616
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
apostolicchurchofethiopia​ #apostolicsongs​ #hawaryawitmezmur​ #apostolicchurchsongs​ #apostolicmezmur​
apostolic mezmur
apostolic church of ethiopia
apostolic songs
bishop degu kebede
apostolic church songs
apostolic preaching
apostolic church
shalom tube
abenezer fekade
apostolic church song
apostolic
bishop tekle
mezmur
apostolic church of ethiopia new songs
iso yisehak ab
wara bethel
new mezmur
choir
songs
wara
ethiopian songs
ethiopian
only jesus
apostolic song
apostolic church of ethiopia songs
ቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ
bishop teklem ariam
protestant songs
christian songs
apostolic mezmure
bishop teklemariam gezahegn
jesus
apostolic awassa
habesha
new songs
hawariyat church
song
new song
wara conference
ቢሾፕ ተክለማርያም
ethiopian apostolic church
የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የቀብር ስነስርዓት
bishop teklemariam gezahgn
apostolic cg
apostolic worship music
betel united church of jesus christ apostolic
apostolic church of god
hackney pentecostal apostolic church
6 pack abs
upper room apostolic church
teklem ariyam gezahugn
ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ
young's conference
hibiret
አቤነዘር ፍቃዴ
singer seble alemayehu
የመንፈሳዊ መዝሙሮች
የሰማይ ዝማሬ
አንድ አምላክ
የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን
apostolic church videos
apostolic church of ethiopia new songs 2022
meseret kejela new
hibret19
apostolic church of ethiopia gofa addis ababa
apostolic church of ethiopia mezmur
bishop teklariam gezahegn
wara crusade
ዋራ ኮንፍራንስ
አዲስ መዝሙር
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን መዝሙር
ሐዋርያዊት መዝሙር
apostolic church of ethiopia song
ace
wara international conference live
hawariat mezmur
seble alemayehu
song with lyrics
live worshi[
hawaryat mezmur
single song
bishop teklem ariyam
abenezar fekadu
wegane alemayehu
ቢሾፕ ተክሌ
protestant worship
protestant mezmur
hawariyawit
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ብሾፕ ደጉ ከበደ
apostolic church of usa
acifna
one god
meaza matus ala
hossana maranatha
bishop
awcf
church
addis alem
እግዚአብሔር
እየሱስ
ethiopia
apostolic church international
donkey tube
new single song
new apostolic church song
solo apostolic song
ethiopian apostolic song
bishop degu awassa
gospel songs
ethiopian church
apostolic church of awassa
ሐዋርያት
conference
መፈክር ነው
iso
yishak
christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
christian movies
christian music
gendeba betel
wara betel conference 2022
ህብረት መዝሙር
iso yishak
awassa conference
new protestant mezmur
bishop teklemariam ethiopia
new apostolic song
apostolic cover song
honse conferece
conerance honse
new apostolic songs
hawassa conference honse
apostolicmezmure
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
abraham and eyasu teklem ariam
ቄስ ተክሌ
ቄስ ተክለማርያም
protestant
bishop degu
seifu on ebs
apostolic songs,apostolic mezmur,mezmur,ethiopia mezmur,apostolic,church songs,new songs,new gospel songs,abenezer fekade,bishop degu,degu kebede,seifu on ebs,seifuonebs,only jesus,one god,amen mullite media,amen mullitemedia,amen,addis abeba,viral,vairalvideos,videos,spiritual songs,spiritual event,salem church,gofa church,subscribe,sebile alemayehu,terefe feka,bisho,doctor,intenational apostolic church
Переглядів: 4 519

Відео

ያልጠፋ ነው | Apostolic Songs | እንዲሁ አደለም | YALTEFA NEW | Apostolic Mezmur | ምዕራብ መዘምራን |Endihu Ayidelem
Переглядів 16 тис.Місяць тому
ያልጠፋ ነው | Apostolic Songs | እንዲሁ አደለም | YALTEFA NEW | Apostolic Mezmur | ምዕራብ መዘምራን | Endihu Ayidelem እንዲሁ አደለም እዚህ የደረስነው እንዲሁ አደለም ቀላል አይደለም የተሻገርነው ቀላል አይደለም ጽድቃችን አይደለም ዛሬን ያቆመን አቅም የሆነን ከባድ ቀናትን እያሳለፈ ዛሬን አደረሰን በብዙ ምህረት ተደግፈን ዛሬን አየን በጸናችና በበረታች ክንድ እየመራን ስንቱን ሸለቆ ተራራ ስናልፍ በጉዛኣችን ተጠንቅቆልን በድል ጎዳና እርሱ መራን እግዚአብሐር ከእኛ ጋር ባይሆን ባይሸከመን ጠላት በእኛ ላይ በተነሳ ጊዜ ባይጋርደን በደላችንን በምህረቱ ባይደመስሰው ማን ነበር ዛረ በክብ...
የጸሎት ቤት | ዘማሪ ጌዴዎን አዲስ | Apostolic Songs | Apostolic Mezmur | YeTeslot Biet | Gedion Addise | ዘማሪ ነኝ
Переглядів 4,1 тис.2 місяці тому
የጸሎት ቤት | ዘማሪ ጌዴዎን አዲስ | Apostolic Songs | Apostolic Mezmur | YeTeslot Biet | Gedion Addise | ዘማሪ ነኝ አልበም ቁ. #3 1. አመልካለሁ 00:00 - 05:24 2. መንጌዴን_ልቀቅ 05:25 - 11:27 3. ደሙን አይቶ 11:28 - 16:15 4. የፀሎት ቤት 16:16 - 21:44 5. የደስታ እንባ 21:45 - 26:37 6. ዘማሪ ነኝ 26:38 - 31:37 7. የታረድከው በግ 31:38 - 37:49 8. በጊዜው ስደርስ 37:50 - 42:40 9. አቤት ደስታዬ 42:41 - 47:42 10. ክፉ አይነካኝም 47:43 - 53:48 11. ታዎ ጎንደልያ 53:49 - 57:44...
እልል አላለብኝም | Apostolic Songs | Mesay Meaza | Elili Alalebnim | Apostolic Mezmur | New Gospel Songs
Переглядів 17 тис.2 місяці тому
እልል አላለብኝም | Apostolic Songs | Mesay Meaza | Elili Alalebnim | Apostolic Mezmur | New Gospel Songs #አይቶ_አላለፈኝም የኔ ጌታ ሀይሉ እጅግ ታላቅ ነው ጠቢባን ሀያላንን የረታ ነው ጅማሬዬም እሱ ስለሆነ ፍጻሜዬም እጅግ ያማረ ነው ሊነጋ ቢጨልም በእርሻዬ መብል ባይኖርም በለስም ባታፈb ቁልቁሉ ቢሆን ተራራ እልል አላለብኝም ጠላቴ 2// ቢንዳዷረኝም ግዙፏ ሰው በአምላኬ እንጂ በኔ አልመጣም እንደ ተራ ንቆ ቢያየኝም ታሪክ ተገልብጦአል በወንጭፍ ሊነጋ ቢጨልም..... ከንፖሱ ደጅ ስታሰር ያበቃልኝ መስሎት ሲጨፍር እንድሰቀል ግንዱ ተበጃጅቶ ለኔ በታሰበው ጠላት ገብቶ የንግስ...
አይቶ አላለፈኝም | Apostolic Songs | Mesay Meaza | Ayito Alalefenim | Apostolic Mezmur | New Gospel Songs
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
አይቶ አላለፈኝም | Apostolic Songs | Mesay Meaza | Ayito Alalefenim | Apostolic Mezmur | New Gospel Songs @AmenApostolicMedia @ApostolicSongs2616
ተሻገርኩበት || ሹሚ ኤልያስ ||Apostolic Songs || TESHAGERKUBET || Apostolic Mezmur || Shumi || Happy New Year
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
ተሻገርኩበት || ሹሚ ኤልያስ ||Apostolic Songs || TESHAGERKUBET || Apostolic Mezmur || Shumi || Happy New Year ዘንድሮን እንኳን አልሻገርም በህያዋን ምድር በቃ አልኖርም ብዬ ተስፋዬን በቆረጥኩበት ምህረትህ በዝቶ ተሻገርኩበት ለኔ ድልድይ መሸጋገርያ በፍርሀት ቀኔ ለኔ መመኪያ ኢየሱስ ሁሌ የልቤ ሙላት ምተማመንህ የኔ ውድ አባት አፌ ያቀርባል ምስጋና አድርገኸኛልና ቀና ቀና ክብር እልልታ ቤትህን ይሙላ አሻግረኸኛል ሆነኸኝ ጥላ በጥማት መሬት በምድረበዳ በጠላት ቀስቶች ነፍሴ ተሰዳ ረዳት የለዉም ህዝብ ሁሉ ሲለኝ ከሰማይ ነበር እኔን ሚረደኝ ልቤ በፍርሀት በሀዘን ተሞልቶ የሚይዘው...
ላመስግነው እንጅ || Apostolic Songs || Lamesignew Enj || Apostolic Mezmur || Covering Songs
Переглядів 4,4 тис.4 місяці тому
ላመስግነው እንጂ ደግሜ ደግሜ እንደገና ከቶ አይበዛበትም የከንፈሬን ፍሬ ልስጠው ምስጋና የልቤን ስብራት የነፍሴን ሀዘን እየጠገነ በመንገድ እየመራኝ ከፊት ለፊቴ እየቀደመ ቸርነት ምሕረቱን በሕይወቴ ዘመን ያላራቀብኝ በደሙ እየከለለኝ ጥበቃው በዝቶ ዛሬም አለሁኝ አለሁኝ በሕይወት አለሁ ምሕረቱ በዝቶ አለሁኝ በሕይወት አለሁ ጥበቃው በዝቶ አየሁኝ ይህቺን ቀን አየሁ በቸርነቱ አየሁኝ ዘንድሮን አለሁኝ በቤቱ 1. በምድረ-በዳ ከቶ አልተወኝም ለአውሬ አሳልፎ ከቶ አልሰጠኝም በምድረ-በዳ ከቶ አልተወኝም መርዛማው እባብ አልነደፈኝም እንደዓይኑ ብሌን እየጠበቀ ኢየሱስ ለነፍሴ ተጠነቀቀ አለሁኝ በሕይወት... 2. እጅግ ብዙ ነው የእርሱ...
አደራ የሕይወት መንገዴን || Apostolic Songs || Adera Ye Hiwet Menigeden || Apostolic Mezmur || ኦክላንድ መዘምራን
Переглядів 16 тис.4 місяці тому
ለአንተ ጌታ ኢየሱስ ዘውትር ጠዋት ማታ ክብር ሰጥሃለሁ መልካም ነህ ለሕይወቴ በአንተ ረክቻለሁ አይመስለኝም ነበር ለዚህ የምበቃ አደረክ ኢየሱስ ለአንተ የምተጋ ለአንተ ጌታ ኢየሱስ ለክብርህ ዘምራለሁ ለአንተ ጌታ ኢየሱስ ለክብርህ እሰግዳለሁ ለአንተ ጌታ ኢየሱስ ለክብርህ እልል እላለሁ ለአንተ ጌታ ኢየሱስ ለክብርህ አሸበሽባለሁ በአማልክት ሁሉ ላይ ሥልጣን አለህ በክብር ከፍ ከፍ ያልክ አንድ አምላክ ነህ ከፍ በል /4* ብቻህን በሰማይ ሰማይ ትኖራለህ ፍጥረታትን ሁሉ በኃይል ትገዛለህ ክብር ይገባሃል አንተን አከብራለሁ ታላቅ ነህ ጌታዬ ተመስገን እላለሁ ስላደረክልኝ ስለ ብዙ ውለታህ አይሰለቸኝ ለአንተ ብዘምር በእልልታ ታሪኬን...
የቀናውን መንፈስ || Apostolic Songs || Yekenawn Menifes || Apostolic Mezmur || @AmenApostolic || የጸሎት መዝሙር
Переглядів 3,6 тис.6 місяців тому
የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ ኢየሱስ አድስልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስልኝ የልቤን ሸለፈት አንተ ግረዝልኝ ጌታ ግረዝልኝ የአይኔንም ቅርፊት ከእኔ አስወግድልኝ አንተን እንዳይ ኢየሱስ/2* አንተን እንዳይ ጌታ/2* መራራ ሕይውቴን አንተ አጣፍጥልኝ/2* ሸካራውን ልቤን ጌታ ለውጥልኝ/2* መላው ሕዋሳቴን ባርከህ ቀድስልኝ/2* አረማመዴንም አንተው አስተካክልልኝ/2* አንተን እንዳይ … አንተን አሳዝኜ ሰላም የላት ነፍሴ/2* የሕይውቴ ትርጉም አንተ ነህ አምላኬ/2* ላክብርህ ጌታዬ ዘወትር ተንበርክኬ/2* ውሰድ ተረከበው እንካ ሁለንተናዬን/2* የኑሮዬ ክብር የነፍሴ እርካታ ነህ /2*...
አስባለሁ የአንተን ውለታ || ዘማሪ ኢሳይያስ | New_Gospel_Songs | Asbalehu Ye Anten Wleta | Apostolic Songs | mezmur
Переглядів 4,9 тис.7 місяців тому
አስባለሁ የአንተን ውለታ || ዘማሪ ኢሳይያስ | New_Gospel_Songs | Asbalehu Ye Anten Wleta | Apostolic Songs | mezmur #የኢትዮጵያ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን_የወላይታ_ሰበካ_ዘማሪ #ዘማሪ #apostolic #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference #apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak #iso_yishak #apostolicchurchmezmur #church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemi...
ማራናታ || New Apostolic Songs || Maranata || Apostolic Mezmur || New Gospel Songs || Apostolic Church
Переглядів 3,5 тис.7 місяців тому
ማራናታ || New Apostolic Songs || Maranata || Apostolic Mezmur || New Gospel Songs || Apostolic Church #ማራናታ 00:00-07:17 የሚደርስባትን ጥፋት እያሰበች ዋይታዋ በዝቶአል ምድር ተጨንቃለች ጦርነት እርሃብ በየስፍራው ሞልቷል እረፍት የሚሰጣት ከወዴት ይመጣል ውዴ የነፍሴ አምላክ ቃል የገባህልኝ እመጣለሁ ብሎ ተስፍን የሰጠኝን አይቀርም ይመጣል እጠብቀዋለሁ ማራናታ እያልኩኝ አሻቅበ እያየሁ|2* ማራናታ/5* እላለሁ አሻቅበ እያየሁ |2* ልቡ ያለው ከአንተ ጋር መዝገቡን ያበጃጃል ዘመኑንም እየዋጄ ተግቶ እየተዘጋጀ ልቡ ያለው ከአንተ ጋር መዝገቡን ያበጃጃል ዘመኑንም ...
ምልክቱ_ነኝ || New_Gospel_Song || ዘማሪት ሳራ ደምሰው ||Apostolic_Songs || MILKTU_NEG || Sara Demsew || ማስተዋወቅያ
Переглядів 7 тис.9 місяців тому
Apostolic Songs @ApostolicSongs2616 #new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage #Apostolic_Songs #ምልክቱ_ነኝ #በማስተዋል_ዘምሩ #SINGER_Sara_Demsew #apostolic_songs #apostolic_songs #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #Apostolic_Church #New_Gosple_Song #MILKTU_NEG #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus_is_Eternal_father #apostolic #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference #apostolicchurchmez...
አንተ እኮ ነህ || New Gospel Song || Mesay Maza || Apostolic Songs || Apostolic Church || Ante Eko Nehi
Переглядів 5 тис.9 місяців тому
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #አንተ_እኮ_ነህ ሰው ቢለኝ ባይለኝ ዘምር አትዘምር እኔ እንደሆንኩ አልተውም ለእርሱ መዘመር ስጋ ለባሹ ሰው የሚቀያየር የኔ ኢየሱስ ብቻ ሚኖር ዘላለም አንተ እኮ ነህ የኔ ጌታ የምታዝን የምትራራ ሀጥያት ከብቦኝ ምድረበዳ ከጎኔ ነህ የማትከዳ ክብሬን ሁሉ ጥዬ እዋረድለታለሁ ህይወቴ የእርሱ ነው እኖርለታለሁ ምን ክብር አለኝ እኔስ ክብሬ የሱስ ነው ሁሉን ያየሁት እርሱን በማግኘቴ ነው የጠፋን ነገሬን መልሶ ያመጣው የሞተ ነገሬን በል ተነሳ ያለው ወዳጄም ዘመዴም ከቶ ያላለውን እንደ አይኔ ብሌን እጠብቅሀለው በገናን አንስቼ እደረድራለሁ ያደረገልኝን ድንቁን አወራ...
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song
Переглядів 67 тис.10 місяців тому
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song የአልበም 1 መዝሙሮች 1. ስጡት ምስጋናን 00:00-04:52 2. አለሁ በለኝ እና 04:53- 09:33 3. አምላኬ 09:34-13:11 4. ልዩ ነው 13:12-17:23 5. ክብርህን ሳየው 17:24-21:18 6. አንተ ለኔ 21:19-27:05 7. መባረክን ባርከኝ 27:06-30:09 8. ከለየኸኝ 30:09-35:12 9. ታምኜው ወጥቻለሁ 35:13-39:43 10. ፍቅርን ስጠኝ 39:44-46:07 11. ገርሞኛል እኔ 46:08:-51:14 12. ክርስትና 51:15-57...
አትንኳት_ቤተክርስቲያኔን || ዘማሪ ሹሜ ኤልያስ || New_Apostolic_Songs || My_Church || ATNKUWAT_BETEKRSITIYANEN| Love
Переглядів 8 тис.Рік тому
አትንኳት_ቤተክርስቲያኔን || ዘማሪ ሹሜ ኤልያስ || New_Apostolic_Songs || My_Church || ATNKUWAT_BETEKRSITIYANEN| Love
እግዚአብሔር አንድ ነው || ማስተዋወቅያ || Apostolic Songs || One God || AND AMLAK || የሕብረት ዝማሬ || Hibiret Mezmur
Переглядів 4,5 тис.Рік тому
እግዚአብሔር አንድ ነው || ማስተዋወቅያ || Apostolic Songs || One God || AND AMLAK || የሕብረት ዝማሬ || Hibiret Mezmur
ቅነው_ሲጀመር || Mesay Maza || New_Gospel_Song || KINEW_SIJEMR || Apostolic Songs | በማስተዋል ዘምሩ || Sami.C
Переглядів 26 тис.Рік тому
ቅነው_ሲጀመር || Mesay Maza || New_Gospel_Song || KINEW_SIJEMR || Apostolic Songs | በማስተዋል ዘምሩ || Sami.C
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 5
Переглядів 2,7 тис.Рік тому
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 5
ተመስገንልኝ || New_Gospel_Song_2023 || Wubishet Almasin || New_Apostolic_Song || TEMESGENLG || 2016
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
ተመስገንልኝ || New_Gospel_Song_2023 || Wubishet Almasin || New_Apostolic_Song || TEMESGENLG || 2016
የአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው || Jesus Is Enteral Father | Degu kebede
Переглядів 3,3 тис.Рік тому
የአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው || Jesus Is Enteral Father | Degu kebede
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 4
Переглядів 2 тис.Рік тому
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 4
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 3
Переглядів 4,1 тис.Рік тому
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 3
እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg
Переглядів 15 тис.Рік тому
እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg
ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ጸንተህ ቁም || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church of International | Degu Kebede || Hiwet
Переглядів 4,3 тис.Рік тому
ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ጸንተህ ቁም || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church of International | Degu Kebede || Hiwet
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 1
Переглядів 3,8 тис.Рік тому
የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎችን በማሸነፍ መንግስተ ሰማያትን ውረሱ || ወንገላዊ ተዎድሮስ || Apostolic Church of International | ክፍል 1
ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM
Переглядів 54 тис.Рік тому
ተሻገር ወዳየልህ || Apostolic_Song || TESHAGER WEDYELH || ሙሉ አልበም || በማስተዋል ዘምሩ || FULL ALBUM
የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ || Apostolic Worship | በማስተዋል ዘምሩ || YEMTEFAWN ATIFTO YEMIWERE
Переглядів 1,2 тис.Рік тому
የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ || Apostolic Worship | በማስተዋል ዘምሩ || YEMTEFAWN ATIFTO YEMIWERE
ጋብቻ ሰላም ነው || Wedding || Rediet Tagesse 2016 || ሰርግ || Apostolic Church Wedding 2023 || መልካም ሴት
Переглядів 11 тис.Рік тому
ጋብቻ ሰላም ነው || Wedding || Rediet Tagesse 2016 || ሰርግ || Apostolic Church Wedding 2023 || መልካም ሴት
ዝም አልልም || የጎፋ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
Переглядів 5 тис.Рік тому
ዝም አልልም || የጎፋ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
እባክህ ተጠቀመኝ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ
Переглядів 4,5 тис.Рік тому
እባክህ ተጠቀመኝ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Worship || በማስተዋል ዘምሩ

КОМЕНТАРІ

  • @meklitaposto
    @meklitaposto Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 11 годин тому

    አሜን፡ጌታ ኢየሱስ

  • @worikneshEthiopia
    @worikneshEthiopia 13 годин тому

    amen amen ❤❤❤

  • @DaniMinimum
    @DaniMinimum 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahgenbefeker4443
    @gezahgenbefeker4443 19 годин тому

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TigistBekele-y9z
    @TigistBekele-y9z 23 години тому

    Amen na wode ine 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇😭😭

  • @TigistBekele-y9z
    @TigistBekele-y9z 23 години тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tigistbilal
    @tigistbilal 2 дні тому

    Amen tebarekilign mseart❤❤❤🙌🙌👏👏👏🙏😍😍

  • @EtagegnTekilu
    @EtagegnTekilu 2 дні тому

    አሜን❤❤አሜን

  • @menenali8158
    @menenali8158 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @menenali8158
    @menenali8158 2 дні тому

    አሜንንንንንንንንንንንንን ያየኝ ሁሉ ይናቀኝ አሜንንንን እንዳደንከኝ አውቃለው

  • @menenali8158
    @menenali8158 2 дні тому

    አሜንንንንንንንንንን😢ተጠንቅቆልን ነው አሜንንን😢

  • @AleimtuYossef
    @AleimtuYossef 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i 3 дні тому

    አሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i 3 дні тому

    😢😢😢😭😭❤❤❤❤❤አሜን

  • @SamsungPhonetastic-r4i
    @SamsungPhonetastic-r4i 3 дні тому

    አሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜንአሜን 🥰❤️❤️አሜን ❤️❤️አሜን

  • @dinkneshapostolicchurchof8643

    0:17 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NenkoUdessa
    @NenkoUdessa 3 дні тому

    Amen Amen

  • @اسي-ع7ش
    @اسي-ع7ش 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenzerAnteneh
    @AbenzerAnteneh 3 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲

  • @AbenzerAnteneh
    @AbenzerAnteneh 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @MoeraTeshome
    @MoeraTeshome 3 дні тому

    BE BLESSED FOREVER EVER

  • @BirukTesfa-fj6vn
    @BirukTesfa-fj6vn 4 дні тому

    አሜን የኔ ገታአ ካኔ አትራቅ እጄን ያዘኝ አልቺልም በራሰኤ ረጅም መንገድ መግዋዝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mdshukur3154
    @mdshukur3154 4 дні тому

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙇‍♀️🙇‍♀️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♀️🧎‍♀️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @FirewDoda
    @FirewDoda 4 дні тому

    Amen Amen☝️☝️☝️☝️☝️💞💞💞💞💞💞💞

  • @hanafawulosi5772
    @hanafawulosi5772 4 дні тому

    ይቅር ከንቱ ኑሮ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 5 днів тому

    አሜን አሜን ሃሌሉያ አልልልልልልል አዎ የናቀኝ ያየኛል ሁሉ የናቀኝ እኔ አዉቃለዉ ማን አንዳ አዳነኝ አልልልልልልል 🙏🙏🙏🤲🤲👏👏👏♥️♥️♥️♥️

  • @ሂሩትYouTube
    @ሂሩትYouTube 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @LesaneworkAbayBekele-r7t
    @LesaneworkAbayBekele-r7t 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥹🥹🥹🥹

  • @nourhaidar9916
    @nourhaidar9916 5 днів тому

    Amen ayichalaw

  • @SanaaZaiter-p2l
    @SanaaZaiter-p2l 5 днів тому

    Ayichyalhu amazing thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SanaaZaiter-p2l
    @SanaaZaiter-p2l 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZizuMan-f5y
    @ZizuMan-f5y 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkneshDaimo-vi3ys
    @WorkneshDaimo-vi3ys 6 днів тому

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውንም ይጨምርላችሁ!!!

  • @FakarDanso
    @FakarDanso 6 днів тому

    😭😭 aman

  • @DmGged
    @DmGged 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @aberachBoloch
    @aberachBoloch 6 днів тому

    😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aberachBoloch
    @aberachBoloch 6 днів тому

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @HanaAbebe-b3w
    @HanaAbebe-b3w 6 днів тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @SamiDarganta
    @SamiDarganta 7 днів тому

    ❤❤❤❤ 2:39

  • @BereketGobeze-y4d
    @BereketGobeze-y4d 7 днів тому

    ባዶ ጩህት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ታረቁ

  • @OseLetesoOseLeteso
    @OseLetesoOseLeteso 7 днів тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AsterAbata
    @AsterAbata 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hi

  • @NisserCa
    @NisserCa 8 днів тому

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messmaseemessemaseee2193
    @messmaseemessemaseee2193 8 днів тому

    😭😭

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 8 днів тому

    አሜን!!

  • @LayalSaja
    @LayalSaja 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberaamenu28
    @aberaamenu28 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአንድአምላክልጅነኝ-አ8የ

    አሜን አሜን አሜን ተመሰጌን እየሱሰ እልልልልልልልልል የሆነሌት ሰዉ እንዴት ዝም ይለል ያም ስዉ እኔነን❤❤❤❤❤❤❤