ጥሩ ጉዞ Tiru  Travel
ጥሩ ጉዞ Tiru  Travel
  • 266
  • 1 033 158
በአስገራሚ ውበትና ፍጥነት ያለቀው ደማቁ ከሾላ በየካ ሚካኤል እስከ መገናኛ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
በአስገራሚ ውበትና ፍጥነት ያለቀው ደማቁ ከሾላ በየካ ሚካኤል እስከ መገናኛ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
Переглядів: 901

Відео

አስገራሚ ፍጥነት የተከፈተው የመገናኛ አዲሱ ግዙፉ ዋሻ መሻገሪያ የካ ክ/ከ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 1,8 тис.2 години тому
አስገራሚ ፍጥነት የተከፈተው የመገናኛ አዲሱ ግዙፉ ዋሻ መሻገሪያ የካ ክ/ከ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
አስገራሚና ያልታየ ፈጣን ለውጥ ከኡራኤል በባምቢስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ካዛንችስ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeyt
Переглядів 3,1 тис.4 години тому
አስገራሚና ያልታየ ፈጣን ለውጥ ከኡራኤል በባምቢስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ካዛንችስ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeyt
ያልታየና አስገራሚ ግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት በእሪ በከንቱ ሲኒማ አምፒር እስከ ፒያሳ ለውጥ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
Переглядів 2,7 тис.7 годин тому
ያልታየና አስገራሚ ግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት በእሪ በከንቱ ሲኒማ አምፒር እስከ ፒያሳ ለውጥ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
ያልታየ አስገራሚ ውበት ከብሔራዊ ቲያትር በለገሀር ቤተ ዛታ እስከ ስታዲዮም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 1,2 тис.9 годин тому
ያልታየ አስገራሚ ውበት ከብሔራዊ ቲያትር በለገሀር ቤተ ዛታ እስከ ስታዲዮም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
ያልታየ ፈጣን ለውጥ 4ኪሎ ፕላዛ ከ6ኪሎ 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
Переглядів 1,6 тис.12 годин тому
ያልታየ ፈጣን ለውጥ 4ኪሎ ፕላዛ ከ6ኪሎ 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
በድጋሚ ፈርሶ እንደ አዲስ እየተሰራ የሚገኘው ከ4ኪሎ በአራዳ ክ/ከ እስከ ራስ መኮንን ድልድይ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
Переглядів 2,9 тис.14 годин тому
በድጋሚ ፈርሶ እንደ አዲስ እየተሰራ የሚገኘው ከ4ኪሎ በአራዳ ክ/ከ እስከ ራስ መኮንን ድልድይ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
ያልታየ አስገራሚ ለውጥ ከራስ መኮንን ድልድይ በግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት እስከ ፒያሳ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
Переглядів 3 тис.16 годин тому
ያልታየ አስገራሚ ለውጥ ከራስ መኮንን ድልድይ በግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት እስከ ፒያሳ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
አስገራሚ ውበት ከእስጢፋኖስ በመስቀል አደባባይ ጊዮን ሆቴል እስከ አምባሳደር! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 2,7 тис.19 годин тому
አስገራሚ ውበት ከእስጢፋኖስ በመስቀል አደባባይ ጊዮን ሆቴል እስከ አምባሳደር! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከኡራኤል በካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሀናን ዳቦ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
Переглядів 1,5 тис.21 годину тому
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከኡራኤል በካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሀናን ዳቦ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
ያልታየው አዲስ ለውጥ ከብሔራዊ ሙዚየም ቅድስተ ማርያም 4 ኪሎ ፒያሳ እስከ ግዙፍ ወንዝ ዳር ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
Переглядів 2,1 тис.День тому
ያልታየው አዲስ ለውጥ ከብሔራዊ ሙዚየም ቅድስተ ማርያም 4 ኪሎ ፒያሳ እስከ ግዙፍ ወንዝ ዳር ! #Addis Ababa walking tour #StreetRecord
አስገራሚ ፈጣን ለውጥ የታየበት ሰፈር ከመገናኛ በለም ሆቴል እስከ ሀያ ሁለት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 1,3 тис.День тому
አስገራሚ ፈጣን ለውጥ የታየበት ሰፈር ከመገናኛ በለም ሆቴል እስከ ሀያ ሁለት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ግቢ ቅዱስ ገብርኤል! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
Переглядів 2,5 тис.День тому
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ግቢ ቅዱስ ገብርኤል! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
አስገራሚ ውበት ከፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ኢሚግሬሽን በቸርቺል ጎዳና! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 1,1 тис.День тому
አስገራሚ ውበት ከፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ኢሚግሬሽን በቸርቺል ጎዳና! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
አስገራሚ ውበትን ተላብሶ እየተሰራ የሚገኘው ግዙፉ የኤግዚቢሽን ማእከል በተባበሩት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkey
Переглядів 2,2 тис.14 днів тому
አስገራሚ ውበትን ተላብሶ እየተሰራ የሚገኘው ግዙፉ የኤግዚቢሽን ማእከል በተባበሩት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkey
ያልታየ ፈጣን ውብ ለዉጥ ከሜክሲኮ መናፈሻ በለገሀር ስታዲዮም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethiop
Переглядів 3,2 тис.14 днів тому
ያልታየ ፈጣን ውብ ለዉጥ ከሜክሲኮ መናፈሻ በለገሀር ስታዲዮም ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethiop
በአስገራሚ ፍጥነት እየተሰራ የሚገኘው ከሳር ቤት በካናዳ ኤምባሲ ካርል አደባባይ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeyt
Переглядів 1,5 тис.14 днів тому
በአስገራሚ ፍጥነት እየተሰራ የሚገኘው ከሳር ቤት በካናዳ ኤምባሲ ካርል አደባባይ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeyt
አስገራሚ ፈጣን ለውጥ በመገናኛ አዲሱ ግዙፉ ዋሻ መሻገሪያ የካ ክፍለ ከተማ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 6 тис.14 днів тому
አስገራሚ ፈጣን ለውጥ በመገናኛ አዲሱ ግዙፉ ዋሻ መሻገሪያ የካ ክፍለ ከተማ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
ያልታየው አዲስ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ከራስ መኮንን ድልድይ በ70 ደረጃ አፍንጮ በር ቅድስተ ማርያም! #Addis Ababa walking tour #StreetRc
Переглядів 5 тис.14 днів тому
ያልታየው አዲስ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ከራስ መኮንን ድልድይ በ70 ደረጃ አፍንጮ በር ቅድስተ ማርያም! #Addis Ababa walking tour #StreetRc
ያልታየ ፈጣን ለውጥ በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ ከዶሮ ማነቂያ ፒያሳ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
Переглядів 2,2 тис.14 днів тому
ያልታየ ፈጣን ለውጥ በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ ከዶሮ ማነቂያ ፒያሳ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
አስገራሚ ዉብ ለውጥ ከአደይ አበባ ስታዲዮም በአዳዲስ ፓርኮች አንበሳ ጋራዥ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 3,4 тис.14 днів тому
አስገራሚ ዉብ ለውጥ ከአደይ አበባ ስታዲዮም በአዳዲስ ፓርኮች አንበሳ ጋራዥ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
አስገራሚ ውብ ለዉጥ ከ ሜክሲኪ በዘመን ባንክ ብሔራዊ ቲያትር እድሳት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #et
Переглядів 1,4 тис.21 день тому
አስገራሚ ውብ ለዉጥ ከ ሜክሲኪ በዘመን ባንክ ብሔራዊ ቲያትር እድሳት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #et
ያልታየ ፈጣን ለውጥ ከ6ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በብሔራዊ ሙዚየም 4ኪሎ 4k! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
ያልታየ ፈጣን ለውጥ ከ6ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በብሔራዊ ሙዚየም 4ኪሎ 4k! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #eth
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ቶታል ሀናን ዳቦ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #et
Переглядів 2,7 тис.21 день тому
ያልታየ ፈጣን ለዉጥ ከካዛንችስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ቶታል ሀናን ዳቦ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #et
በአስገራሚ ፍጥነት የተቀያየረው ሰፈር ከመገናኛ በለም ሆቴል 24 ሀያ ሁለት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
በአስገራሚ ፍጥነት የተቀያየረው ሰፈር ከመገናኛ በለም ሆቴል 24 ሀያ ሁለት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube
ግዙፉ የወንዝ ዳር ስራ ከደጃች ውቤ በራስ መኮንን ድልድይ እይታ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethi
Переглядів 2,5 тис.21 день тому
ግዙፉ የወንዝ ዳር ስራ ከደጃች ውቤ በራስ መኮንን ድልድይ እይታ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethi
ፈርሶ እንደ አዲስ በመሰራት ላይ ያለው ከብሔራዊ ጊዮን ስታዲዮም! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethio
Переглядів 3,8 тис.21 день тому
ፈርሶ እንደ አዲስ በመሰራት ላይ ያለው ከብሔራዊ ጊዮን ስታዲዮም! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethio
ያልታየ አዲስ አስገራሚ ለዉጥ ከግቢ ገብርኤል ፈንዲቃ ካዛንችስ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethi
Переглядів 3 тис.21 день тому
ያልታየ አዲስ አስገራሚ ለዉጥ ከግቢ ገብርኤል ፈንዲቃ ካዛንችስ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #ethi
በፍጥነት በመሰራትላይ ያለዉ ከመገናኛ ወደ ጫካ ቤተመንግስት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #Ethiopia
Переглядів 1,4 тис.28 днів тому
በፍጥነት በመሰራትላይ ያለዉ ከመገናኛ ወደ ጫካ ቤተመንግስት! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytube #Ethiopia
አስገራሚ ዉብና ፈጣን ለውጥ ከአንበሳ ጋራዥ በአዲሱ የዋሻ ድልድይ መገናኛ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub
Переглядів 2,3 тис.28 днів тому
አስገራሚ ዉብና ፈጣን ለውጥ ከአንበሳ ጋራዥ በአዲሱ የዋሻ ድልድይ መገናኛ! #Addis Ababa walking tour #StreetRcords #donkeytub

КОМЕНТАРІ

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 11 годин тому

    የመጀመሪያው ኮሪዶር እስካሁን አላለቀም ?

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 13 годин тому

    ዝም ብለህ አትንከርፈፈ! ቢያንስ በአፍህ ስለምታየው ነገር ማውራት አትችልም? ደግሞ የታለ ዋሻ ያልከው?

  • @lamrof
    @lamrof День тому

    ማስረጃ የለ፣ መግለጫ የለ፣ የቦታ ማመላከቻ የለ። እንደው ዝም ብሎ ቪዲዮ መዶል ምንድን ነው? ጣት ከልቼ ወጣሁ።

    • @alphayacobarsano5956
      @alphayacobarsano5956 День тому

      Tebarek wondeme, yePoletica wm guday yeHew nw eko! Ay yeHagre sewoch, yeSefinaw bezatu

    • @lamrof
      @lamrof День тому

      @@alphayacobarsano5956 እርሶም አጠፉ እንዳይባሉ ዓማርኛን በላቲን ፊደላት አይጻፉ። አይገባም !

  • @birhanjommy
    @birhanjommy День тому

    ክሊፑ የሚያሳየው ጥሩ ነበር፣ ግን ካሜራውን ወደ ቀኝ እና ግራ በፍጥነት ለምን ታላጋዋለህ? የካሜራ እንቅስቃሴውና አዟዙር የተረጋጋና በዝግታ ሲሆን የቪዲዮውን ኳሊቲ በጣም ከፍተኛ ያደርጋል።

  • @motherethiopiainblackandwh8210

    😊ሁሉም ቢድህ አይቻቸው አለው ከ ኢሮብ ከየት ሀገር ሁናቹ ነው እምታይት እስከ ንገሩን😮 እኔ ብቻ ነው ከውጭ እምኮሞክሞው ሱስ ሆነብኝ

    • @BISRAT-qp7xs
      @BISRAT-qp7xs День тому

      ወንድሜ እስቴ እግዛ አርግልኝ። ቢቸግረኝ እና አለሁ ባይ ባጣ እንዳተ አይነቱን ሰው ልጠይቅ ብዬ የመጣሁት። የጭንቅላት ደሃ ሆኜ አይደለም የገንዘብ ደሃ እንጂ። ገና 24 አመቴ ነው እና ለመስራት ቁርጠኛ ነኝ። ራሴን እስካጎለብት መነሻ የሚሆን የምንቀሳቀስበት ነው ያጣሁት። ልትረዳኝ ካሰብክ ቴሌግራም ላይ @sebial19 ብለህ search ብታደርግ ታገኘኛለህ። እስካሁን ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ

  • @ZakMaru
    @ZakMaru День тому

    ሰው ሀገር ነው የምኖረው አዱ ገነት ተቀይራ በማየቴ ሁሌም ደስ ይለኛል keep it up ...

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 2 дні тому

    በፈጠራቹሁ አታሳፍሩን ቀሳውስት እግዚአብሔር እንደኛ ደንቆሮ አይደለም ይሰማል እንኮን ድምፅ አውጥተን የለመነውን አይደለም ሳንፈጠር ያውቀናል ድምፅ ማጉያውን. ቀንሱት ሰባኪያን ቀሳውስት እንዲሁም ምእመናን ተመካከሩበት ።

    • @ppstar9393
      @ppstar9393 День тому

      If you suggest that people think you’re against their beliefs, but not, let's make the city convenient for everyone, I don't really get why making such noise in Mosque and church, we are not living in dark age everyone have a clock so he could remind to pray or whatever you call it. The government need to do something to stop this non sense

    • @tomk5529
      @tomk5529 День тому

      ትክክል:: ይሄ መረን የለቀቀ ሁኔታ ነው:ይሄ ሁሉንም የእምነት ተቋማት ይመለከታል::

  • @azebdebay5608
    @azebdebay5608 2 дні тому

    ጥሩ ቀረፃ ነው በርታ ግን ቀኝና ግራም አሳዪን። ሠፈራችንን እንድናይ እናመሠግናለን ❤

  • @abiybeshah-f9e
    @abiybeshah-f9e 2 дні тому

    That's where I grew up; I still barely recognize my old neighborhood. There have been great changes and good development.

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 3 дні тому

    ፈንታሌን አዲሱን ውቅያኖስ ጠለፍ አርጋቹሁ መርከቦቻቾን ወደ አዲስ አበባ ድረስ

  • @wubetabaderash6679
    @wubetabaderash6679 3 дні тому

    Great video quality and attractive content!

  • @giuseppezigliotti3810
    @giuseppezigliotti3810 3 дні тому

    bravo bravo

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 3 дні тому

    The best video river side development so far.

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 4 дні тому

    ይህ ቦታ በተለይስታዲየም መስቀል አደባባይ አሳደር ቲያትር ብሄራዊ ቲያትርሰንጋተራ እስከ ሜክሲኮ ለገሀር በአጠቃላይሆቴሎች ካፌ ሾፕ ባንኮች ባሉበት አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት ፍሰት ያየሁበት የቅርብ ትዝታዬ ነው❤.

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 4 дні тому

    ምርቱ እየነጠረ ግርዱ ሲንገዋለል አለው ፍፁምነት ሰው ከሰው መትከል.የእውነት ምቾቱ መች ይነቃነቃል❤ጥለሆን ገሠሠ❤

  • @pearls1626
    @pearls1626 5 днів тому

    Tebarek!❤ Berta! 🎉 Enameseginalen! ❤

  • @lamrof
    @lamrof 5 днів тому

    ድንቅ ነው። የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቴን አየሁት። ዳሽን ምግብ ቤት የምትባል ነበረች ከሚኒልክ ት/ቤት መግቢያ ባሻገር። ትኖር ይሆን እስካሁን? 2008 እ.አ.አ ሄጄ በነበር ወቀት ሚኒልክ ት/ቤት ከክብካቤ እጥረት አርጅቶ ተበላሽቶ አይቸው ነበር።

  • @EbrahimAbdela-u7x
    @EbrahimAbdela-u7x 5 днів тому

    ቀድም ብሎ የተሰራዉ የእገርኛ መንገድ የጥራት ችግር ነበረት በተሻለማ ሁኔታ በጥራት መሰራቱ ምን ያሀል የክትትል ስራ እንዳለ ያሳያል ሌሎች የአዲስ ክፍሎቸ እንደ አሮፓ የእግረኛ መንገድ ፅድት ተደርገዉ ዘመን ተሻጋሪ ሆነዉ መሰራት አላበቸዉ ክብር ለንቁ ለአስተዋዩ ለታላቁ መሪያችን

  • @LamiAlemayo
    @LamiAlemayo 5 днів тому

    I'm waiting for your video, welcome

  • @Et_sapien
    @Et_sapien 5 днів тому

    lem ferese ?

  • @michaelsmith-xz9mv
    @michaelsmith-xz9mv 6 днів тому

    addis ababa 😍😍😍

  • @pearls1626
    @pearls1626 6 днів тому

    They are adding Tactile pavement: walkway for blind people

  • @pearls1626
    @pearls1626 6 днів тому

    Techemari Ye Ayne siwir menged new!

  • @amanuelyesuf1117
    @amanuelyesuf1117 6 днів тому

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ስንት ጊዜ እየፈረሰ የሚሰራው??

    • @gechove1154
      @gechove1154 5 днів тому

      ግብር በሚገባ እንደሚከፍል ሰው ምን አገባ

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 6 днів тому

    የድሮ ጆሊ ባርአራት ኪሎ የነበረ ስሙ ሲጠራ አላውቅም አለ ወይ? ካለ አንደር ግራውንድ ቦታ አለው ወይ?

  • @nmariam123
    @nmariam123 6 днів тому

    ከመቼ ጀምረው እዚህ ደረሱ? ሚደንቅ ነው

  • @pearls1626
    @pearls1626 8 днів тому

    Enameseginalen! Berta ❤

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 8 днів тому

    Vidiyosh tirat chemribey bro

  • @selamtesfa8152
    @selamtesfa8152 8 днів тому

    ❤❤❤❤በርታ በደንብ ነው የምታሳየን thank you🎉🎉🎉

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 днів тому

    WOOOW @ADDIS_ABABA'ዬ, #ETHIOPIA'ዬ

  • @Adefris1
    @Adefris1 10 днів тому

    Dildiyu min lay dersoal arat kilo passage yemiagenagnew

  • @wubetabaderash6679
    @wubetabaderash6679 11 днів тому

    High camera quality and great content!

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 12 днів тому

    ሐምን አልጨረስከውም

  • @wubetabaderash6679
    @wubetabaderash6679 12 днів тому

    Video has great quality

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 13 днів тому

    ከቢያሣ እስከ ቤሄራዊ ትያትር ቁልቁለቱን ቢንከባለሉ ያለ ባስ ያለታክሲ ያለአንዳች ጉዳት በምቾቱ መድረስ ይቻላል ያለ ወጪ ማለት ነወ❤።

  • @geneneasfaw3629
    @geneneasfaw3629 14 днів тому

    ቀን ሰዐት ዐመተ ምህረት በኖረው

  • @geneneasfaw3629
    @geneneasfaw3629 14 днів тому

    ለታሪክ እንዲሆን በየአንዳንዱ ላይ ሠዓት ቀን ወርና ዓመተምህረት ቢኖርበት ማስተማርያና ታሪክ ይሆን ነበር በርቱ

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 14 днів тому

    ሲዩት ቢውሉ በእጅ ተጠፍጥፎ የተሠራ ነው ብሎ ለማመን ያስቸግራል እንዴው በጥሩ ሰአሊ.የተሠራ ሰእል ይመስላል❤.

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 15 днів тому

    Be🎉autiful.❤

  • @Tadu-b96
    @Tadu-b96 17 днів тому

    45 ቀን 😂😂😂😂😂😂

    • @Fuad_oMan
      @Fuad_oMan 17 днів тому

      በርግጠኝነት አንተ በ 45 አመትህ አንድ መፅሀፍ አንብበህ አታቅም

    • @Tadu-b96
      @Tadu-b96 17 днів тому

      @Fuad_oMan ተበደ ቡሽቲ

  • @samueleshete6600
    @samueleshete6600 17 днів тому

    በሁለቱም በኩል መቅረፅህን ሳላደንቅ አላልፍም እና ከ ቀረፅክ በኋላ ወዲያውኑ ልቀቀው አንተ የቀረፅከው ከአንድ ሳምንት በፊት የነበረው progress ነው ።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 17 днів тому

    ሀገሪቱን እንደዚህ ለማሳመርጠደፋ ቀና ሲበል ጀዉሀር መሀመድ ከጭቃዉስጥ ወጥቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል። አንተ ሰውዪ አላህ ግሀነም ይጨምርህ ከማለት በስተቀር ምንም የምለው የለኝም።

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 17 днів тому

    No explanation means less interesting

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 20 днів тому

    ❤❤❤ በርታ ቆንጆ ነው

  • @muhammadkbid4179
    @muhammadkbid4179 23 дні тому

    ለምድ ነው ግን የቆርቆሮ አጥር የበዛው

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 22 дні тому

      ለከ ለላ ነው እንደችገር አትመልከተው ጥሩ እይታ አለው ከአቧራም ይከላከላል.

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 25 днів тому

    Rubbish!! all what you showing are a crap!! the damage road acumulated trash..,etc.

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 25 днів тому

    እስከመቼ የፈረንጅ አገር እየተመኘን እንኖራለን?ከተኖረ አይቀር እንዲህ በአገር ነው።ውበትም ክብርም ኩራትም ትምክትም በአገር ነው❤።

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 27 днів тому

    ከመገናኛ ሲግናል ይፈርሳል የተባለውን አሳዩን

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 28 днів тому

    Wow des yelal siyalke

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 29 днів тому

    Blue bus ❤.