Thanks God for those amazing days.
❤❤❤❤❤wow long time ተባርኩ❤❤❤❤❤❤❤
❤ዘመናቹ የክብር ይሁን ተባረኩ❤
አሜንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤
wow❤❤❤
አንተ ግን ታምነህ ባስቀመትከኝ ክቡር ስፍራ መች ተቀመጥኩ ከማደግ ይልቅ : አቆለቆልኩ ከ አንተ ነገር በላይ ስጋን አስቀደምኩ አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ በዘመናት ሁሉ እኔን በእቅፍህ ይዘህ እኼው አለሁኝ ፣ እስካሁን ድረስ አልታጣሁም ከደጃፍህ ፣ ከቤተ መቅደስ ኦ ሃሌሉያ፣ ምስጋናዬ ላንተ ይድረስ አንተ ግን ታምነህ፣ ክርስቲያን ብለህ ሾመኸኝ ስምህን አስነቀፍኩ የመንፈስ ቅዱስ ፣ ጽድቅ ማደሪያ ፣ ሆኜ ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ........... አንተ ግን ታምነህ ፣ የ አንተን መቅደስህን ልቤን አረከው የመንፈስ ቅዱስ፣ ጽድቅ ማደሪያ፣ ልቤን ሳደርገው የ ሃጢአት ማሰማርያ አዝ :- አንተ ግን ታምነህ ፣ ታማኝ ሆነህ...........
Thank you for this beautiful work! May God bless you 🙏🙏
Amen Amen እግዚአብሔር ሆይ የዚህ የተወደደ አገልግሎት ቤተሰብ ስላደረግክኝ ከፍ አደርግሀለው::
Wow🙌🏽 Blessings Fikrusha!
Blessing worship
God is great! I thank God about you, it looks like all the trees were blown by the saxophone so do the waves splashing off the beach 😅. Fikrusha we love you! This all happened because of His grace and mercy.
Wow fikirisha it's Amazing ❤❤❤🙏
God bless you brother.
🙏🙌🙌
Wow beautiful amen amen amen !
It's so beautiful, and may God bless you all! ❤❤❤
Be blessed 🙏🏾
So blessed wow
Amazing! I thank God for your gift and blessing us with it!!! Many more blessings to you! 🙏🏽
You selected a very nice song to play fikrusha. Am sure Helina will like it too. No words....loved it!! You makes me go back and listen to the lyrics.
Love this!
God bless you Fikrisha, amazing talent
God bless you, Pastor fekeroo Aligazeee you are blessed you start blessing us with your classical songs!
Thank you my brother Fikru!!! God bless you and your family!!!
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ወንድሜ ፍቅሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ባገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሜአለሁ፣ጌታ ባተስብህን ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ፣ ፀጋ ይብዛልህ።
እልልልልልል ክብር ለወደደን በደሙ ላጠበን በምህረት በቸርነቱ ደግፎ ለያዘን ጌታ ይሁን! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
አብሬያቸው በኖርኩ ያስብላል ❤
አአአአአአአአአአአአአአአአአ ሀሌሎያ
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ♥
Tebareku... Leloch Zmare2ochunm Leqequln
blessed talent!!!
One of my mom's favorite songs😊
በጣም ደሥ የሚሉ ዘማሪዎች ተባረኩልኝ
ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ በእግዚአብሔር ታማኝነት ዛሬን ደረሰናል ስሙ ይባረክ ሁሉ በእርሱ ሆነ
ተባረኩ ድንቅ አምልኮ🙌🏽🙏🏽
አቦ ስታምሩ ድንቅ ዝማሬ ያገር ባህል
ምናለ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር እኔማ ለጓደኛዬ አሳየዋለዉ
Hulachanum mengiste semayat yawarsachu ❤
Amen ❤
Esey esey ❤
እንድህ የደከመች ነፍሴ እንደገና...
ምናለ አሁን. እንዲህ አይነት መዝሙር ቢኖር በጣም ደሥ የሚል መዝሙር ተባረኩልኝ
Tsegawen yabezalachu❤❤
እልልልልልልልልልልል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
GETA. YIBAREK
ውይ እንዴት ደስስስስ ይላል
ምን አይነት ድንቅ ሙዝሙር ነው😭😭😭 በጣም ህጻን እያለሁ የሰማሁት መዝሙር ነበር እንዴት ውብ ነው