Meskel M
Meskel M
  • 30
  • 16 111

Відео

ለኤርሚያስ አበበ ጥያቄ ቀረበበት የሀሰተኛ ጠበቃ ነህ ወይ?
Переглядів 80Місяць тому
ለኤርሚያስ አበበ ጥያቄ ቀረበበት የሀሰተኛ ጠበቃ ነህ ወይ?
አማን ሻሎም እጅ ከፍጅ ሲማግጥ ተያዘ
Переглядів 746Місяць тому
አማን ሻሎም እጅ ከፍጅ ሲማግጥ ተያዘ
ከህመሜ ተፈውሻለሁ የምስጋና ቀን አዘጋጃለሁ
Переглядів 201Місяць тому
ከህመሜ ተፈውሻለሁ የምስጋና ቀን አዘጋጃለሁ
ከዘማሪ ዳጊ ጥላሁን ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
Переглядів 181Місяць тому
ከዘማሪ ዳጊ ጥላሁን ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
ከዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ጋር የተደረገ ቆይታ
Переглядів 2682 місяці тому
ከዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ጋር የተደረገ ቆይታ
ዱላ ቀረሽ ውይይት ዳኒ እና መምህር ፈለገ
Переглядів 2,9 тис.2 місяці тому
ዱላ ቀረሽ ውይይት ዳኒ እና መምህር ፈለገ
እንዳልክ ከፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ )የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
Переглядів 4662 місяці тому
እንዳልክ ከፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ )የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
ንጥቀት በኦርቶዶክስ ልደተ ቃል አና ቡርኬ ነፃ ውይይት
Переглядів 1042 місяці тому
ንጥቀት በኦርቶዶክስ ልደተ ቃል አና ቡርኬ ነፃ ውይይት
ጉድ ነው ዘንድሮ
Переглядів 1,7 тис.2 місяці тому
ጉድ ነው ዘንድሮ
ፖስተር ተከስተ ጌትነት ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ
Переглядів 682 місяці тому
ፖስተር ተከስተ ጌትነት ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ
በይፋ ተጠመኩ ይለናል እንዳልክ
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
በይፋ ተጠመኩ ይለናል እንዳልክ
የዚህ ሁሉ ጥል ቀስቃሹ አቤል አቡና ነው
Переглядів 942 місяці тому
የዚህ ሁሉ ጥል ቀስቃሹ አቤል አቡና ነው
ስለመልካም ወጣት ከቀረቡ ጥያቄዎች በአጭሩ
Переглядів 4682 місяці тому
ስለመልካም ወጣት ከቀረቡ ጥያቄዎች በአጭሩ
ዳኛው ማነው የከሰሰህ አሉ? ኤርሚያስ አበበ
Переглядів 2082 місяці тому
ዳኛው ማነው የከሰሰህ አሉ? ኤርሚያስ አበበ
ያሳሰርኳቸው እኔ ነኝ??? አቤል አቡና እና ኤርሚያስ አበበ ፊትለፊት ተገናኙ
Переглядів 4092 місяці тому
ያሳሰርኳቸው እኔ ነኝ??? አቤል አቡና እና ኤርሚያስ አበበ ፊትለፊት ተገናኙ
አማን ሻሎም በፀጥታ ሀይሎች ተይዟል?
Переглядів 1342 місяці тому
አማን ሻሎም በፀጥታ ሀይሎች ተይዟል?
አማን ሻሎም ወንጌላዊ ኤርሚያስን አስጠነቀቀ
Переглядів 1743 місяці тому
አማን ሻሎም ወንጌላዊ ኤርሚያስን አስጠነቀቀ
ለአማን ሻሎም እና ለአቤል አቡና የንሰሀ ጥሪ ቀረበ
Переглядів 2273 місяці тому
ለአማን ሻሎም እና ለአቤል አቡና የንሰሀ ጥሪ ቀረበ
ማሪያም ያረፈችበት ቀን ብለው ሊያከብሩ የሚወጡ እባቦች በግሪክ
Переглядів 1273 місяці тому
ማሪያም ያረፈችበት ቀን ብለው ሊያከብሩ የሚወጡ እባቦች በግሪክ
የቀሲስ ዲበኩሉ እና የአክሊል ሙግት
Переглядів 413 місяці тому
የቀሲስ ዲበኩሉ እና የአክሊል ሙግት
አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ የህይወት ምስክርነት በአጭሩ
Переглядів 1373 місяці тому
አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ የህይወት ምስክርነት በአጭሩ
ኦርቶዶክስን ጉድ ያስባለ ወይይት ማሪያም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናት???
Переглядів 1154 місяці тому
ኦርቶዶክስን ጉድ ያስባለ ወይይት ማሪያም ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናት???
የሴቶች እኩልነት ጉድ ያስባለ ወይይት
Переглядів 364 місяці тому
የሴቶች እኩልነት ጉድ ያስባለ ወይይት
ፌሚኒስትስት በኢትዮጵያ እንዴት ይታያል ድንቅ ውይይት
Переглядів 454 місяці тому
ፌሚኒስትስት በኢትዮጵያ እንዴት ይታያል ድንቅ ውይይት
የማን ደም ነው ለሀጢአታችን የፈሰሰው ?
Переглядів 1857 місяців тому
የማን ደም ነው ለሀጢአታችን የፈሰሰው ?
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ከወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ ጋር በወንጌላዊያን እና በኦርቶዶክስ
Переглядів 2,5 тис.7 місяців тому
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ከወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ ጋር በወንጌላዊያን እና በኦርቶዶክስ
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ከወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ ጋር በወንጌላዊያን እና በኦርቶዶክስ ላይ የተነሱ ጥያቄዎች
Переглядів 887 місяців тому
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ከወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ ጋር በወንጌላዊያን እና በኦርቶዶክስ ላይ የተነሱ ጥያቄዎች

КОМЕНТАРІ

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 6 днів тому

    እባክህ ልብህን ክፈት ድርቅ አትበል እውነትን እየተነገረክ ፕሮቴስታትት መሆን አለማወቅ መሆኑን ተረድቻለሁ

    • @MeskelM
      @MeskelM 5 днів тому

      @@Abraham-ns4ci ካወክ ለምን አታስረዳም

  • @AmanAssefa-x4n
    @AmanAssefa-x4n 7 днів тому

    ለመዳን እምነት +ሥራ ያስፈልጋል ....ነገር ግን ፍርድ የእግዚአብሔር ነው፤ሰው በእምነት በምግባር እየተጋደለና በእግዚአብሔር ፍርድ ሲዖል ቢጣል እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ስለገባላቸው ቃልኪዳን ብሎ ይምራል......የእነርሱ ጸሎት ልመና ለሌላውም ጭምር ነውና....ምክንያቱም የመጨረሻ ፍርድ ባለመሰጠቱ ምክንያት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማዳን በመሆኑ ነው.....ነገር ግን ሰው የቅዱሳን ቃልኪዳን አለኝ በማለት ይቀመጥ ይስነፍ የሚል ትምህርት የለንም!!

    • @MeskelM
      @MeskelM 5 днів тому

      @@AmanAssefa-x4n 👍

  • @kidanealemu7052
    @kidanealemu7052 9 днів тому

    እምነት ውስጥ ስራ አለ።እምነት ሲደመር ስራ አይባልም።

    • @MeskelM
      @MeskelM 8 днів тому

      @@kidanealemu7052 👍

  • @MarshelM-nd7lz
    @MarshelM-nd7lz 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MirafSeyoum-cx5ww
    @MirafSeyoum-cx5ww 12 днів тому

    Melaye abzto tsega ychemrhlh Mota srhat ynurh kuch bleh be mela egr sr temar

    • @MeskelM
      @MeskelM 11 днів тому

      @@MirafSeyoum-cx5ww 👍

  • @SSweihan-jc6rc
    @SSweihan-jc6rc 12 днів тому

    😂😂😂aye.menfq.sexankinew.yemslqsk

  • @GirmaMan-h1w
    @GirmaMan-h1w 14 днів тому

    🙏🙏🙏🫶❤️❤️❤️

    • @MeskelM
      @MeskelM 11 днів тому

      @@GirmaMan-h1w 👍

  • @GirmaMan-h1w
    @GirmaMan-h1w 14 днів тому

    Ymechachu

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 14 днів тому

    ፈለገ አተ በደብ ታቃለክ ሃይማኖትን ቲፎዞ አታድርግ ሰለ ህይወት ነው ዳኒ ሚያወራክ ስራ ስራ ምትለው ዳቦ ጠላ እጀራ ሰበቴ ቤት ንስሃ አባት ለጋቢ ለጥምጥም ሚከፈል ፀበል በየቤቱ መርጨት ማህበር በፃድቅ በመላእክት ስም ለመጠጣት ብላችው ክርስቶስ እየሱስን ስራ መካድ ፈለገ ህዝብን ልቀቁት

    • @MeskelM
      @MeskelM 14 днів тому

      @@inpskhalifa701 👍

    • @Abraham-ns4ci
      @Abraham-ns4ci 6 днів тому

      ከማውራት ተማር የጴንጤ ክፋቱ አለማወቁ ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 14 днів тому

    እንደሻወር ከዋናእንደወጣ ሰዉ ለማስመለሰ ሰለሆነ ቅርብ ነዉእብደትህ

    • @MeskelM
      @MeskelM 14 днів тому

      @@selamleethiopia5675 🤔😂

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 14 днів тому

    አሳዘንከኝ በተለይ ፍፃሜህን ሳሰብ ፣ መጀመሪ በማንሰም ነበር የተጠመከዉ ልታብድ ነዉ ፈፅመህ እንዳላመንክበት 100% አዉቃለዉእንዳልክዬ እብደትህ ቀረበ 100% ሰዉ አናድዳለዉ ብለህጨለማዉ ዉሰጥ ከነልሳንህ

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 18 днів тому

    ኤርሚያስ እንዴት ነው ያበላሻቹ ክርክር ሙግት ንቀት ትዕቢት ለኤርሚ ብትተውለት

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 18 днів тому

    በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያመነ ለአጢያት አይመችም የጌታ ባሪያነው

  • @eleniwolde2431
    @eleniwolde2431 18 днів тому

    ያመነ ሰው ምግባር ይኖረዋል አምኖ ምግባር ባይኖረው አብሮአይሄድም

    • @MeskelM
      @MeskelM 18 днів тому

      @@eleniwolde2431 👍

  • @Chereka203
    @Chereka203 24 дні тому

    👍🙏

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 25 днів тому

    ሼባው ፈት በቃ ተስፋ ስትቆርጥ እንዲ ነው እኝኝኝኝኝ ደግ አደረገ ወጣትነት ነው የሀሰተኞች ካዳሚ ሌባ አይደለም አላገባም ጃግና ነው አማን ንሰሀ በአዳባባይ በቃ በእጥፍ እሳት ይመለሳል አንተ አለህ አዳል ደፋር የማታፍር ማዋረድህ ነው? አይሳካልህም አንተስ በምን አታለሀት ነው ፎቶ የላክችልህ በፃታ ነው በገንዘብ ??በዚ አትጨክንም መቸም መጨረሻየን አሳምርልኝ ጌታዬ ፣እግዚኦ

    • @MeskelM
      @MeskelM 24 дні тому

      @@abdissamoges8512 🤔😂

  • @Kidouo
    @Kidouo 25 днів тому

    ,አህዛብ እሰክሪኘት ቢሰጡህ አሉ ከተባሉት አርቲስት በልጠህ ትገኘለህ እሱን መሰራት ይሻልሃል ወንጌሉን እንደሆን ትተኸዋል

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 27 днів тому

    ሰካራሙቀጣፋ ያለማስረጃ የክርስታኖች ዲያቆኑ😅😅

    • @MeskelM
      @MeskelM 26 днів тому

      ሙሉውን ሰምተሻል?

  • @hafezwari2305
    @hafezwari2305 28 днів тому

    12:46 12:46

  • @hafezwari2305
    @hafezwari2305 28 днів тому

    መስረጃ በዛንግዜ ሴት ልጅ በ8ዓትና በ9 ዓመቷ ነዉ የሚት ዳር የነበረዉ እንዲሁም ከነብያችን ሰ.ወ.ሰ በፍት አይሻ ረድ አላሁ አናሃ ለሌላ ሰዉ ታጭታ ነበረና ከዛቦኃላነዉ ነብያችንን ራሱዋ ፈልጋ ያገባች ስለዚህ ምን ይጠበስላቹ? ሌላም ነብይ ሴትን የደሬና ከዛ ቦኃላ የገደላት ምን ትላሌህ? ስለዚህ ከዝሙትና ከትክክለኛ ጋብቻ የቱነዉ ወንጀለኛ?

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 27 днів тому

      😅በእድሜከሆነ መፅሀፋቸውላይ ርብቃ በሶስትአመትዋ አግብታለች እነሱ ግን የእራሳቸውአይታያቸውም😅

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 28 днів тому

    ፍለገ አትናዮስ የምትለዉ አሱ አይገባዉም ፡አምነት ያለግብር ክንቱናት፡አየሱስን ካመንክ የምትለዉ ፡ስይጣን አኮ አምላክ ያምናል ፡ይንቀጠቀጣል ግን ምግባር የለዉም ስለዚ ስይጣን ታድያ ለምን አልዳነም? አየሱስ ክርስቶስ ፡10 ትዛዝን ካልተገበርክ አምነት ብቻ ያድንካልን?

  • @AlmazAlmaz-sf1ww
    @AlmazAlmaz-sf1ww 28 днів тому

    Ermi❤❤❤

  • @AlmazAlmaz-sf1ww
    @AlmazAlmaz-sf1ww 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @AlmazAlmaz-sf1ww
    @AlmazAlmaz-sf1ww 28 днів тому

    Beta tiru weyeyet new

  • @zewoldmekonnen301
    @zewoldmekonnen301 28 днів тому

    109,500,000 ነብሳት ክርስቶስ ሳምራ በ100 አመት ከሲኦል አውጥታለች በቀን ሶስት ሺ እያወጣች በተሰጣት ቃል ኪዳን አውጥታ ጨርሳዋታለች ስለዚህ በሲኦል ነብሳት የለም ማለት ነው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ። ወደምድርም መምጣት አልነበረበትም ማለት ነው ። አስቡት ወገኖች ለሌሎች ፃድቃን የተሰጠው ቃልኪዳን ደሞ አለ ። ስለዚህ ገና በተሰጣቸው ኪዳን ከሲኦል የወጡት ኪዳን ቢደማመር በሲዎል ነብሳት የለም ማለት ነው ። እንዲያውም በሕይወት ካሉት ሰዎች ሳይበደሩ አይቀርም ። አይ ፈለገ ቃልኪዳን ?

  • @MeskelM
    @MeskelM Місяць тому

    👉

  • @melonmulugeta9889
    @melonmulugeta9889 Місяць тому

    This person who talked with Dany doesn't know anything about Bible. Erasuyalewen enquan ykedale!

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz Місяць тому

    ኢሳይያስ 58 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በኃይልህ ጩኽ፥ አትቈጥብ፥ ድምፅህን እንደ መለከት አንሣ፥ ለሕዝቤ መተላለፋቸውን ለያዕቆብ ቤትም ኃጢአታቸውን ንገር። ² ነገር ግን ዕለት ዕለት ይሹኛል መንገዴንም ያውቁ ዘንድ ይወድዳሉ፤ ጽድቅን እንዳደረጉ የአምላካቸውንም ፍርድ እንዳልተዉ ሕዝብ እውነተኛውን ፍርድ ይለምኑኛል፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመቅረብ ይወድዳሉ። ³ ስለ ምን ጾምን፥ አንተም አልተመለከትኸንም? ሰውነታችንንስ ስለ ምን አዋረድን፥ አንተም አላወቅህም? ይላሉ። እነሆ፥ በጾማችሁ ቀን ፈቃዳችሁን ታደርጋላችሁ፥ ሠራተኞቻችሁንም ሁሉ ታስጨንቃላችሁ። ⁴ እነሆ፥ ለጥልና ለክርክር ትጾማላችሁ በግፍ ጡጫም ትማታላችሁ፤ ድምፃችሁንም ወደ ላይ ታሰሙ ዘንድ ዛሬ እንደምትጾሙት አትጾሙም። ⁵ እኔ የመረጥሁት ጾም ይህ ነውን? ሰውስ ነፍሱን የሚያዋርደው እንደዚህ ባለ ቀን ነውን? በውኑ ራሱን እንደ እንግጫ ዝቅ ያደርግ ዘንድ ማቅንና አመድንም በበታቹ ያነጥፍ ዘንድ ነውን? በውኑ ይህን ጾም፥ በእግዚአብሔርም ዘንድ የተወደደ ቀን ትለዋለህን? ⁶ እኔስ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? የበደልን እስራት ትፈቱ ዘንድ፥ የቀንበርንስ ጠፍር ትለቅቁ ዘንድ፥ የተገፉትንስ አርነት ትሰድዱ ዘንድ፥ ቀንበሩንስ ሁሉ ትሰብሩ ዘንድ አይደለምን? ⁷ እንጀራህንስ ለተራበ ትቈርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቈተውንስ ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘምድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን? ⁸ የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የእግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል። ⁹ የዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፤ ትጮኻለህ እርሱም፦ እነሆኝ ይላል። ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፥ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፥ ¹⁰ ባታንጐራጕርም፥ ነፍስህንም ለተራበ ብታፈስስ፥ የተጨነቀውንም ነፍስ ብታጠግብ፥ ብርሃንህ በጨለማ ይወጣል ጨለማህም እንደ ቀትር ይሆናል። ¹¹ እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ። ¹² ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ። ¹³ ፈቃድህን በተቀደሰው ቀኔ ከማድረግ እግርህን ከሰንበት ብትመልስ፥ ሰንበትንም ደስታ፥ እግዚአብሔርም የቀደሰውን ክቡር ብትለው፥ የገዛ መንገድህንም ከማድረግ ፈቃድህንም ከማግኘት ከንቱ ነገርንም ከመናገር ተከልክለህ ብታከብረው፥ ¹⁴ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ አወጣሃለሁ፥ የአባትህንም የያዕቆብን ርስት አበላሃለሁ፤ የእግዚአብሔር አፍ ተናግሮአልና። እግዚአብሔር የሚወደው ፆም ይሄ ነወይ እናንተ ስተፆሙ፦ 1-ነጋሪት አስመትታው 2- በአለም ሚዲያ ማስታወቅያ ተናግራችው 3-እየዘረፋችው ህዝብና መንግ ስትን እያስጨነቃችው፣ህዝብ እያሳደማችው፣እየገደላችው፣ እየዋሻችው። ይህንን ፆም እግ/ቤር አይሰ ማም በቃሉላይ ተፅፏል።

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz Місяць тому

    ሰላም ናችው ደህንነት ያገኘ ሰው መልካም ያለማድረግ አይችልም ሳያምኑ እንኳን መል ካም ስራ ይሰራሉ እየሱስን ያመነ የተከተለ እንዴት ነው መልካም ስራ ያለመስራት አይችሉም እወቁ ሉቃስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁹ ከተሰቀሉት ከክፉ አድራጊዎቹም አንዱ፦ አንተስ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን ብሎ ሰደበው። ⁴⁰ ሁለተኛው ግን መልሶ፦ አንተ እንደዚህ ባለ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን? ⁴¹ ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሠጸው። ⁴² ኢየሱስንም፦ ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው። ⁴³ ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው። ይሄ ከተሰቀሉት መሀል ጌታን ያመነው ወንበዴው_ *መልካም ስራ አልሰራም ግን ድኗል። *አልተጠመቀም። *አልቆረበም። ነገር ግን ገነት ገብቷል።

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ያድናል እየሱስ ያድናል

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Місяць тому

      ቅዱሳን በህይወት እስካሉ በፀሎት ያማልዳሉ።ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ሰው አያድንም ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየ ሱስ ብቻ ነው የሚያድነው።

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Місяць тому

      ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። እኛ የዳነው መልካሙን ስራ ለማድረግ ነው። ይህ ልጅ ድርቅ ያለ ነው እውነቱ ተፅፎ እያለ ያለ መንፈስ ቅዱስ ፊደል ይገላል ተብሎ እንደተፃፈ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅለት።

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Місяць тому

      ጉረኛ ነህ

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому

    ሜላዬ ምን ውሰጥ ነው የገባሀው? ሞጣ አንተ ሰለ አቦዬ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ አውራ ሰለ መፅሀፍ ቅዱሰ ምንም እውቀት የለህም ደሞ አሮጋንት ነህ ዝብለህ አታውራ ሰርአት የለህም አዳምጥ የፓለቲካ መድረክ አይደለም ሰለ መፅሀፍ ቅዱሰ ሜላ እግር ሰር ቁጭ ብለህ ተማር

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@eleni311 😂👍

    • @FasilAshagrie
      @FasilAshagrie 20 днів тому

      አንተ አዉቀህ ነዉ ትናንት በመጣ የሉተር ዉሸት የምትማረዉ​@@MeskelM

    • @MeskelM
      @MeskelM 17 днів тому

      ​@@FasilAshagrie🤔😂

  • @lyudaledvyagina2746
    @lyudaledvyagina2746 Місяць тому

    😅😅😅😢😢😢😢😢😢shu.hda

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@lyudaledvyagina2746 👍

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Місяць тому

    በእርሱ የሚያምን ግን አይፈረድበትም የማያምን ግን በአንዱ በእግዚ/ር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ዮሐ 3 : 18ላይ ይሄ ማለት ሰው የሚፈረድበት(ሲኦል የሚገባው) በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባለማመኑ ነው ባለማመኑ ተፈርዶበት የገባውን ሰው እግዚ/ር ቢያምን ባያምን ችግር የለውም አዴ ሲኦል የገባ መውጣት አይችልም ምክንያቱም ፍትሀዊነቴ (ጻድቅ ፈራጅ)ነቴ ጥያቄ ውስጥ ስለሚገባ ነገር ግር አንችን ደስ ካሰኘሽ ከሲኦል ማውጣት ትችያለሽ ብሎ ፈቀደላት ይህንን እውነት በገድሉ ውስጥ አካቱልን በተጨማሪ ጥያቄ አለኝ ከክርስቶስ ጋር የተሰቀለው ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የተባለው ሽፍታ መልካሥራ ስለሰራ ነው ወይስ ጥፋተኛ መሆኑን አውቆ ስለተናዘዘ

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@JamboJambo-sw5fr 👍

  • @user-kd5xn4mu1r
    @user-kd5xn4mu1r Місяць тому

    ኦርቶዶክሱ ጠላ ጠጥቷል እንዴ

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@user-kd5xn4mu1r 👍

  • @teshome7693
    @teshome7693 Місяць тому

    አይ መፀሐፍ ቅዱስ ገልብጣ የምታነብ የምታስተምር የአማልክቶቻቸውንም ብዛት ስፍር ቁጥር የሌለው ደሞ መፀሐፍ ቅዱሳዊ ይላል ደሞ ተራራና ሸለቆውን ማይ ይውጣልህ ይውረድልህ የፈርና አተላ ሰውንም የምታስልስ ማፈራያ ቦታ ያወጣን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@teshome7693 👍

    • @AmanAssefa-x4n
      @AmanAssefa-x4n 7 днів тому

      ስለማታውቀው ነገር አታውራ....ጾም ጸሎት ስከብድህ ህደህ እየደነስክ😂😂😂

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Місяць тому

    ❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@zerituzed8531 ❤❤❤

  • @AlmazAlmaz-sf1ww
    @AlmazAlmaz-sf1ww Місяць тому

    Baliga new

  • @mickeyaddis8588
    @mickeyaddis8588 Місяць тому

    አይ ሞጣ ያለ እግዚአብሔር እውቀት ነሕ ደግሞ አሳች ነህ ፡አንተ ስድብ ብቻ ነው የምታውቀው፡

  • @AlmazAlmaz-sf1ww
    @AlmazAlmaz-sf1ww Місяць тому

    😂😂😂😂woye gud

  • @MeseretWorku-n8o
    @MeseretWorku-n8o Місяць тому

    Embete kezi gude sewerigne adershn denegel maryam

  • @mestawetkebedeweldetensay1732
    @mestawetkebedeweldetensay1732 Місяць тому

    ፈጠረህ አሳየን እስቲ አንተ ትንሹ እግዝያብሔር ከሆንክ ባናድ ግዜ ሁሉ ባታ ተገኝ .ጌታ ማህረት ያድርግልህ

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@mestawetkebedeweldetensay1732 👍

  • @melakumeskele4476
    @melakumeskele4476 Місяць тому

    This person not know Jesus Krist. 1yohanis 1.. mihiraf 5:11 _20 rome6

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim Місяць тому

    አቦ ስትገርሙ እንዳልክ የፈለገውን እምነት ተከታይ መሆን ይችላል ተውት ምንድነው ዘመቻው ኦርቶዶክሶች ከእንደዚህ አይነት ሙድ ውጡ መብቱ ነው

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@FetiyaKassim ትክክል 👍

  • @AffectionateCricket-mv8ws
    @AffectionateCricket-mv8ws Місяць тому

    ❤❤❤❤

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@AffectionateCricket-mv8ws ❤❤❤

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 Місяць тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክክ ዳንዬ የነሱን የገድል መፅሃፍት ገደል የከተተ ዉይይት ሆኖ አግኝተዋለዉ

  • @yirgalemgebremariam5983
    @yirgalemgebremariam5983 Місяць тому

    Yaltbale atawera

  • @baru4079
    @baru4079 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😅😅😅 በብርድ 😂 ደነገጠ 😂😂😂

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@baru4079 😂😂😂

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 Місяць тому

    ፈለገ ትምክታችን ክርስቶስ ነው አይልም !!! ካካካካካካካካካካካካካካካካካ መጥቆራ ፣ ፈረጎ ፣ የተክሌ ተቅማጥ፣ የእንትና ጡት የት ሄዶ?

    • @MeskelM
      @MeskelM 25 днів тому

      👍

    • @AmanAssefa-x4n
      @AmanAssefa-x4n 7 днів тому

      እኔ የምገርመኝ ሳታውቁ የምትጃጃሉት ነገር

  • @solomongossaye1385
    @solomongossaye1385 Місяць тому

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ክህደት መምህር የሚባለው ይሄ ነው? ክርስቶስ ሰምራ ይለናል እንዴ ? ቃል ኪዳን ገባላት? የምን ቃል ኪዳን ? የት ቦታ ምድረ ውሸታም። በምድር ላይ ሀይማኖት ቢጠፋ ኦርቶ አልሆንም! ከሀዲ ምድረ ቃልቻ ለማምለክ ክርስቶስን እንዲ ባደባባይ ይክዳል? የማንንም አቃቢት እያመጣ ወ/ሮ ክርስቶስ ይለናል እንዴ? ማፈሪያ!!!!

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh Місяць тому

    ኤርሚዬውውውውውውውድድድድድድድድድድ ነውማረግህ ክፉ አይንካህ ክርሰቶስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @MeskelM
      @MeskelM Місяць тому

      @@HanaWudineh ❤❤❤