Betel | ቤተል
Betel | ቤተል
  • 17
  • 322 536

Відео

የአይነጥላ ክፉ መንፈስ ከባድ ሴራ | በፆታዊ ግንኙነቶች መሃል | መምህር ተስፋዬ አበራ
Переглядів 325Місяць тому
የአይነጥላ ክፉ መንፈስ ከባድ ሴራ | በፆታዊ ግንኙነቶች መሃል | መምህር ተስፋዬ አበራ
ምቀኛው ቡዳ | ከአይነ ስብእና ላይ የሚነሳው መንፈስ
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ምቀኛው ቡዳ | ከአይነ ስብእና ላይ የሚነሳው መንፈስ #memihir_mehreteab_asefa tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ @memihirtesfayeabera
አሰቃቂው የእርኩሳን መናፍስት አሰራር | ራቁታቸዉን በአህያ ከተማዉን የሚዞሩ የሆቴል ባለቤቶች ጉድ
Переглядів 50 тис.2 місяці тому
አሰቃቂው የእርኩሳን መናፍስት አሰራር | ራቁታቸዉን በአህያ ከተማዉን የሚዞሩ የሆቴል ባለቤቶች ጉድ | አረብ ሀገር የንሰሀሰ ልጆቻቸዉን ልከዉ ገንዘባቸዉን የሚቀበሉ አባት #memihir_mehreteab_asefa tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ @memihirtesfayeabera
ስለ እርኩሳን መናፍስት ልናዉቀዉ የሚገባ | መምህር ግርማ ወንድሙ | ናትናኤል ሰለሞን
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
ስለ እርኩሳን መናፍስት ልናዉቀዉ የሚገባ | መምህር ግርማ ወንድሙ | ናትናኤል ሰለሞን #መምህር_ግርማ_ወንድሙ #መምህር_ተስፋዬ አበራ #በማለዳ_ንቁ
የራሔሎ ዛር መንፈስ ምስጢር ጣጣ | የመንፈሱ መገለጫ ምልክቶች
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
የራሔሎ ዛር መንፈስ ምስጢር ጣጣ | የመንፈሱ መገለጫ ምልክቶች #memihir_mehreteab_asefa tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ @memihirtesfayeabera
ተፈሥሒ ተፈሥሒ
Переглядів 1573 місяці тому
ተፈሥሒ ተፈሥሒ ማርያም ተፈሥሒ
ባለሃብቶችን እና ባለስልጣናትን ሰዉነቷ ላይ በተሳለ ንቅሳት ብር የምትሰልበው ወጣት
Переглядів 60 тис.3 місяці тому
ባለሃብቶችን እና ባለስልጣናትን ሰዉነቷ ላይ በተሳለ ንቅሳት ብር የምትሰልበው ወጣት
የ666 አባል የሰዉ ሴጣን አግብቼ ቅርፁም መልኩም የክፉ መንፈስ የሆነ ልጅ ወለድኩ
Переглядів 81 тис.4 місяці тому
የ666 አባል የሰዉ ሴጣን አግብቼ ቅርፁም መልኩም የክፉ መንፈስ የሆነ ልጅ ወለድኩ | Memher Girma Wondimu | memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ | ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
በመስተፋቅር ድግምት 10 ልጆቻቸዉን የተነጠቁት እናት እንባ እና ፀፀት
Переглядів 17 тис.4 місяці тому
በመስተፋቅር ድግምት 10 ልጆቻቸዉን የተነጠቁት እናት እንባ እና ፀፀት | Memher Girma Wondimu | memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ | ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
"ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" | ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ዝማሬ | ዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ
Переглядів 275Рік тому
"ያዕቆብ ከቤርሳቤህ" | ነፍስን የሚያለመልም ልዩ ዝማሬ | ዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur በምን እጽናናለሁ? Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
♥♥ የፍቅር እናት♥♥♥ ..አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺ ይዤ ተነሳውእመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለው♥♥♥
Переглядів 54 тис.Рік тому
♥♥ የፍቅር እናት♥♥♥ . . አንድ እርምጃ ሳልራመድ አንቺ ይዤ ተነሳው እመቤቴ ዛሬም ባርኪኝ ውዳሴሽን አበዛለው♥♥♥
Ethiopia : በእመቤታችን ፀበል ከአዕምሮ በላይ የሆነ ፈውስ ሆነ ታላቅ ምስክርነት
Переглядів 106Рік тому
በእመቤታችን ፀበል ከአዕምሮ በላይ የሆነ ፈውስ ሆነ ታላቅ ምስክርነት
ሙስሊም እንድሆን እጅግ ብዙ ብር ቀርቦልኝ ነበር | የሐመሯ ዘማሪት ሀይማኖቷን ለመቀየር የገፋፋት ጉዳይ | የጅንካ ህዝብ ሰለመች ብሎ አልቅሶብኛል
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
ሙስሊም እንድሆን እጅግ ብዙ ብር ቀርቦልኝ ነበር | የሐመሯ ዘማሪት ሀይማኖቷን ለመቀየር የገፋፋት ጉዳይ | የጅንካ ህዝብ ሰለመች ብሎ አልቅሶብኛል
ተአምረኛው ሙቅ ፀበል | ከ ካንሰር HIV ከብዙ በሽታዎች የሚፈወሱበት ፀበል | በአዲስ አበባ ተዓምር እየሰራ የሚገኘው ቅዱስ ስፍራ | ዳግማዊ ዋልድባ
Переглядів 35 тис.Рік тому
ተአምረኛው ሙቅ ፀበል | ከ ካንሰር HIV ከብዙ በሽታዎች የሚፈወሱበት ፀበል | በአዲስ አበባ ተዓምር እየሰራ የሚገኘው ቅዱስ ስፍራ | ዳግማዊ ዋልድባ
ስለ ድንግል ማርያም የምናገረው ፕሮቴስታንቶችን ለማበሳጨት ኦርቶዶክሶችን ለማስደሰት አይደለም | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ
Переглядів 6 тис.Рік тому
ስለ ድንግል ማርያም የምናገረው ፕሮቴስታንቶችን ለማበሳጨት ኦርቶዶክሶችን ለማስደሰት አይደለም | መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ

КОМЕНТАРІ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 День тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን☦️መልጃው አይለየን 🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @panaceasolutions5031
    @panaceasolutions5031 День тому

    ገብርኤል = ገብር + ኤል = ሥራ/ተግባር/ድርጊት ... + እግዚአብሔር => የእግዚአብሔር ሥራ፠ ይህም ፍጥረተ ዓለም ነው እንዲሁም ድንግሊቱን ማብሰሩንና የአምላክን ሰው መሆኑን ያሳያል፠ ስለዚህ በገብርኤል ሳያምኑ እንዴት በእግዚነ ይታመናል? በሥራዉ ሳያምኑ?

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 2 дні тому

    መምህርዬ አጋልጡን እያሳደዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እመምህር ግርማን እና መምህር ተስፉየን እሚጠሏቸው ይሄ እውነት ስለሚወጣ ነው ሁሉም በጊዜው ይሆናል ምእመናኑም ምንም እማያውቀው ስላሙን።ያገኛል እነዚህ ሲጋለጡ ተመስገን

  • @mekdsemekdse6829
    @mekdsemekdse6829 2 дні тому

    አንደበትን ከይለውጥብ ወንድሜ ❤❤❤

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 2 дні тому

    egzio maharne kirstos

  • @alllayrics
    @alllayrics 9 днів тому

    Tebarek

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 10 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @AyalHaile
    @AyalHaile 16 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የአቡነ እጨጌ በረከት ይደረብኝ የውስጤን ታቁታለሁ ከፈጣሪሁ አማልዱን

  • @yonamayo12
    @yonamayo12 23 дні тому

    Muke new telio negerugn please

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 26 днів тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @JerusalemJerry-r8b
    @JerusalemJerry-r8b Місяць тому

    በልጅነቴ እናቴ የምትነገረኝ በሰፈራችን የተፈፅመዉን ነገር መሰለኝ

  • @MEDINAMETAFERI
    @MEDINAMETAFERI Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Місяць тому

    መላኩ አዲሰ ሚድያን ሸጥከው እንዴ ⁉️

  • @HirutHailay
    @HirutHailay Місяць тому

    abyetu egziyo mharene kristis ante maren ykir brlrn yehen kifu menfes arkln

  • @tenaneshantoniarega8976
    @tenaneshantoniarega8976 Місяць тому

    የት ነው?

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera Місяць тому

    መንፈስ ቅዱስ አይነገሪም ማለት ነው???????

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera Місяць тому

    እኔ ጴንጤ ነኝ ትምህርቱ በጠም ጠቀሚ ነው ፈጠሪ ፀገውን ያብዘልህ ታበራክ❤❤❤❤❤❤

  • @AlehegnMulu
    @AlehegnMulu Місяць тому

    መምህር የቤተሰብ ጣጣ ምንድነው መፍትሔውስ ምንድን ነው እናቴ በጣም ታማብኛለት

  • @SyefeKifle
    @SyefeKifle Місяць тому

    እሰይ እልልልልል አሁንም የሚቃወሙንን ቅድስት አርሴማ አይናቸውን ታጥፋልን

  • @sabatesfamichael7825
    @sabatesfamichael7825 Місяць тому

    The only way to get God Jesus the only life is Jesus the only truth is jesus there is no way there is no truth there is no life except Jesus

  • @Mk_samuel_tube
    @Mk_samuel_tube Місяць тому

    ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12

  • @Merafie
    @Merafie Місяць тому

    አንተ?!

  • @ZemenayTarekegn-ox6xi
    @ZemenayTarekegn-ox6xi Місяць тому

    ቦውታውነ ነእገሮን

  • @Marta-e2h
    @Marta-e2h 2 місяці тому

    Abat abagrm slarao kalate ylm egzabhar edmawatn yarzmln

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 2 місяці тому

    Egzabheri yimesigen 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 2 місяці тому

    የሚዳነው በኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ በመስቀል አይደለም

  • @DerejeIdessa
    @DerejeIdessa 2 місяці тому

    ሀይል የኢ/ር ብቻ ነዉ ጠንቋይ ጠፊ ነዉ

  • @HelenZerihun-hj1ky
    @HelenZerihun-hj1ky 2 місяці тому

    ይቅር በለን : የሰማዬ : ንጉስ : መጨረሻችንን : አስምርልን

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p 2 місяці тому

    BE SILASE SIM EGZIABHER Yigestsew

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 місяці тому

    እኔ ግንዛቤ እያገኘሁ ነዉ!! እግዚአብሔር ይባርክህ!! እንደዚ የክፉን ስራ አጋልጥ!

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 місяці тому

    በየሱስ ስም ቀምድራችን የሚሰራዉ የዛርና የድግምት መንፈስ ስራዉ ይፍረስ!!!

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 місяці тому

    እነዚህን እባክህ አባቶች ብለህ አትጥራቸዉ

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 2 місяці тому

    AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eleni311
    @eleni311 2 місяці тому

    ይሄ ሰውዬ ሀይለኛ እርኩሰ መንፈሰ አለበት ሌላ ወሬ የለውም እንዴ በኢየሱስ ሰም ውጣና ወንጌል ሰበክ ከሰይጣን ጋ አትታገል እንዲሁ ሰለ መተት እና ቡዳ ሰታወራ እንዳትሞት መጬረሻህ ሲኦል እንዳይሆን ጌታ ኢየሱስ መሰቀሉን ተሼከሙ ወንጌል ለአለም ሰበኩ በወንጌል ሰራ የማደርሰ መከራ እና ሞት ያ መሰቀል መሼከም ነው አንተ ቡዳን ትሰብካለህ ምን አይነት የመንፈሰ መታወር ነው በኢየሱስ ሰም ህዝባችን እንዴት በጬለማ ተይዟል

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 2 місяці тому

    ግራ ተጋብቻለሁ😕

  • @ArgawAgza
    @ArgawAgza 2 місяці тому

    ዘፀአት 20:1-17 ዐሥርቱ ትእዛዛት 3“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ። 4በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል ለራስህ ጣዖትን አታብጅ። 5አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) የሚጠሉኝን ልጆች ከአባቶቻቸው ኀጢአት የተነሣ እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ የምቀጣ ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ነኝ፤ 6ነገር ግን ለሚወድዱኝና ትእዛዞቼን ለሚጠብቁ እስከ ሺሕ ትውልድ ድረስ ፍቅርን የማሳይ ነኝ።

  • @TarikuBrhanu-n1h
    @TarikuBrhanu-n1h 2 місяці тому

    በመገመሪያ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያሉ ደብተራ ምን እንደሚሰራ ጠፍቶሕ ነወይ እንደገና ንስሀ አባት የሚባል የለም ሁሉም ኃጢአት ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎሏቸዋል ይላል የማይሻረው ቃሉ

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 місяці тому

    በርታ ወድማችን✅❤

  • @gjgbjryihu9656
    @gjgbjryihu9656 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 2 місяці тому

    ጥሩ ታሰተመራለህ የመምህር ተሰፈየ አበራ ምሰል ሰታደርግ ሰዉ የሱ የትምህርት መሰሌት የገባና አለመሆኑን ሱያየ (ሳያዳምጥ) ተሌ እንዲወጣ እያደረከዉ ነዉ ምክንያቱ ያታለልከዉ ሰለሚመሰዉ በተለየ የቤተክርሰትያ ትምህርተ ሀቅ የያዘ መሆን አለበት በራሰህ በርተህ ቁም ሀቅ ሰትየዘ አምላክ ከጉን የቆሞል በርታ

  • @Namrod2327
    @Namrod2327 2 місяці тому

    Buda MN dnew yemilewn yememhr tesfayen metshaf ensign Muluhun terkl

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ተተተ

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 2 місяці тому

    መምህር ስላሳወቅከን ስላነቃህን እናመሰግናለን ደስ ሚለው እግዚአብሔር እኛን ከቡዳውም ከሰላቢውም በላይ አክሮ ፈጥሮናል እና ቦታ አለመስጠት ነው ፣በወደደን በእርሱ ካሸናፊዎች እንበልጣለን

  • @abc12452
    @abc12452 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ!!!በውጭ ሀገር ያለን መፅሐፉን ማግኘት ስለማንችል 30 ደቂቃ እየቀረፅክ ልቀቅልን አሪፍ አቀራረብ ነዉ ሙሉ መፅሐፉን ተርክልን አደራ

  • @NardosJovanovska
    @NardosJovanovska 2 місяці тому

    Adega yemidersbet bota yet neber? Bizu gize semchewalehu

  • @menkemel8618
    @menkemel8618 2 місяці тому

    Thank you. Keep it up❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል በርታ 🙏

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 2 місяці тому

    ይቀጥልልን

  • @Jrjjr4i4i-xw4ql
    @Jrjjr4i4i-xw4ql 2 місяці тому

    f❤❤❤❤❤❤