Ethio news mereja ኢትዮ ኒውስ መረጃ
Ethio news mereja ኢትዮ ኒውስ መረጃ
  • 100
  • 503 588
ስኳር ፋብሪካው በመሬት መንቀጥቀጥ ወደመ/በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ የደረሰው ጉዳት ጨምሯል/Afar/Ethiopia/earthquake/addisababa/mereja
አፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
አሁን ላይ መሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ በመምጣቱ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል።
የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉ ተነግሯል።
ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
በተያያዘ መረጃ ፥ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አሳውቋል።
#ኢትዮ#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
በተለይም ደግሞ የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
Переглядів: 7 503

Відео

እሳተ ጎሞራው ያደረሰው ጉዳት በአዲስአበባ እና አፋር/የመሬት መንቀጥቀጡ ያፈናቀላቸው/earthquake/Ethiopia/addisababa/mereja/afar
Переглядів 13 тис.4 години тому
#ethionewsmereja ኢትዮ​#ኢትዮኒውስመረጃ​ #Ethionewsmereja​ ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
እሳተ ጎሞራው ወደ ፍል ውሃ ተቀየረ/በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ/Ethiopia/earthquake/afar/ዛሬ በአዲስአበባ/merejatv/ethio360/mesay
Переглядів 34 тис.7 годин тому
በአፋር ክልል፣ ሳጋንቶ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በበርካታ ሥፍራዎች ላይ ፍል ውሃዎች እየወጡ ነው በአፋር ክልል፣ ዱለሳ ወረዳ በተከሰት የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በበርካታ ሥፍራዎች ላይ ፍል ውሃዎች እየተፈጠሩ ይገኛሉ። በወረዳው በሳጋንቶ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በስፍራው በአካል በመገኘት የመስክ ምልከታ ያደረገው ዘጋቢ ጋዜጠኛ በቀበሌው በበርካታ ሥፍራዎች ላይ ፍል ውሃዎች እየወጡ መሆኑን መታዘቡን ገልጿል። በቀበሌው በተለይ በዶፈን ተራራ ላይ የመሬት መንቀጥቀጡ በመጠኑም በድግግሞሹም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን በዚህም ሳቢያ ተራራው እየተናደ እንደሆነ ገልጿል። የመሬት መንቀጥቀጡ በፈ...
ፋኖ እጅ ሰጡ ስለተባሉት ምላሽ ሰጠ/የወለጋ ፋኖ ከፍተኛ ጦርነት በሶስቱ ሀይሎች ላይ/የመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ/ethio360/merejatv/fano/Ethiopi
Переглядів 6 тис.7 годин тому
#ኢትዮ#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ አሁን-የስለላ GPS የተገጠመለት አሞራ በፋኖ ተገደለ መባሉ/ስለፋኖ ምስክር የሰጠው አገው/ethio360media/merejatv/fanonews
Переглядів 2 тис.9 годин тому
#ኢትዮ#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።ኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-መቀሌ ዛሬ ከባድ ሰልፍ/ደብረፂዮን በቃህ?/ጊዚያዊ አስተዳደሩን እንደግፋለን/TPLF/Ethiopia/mekelle
Переглядів 1,1 тис.12 годин тому
ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በደብረፂዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ሰልፉ እንዳይካሄድ ሙከራ ማድረጉ የተሰማ ሲሆን፣ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂዷል። ሰልፈኞቹ ፥ ከፓርቲ በፊት መንግስት ይቀድማል፣መንግስት ለማፍረስ የሚደረግ እንቅስቃሴ ይቁም የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮች አሰምተዋል። #ኢትዮ#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።ኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
የወጣው ቪዲዮ በባለሀብቱ ግድያ/የአዲስአበባው የምሽት ግድያ/ቢረሳው ምናለ/የጎንደር ፋኖ በመተማ ድል ቀናኝ አለ/merejatv/ethio360/fanonewstod
Переглядів 2,4 тис.12 годин тому
#ኢትዮ#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።ኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ዘመነ የጎጃም ፋኖ ተበትኗል ያሉት"ሊከፋፉሉን" ስላቀዱ ነው/ቢሊዮን ብር በተቃራኒው ጎራ ያሉት መድበዋል አለ
Переглядів 77114 годин тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-ሴቷ ፋኖ እያለቀሰች ዘመነ የጎጃም ፋኖን በትኗል አለች/የጃል ሰኚ ሹመት/ፋኖ አስካለ ደምሌ/ethio360mdia/merejatv/anchor/mesay
Переглядів 3,2 тис.16 годин тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ብልፅግና ገ'ደልኩት ያለው የፋኖው መቶ አለቃ ገረመው(አበጄ)መጣ/የመሬት መንጥቀጥ/የሸዋ ፋኖ ሰልጣኞች ምረቃ/ethio360media/merejatv/fanonews
Переглядів 93616 годин тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ጃዋርን የተሳደበችው ቤቲ/ ምን አለች?/የደቡብ ኮሪያው አየር/ፋኖ በጎንደር እና ጎጃም/ethiomedia360/merejatv/jawar/bety
Переглядів 48419 годин тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-የፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያን አገደ/መፅሐፍ ያቃጠሉት ታጣቂዎች እና ዘመነ ካሴ/fanonewstoday/ethiomedia360/msay/merejatv
Переглядів 25821 годину тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-ፋኖ መራዊን ተቆጣጠረ/ጃዋር አብይን ልፍስፍስ አለው/ethiomedia360/merejatv/fanonewstoday/mesay/ethionews/jawar
Переглядів 2,2 тис.День тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-እንደ ጃል ሰኚ እጅ ሰጡ የተባሉት ፋኖዎች/የሰላም ጥሪውን የተቀበሉት?/የብልፅግና አስተዳደሩ በቦ'ንብ/ethiomedia360/merejatv/fano
Переглядів 667День тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
Ethiopia-የአማራ እናቶች ተቃውሞ መከላከያ ይውጣልን/በቆቦ የተገ'ደሉት ሴቶች ተቃውሞ አስነሳ/"የአማራ ባ'ንዳ አንታገስም"ሰልፈኞች/merejatv/360
Переглядів 721День тому
#ኢትዮኒውስመረጃ #Ethionewsmereja ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እንዲደርስዎ ቻናሉን ይቀላቀሉ።
ሰበር መረጃ-ዘመነ ሰልጣኝ የፋኖ አመራሮችን አስጠነቀቀ/ወዶ ገብ ፋኖዎች/የኦርቶዶክስ ተማሪዎች ግ'ድያ/ethio360media/merejatv/ethio251/fan
Переглядів 415День тому
ሰበር መረጃ-ዘመነ ሰልጣኝ የፋ አመራሮችን አስጠነቀቀ/ወዶ ገብ ፋኖዎች/የኦርቶዶክስ ተማሪዎች ግ'ድያ/ethio360media/merejatv/ethio251/fan
ሰበር መረጃ-ዩንቨርስቲዎች እንደሚዘጉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተናገሩ/ፋኖ በላሊበላ ትናንት ማታ የሰራው ኦፕሬሽን/merejatv/ethio360media/mesay/አንከ
Переглядів 2,7 тис.День тому
ሰበር መረጃ-ዩንቨርስቲዎች እንደሚዘጉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ተናገሩ/ፋ በላሊበላ ትናንት ማታ የሰራው ኦፕሬሽን/merejatv/ethio360media/mesay/አንከ
ሰበር መረጃ-የጀነራሎቹ ጠባቂ ኮማንዶዎች ተሰደዱ/ፋኖን ፈልገው የተቀላቀሉት ቀይ መለዮ ለባሾች/በሀላባ የሞ'ት ፍርድ//merejatv/fanonewstoday360
Переглядів 545День тому
ሰበር መረጃ-የጀነራሎቹ ጠባቂ ኮማንዶዎች ተሰደዱ/ፋኖን ፈልገው የተቀላቀሉት ቀይ መለዮ ለባሾች/በሀላባ የሞ'ት ፍርድ//merejatv/fanonewstoday360
ሰበር መረጃ-አንበሳ ባስ 500 አማራ አሰናበተ/ፋኖ ገናን በላሊበላ ያወጣው ጥሪ/ብልፅግና ያፈናቸው እመጫት/የመቀሌ ተማሪዎች ተደበደቡ/ethio360/mereja
Переглядів 2,8 тис.День тому
ሰበር መረጃ-አንበሳ ባስ 500 አማራ አሰናበተ/ፋ ገናን በላሊበላ ያወጣው ጥሪ/ብልፅግና ያፈናቸው እመጫት/የመቀሌ ተማሪዎች ተደበደቡ/ethio360/mereja
ሰበር መረጃ-ኦነግ ስለወለጋ ፋኖ እውነታውን አወጣ/ያስታጠቃቸው አብይ ነው አለ/በሰከላ የድሮን ጥቃት ትምህርት ቤት ወደመ/ethio360/merejatv/fano
Переглядів 31 тис.День тому
ሰበር መረጃ-ኦነግ ስለወለጋ ፋ እውነታውን አወጣ/ያስታጠቃቸው አብይ ነው አለ/በሰከላ የድሮን ጥቃት ትምህርት ቤት ወደመ/ethio360/merejatv/fano
ሰበር መረጃ-ሴቶቹን የገደ'ላቸው ፋኖ ነው ተባለ/በጎጃም የዛሬ የድሮን ጥቃት እና የፋኖ ከበባ/የግብፅ ጦር እና የሶማሊያ ማስጠንቀቂያ
Переглядів 615День тому
ሰበር መረጃ-ሴቶቹን የገደ'ላቸው ፋ ነው ተባለ/በጎጃም የዛሬ የድሮን ጥቃት እና የፋ ከበባ/የግብፅ ጦር እና የሶማሊያ ማስጠንቀቂያ
ሰበር መረጃ-የኦሮሞ ጀነራሎች ስለፋኖ ያወጡት መረጃ/የአማራ ክልልን ለቀን እንውጣ/ሶማሊያ ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ/አሜሪካ አራዘመችው/ከብልፅግና እጅ የወጣው ሀዲያ
Переглядів 7 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ-የኦሮሞ ጀነራሎች ስለፋ ያወጡት መረጃ/የአማራ ክልልን ለቀን እንውጣ/ሶማሊያ ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ/አሜሪካ አራዘመችው/ከብልፅግና እጅ የወጣው ሀዲያ
ሰበር መረጃ-የፋኖ 90 ክላሽንኮቭ እና የብልፅግና ነጭ ፕሮፖጋንዳ/የጎንደር መተማ ፋኖ/የጌታቸው ረዳ ጥብቅ ትዛዝ/የሹፌሮች ግ'ድያ/merejatv/ethio360
Переглядів 1 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ-የፋ 90 ክላሽንኮቭ እና የብልፅግና ነጭ ፕሮፖጋንዳ/የጎንደር መተማ ፋኖ/የጌታቸው ረዳ ጥብቅ ትዛዝ/የሹፌሮች ግ'ድያ/merejatv/ethio360
Ethiopia-ስለጎጃም ኮማንዶ የወጣው መረጃ/ጃል ጫላ(አሸናፊ ጎንደሬ)ሞ'ተ/የሸዋ ሸኔ ከጠፋ ማን አገታቸው?/fanonewstoday/merejatv/ethi360
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
Ethiopia-ስለጎጃም ኮማንዶ የወጣው መረጃ/ጃል ጫላ(አሸናፊ ጎንደሬ)ሞ'ተ/የሸዋ ሸኔ ከጠፋ ማን አገታቸው?/fanonewstoday/merejatv/ethi360
ሰበር መረጃ-አሁንም በጎንደር ሌላ የፋኖ መከፋፈል ተሰማ/እነ ክርስቲያን ወደ ስውር ቦታ ሊወሰዱ ነው/አንድ ሺ ፖሊስ ተያዘ/fano/merejatv/ethi360
Переглядів 1,5 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ-አሁንም በጎንደር ሌላ የፋ መከፋፈል ተሰማ/እነ ክርስቲያን ወደ ስውር ቦታ ሊወሰዱ ነው/አንድ ሺ ፖሊስ ተያዘ/fano/merejatv/ethi360
ሰበር መረጃ-የሸዋ ፋኖ ሸኔን በሌሊት አጠቃ/የዳንግላው ስብሰባ በፋኖ ተበተነ/በሀረር ባንኮች ተዘጉ
Переглядів 2,9 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ-የሸዋ ፋ ሸኔን በሌሊት አጠቃ/የዳንግላው ስብሰባ በፋ ተበተነ/በሀረር ባንኮች ተዘጉ
ሰበር መረጃ-ጃዋር ስለ'ሺሻ ቤቱ ብልፅግና እና የሲሳይ አጌና መልስ/አሜሪካ ስለቡግና ረሀብ/የሀዋሳው ዲምላይት
Переглядів 54814 днів тому
ሰበር መረጃ-ጃዋር ስለ'ሺሻ ቤቱ ብልፅግና እና የሲሳይ አጌና መልስ/አሜሪካ ስለቡግና ረሀብ/የሀዋሳው ዲምላይት
ሰበር መረጃ-አዲስ የድምፅ ቅጂ እውነተኛ ያሸንፋል እስክንድር/መፅሄቱ ብልፅግናን ቀለደበት/ፋኖ ኢንጅነር ማንጅሎት ጥሪ አቀረበ/አዲስ የመሬትመንቀጥቀጥ አፋር
Переглядів 80214 днів тому
ሰበር መረጃ-አዲስ የድምፅ ቅጂ እውነተኛ ያሸንፋል እስክንድር/መፅሄቱ ብልፅግናን ቀለደበት/ፋ ኢንጅነር ማንጅሎት ጥሪ አቀረበ/አዲስ የመሬትመንቀጥቀጥ አፋር
ሰበር መረጃ-በወልዲያ መስመራዊ የጦር መኮነን ተ'ገደሉ/ብልፅግና በጃዋር ላይ ዛተ/የትናንቱ ሰልፍ ያመጣው ጣጣ/የብልፅግና ሰዎችን ያሳቀቀው ድርጊት
Переглядів 4,1 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ-በወልዲያ መስመራዊ የጦር መኮነን ተ'ገደሉ/ብልፅግና በጃዋር ላይ ዛተ/የትናንቱ ሰልፍ ያመጣው ጣጣ/የብልፅግና ሰዎችን ያሳቀቀው ድርጊት
ሰበር መረጃ- ጃዋር ፋኖ እርስ በእርሱ እየተባላ ነው አሉኝ/ወደ ተቃውሞ ተመልሻለሁ ያለው ጃዋር ብልፅግና ሀገሪቱን ሊበትናት ነው አለ
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
ሰበር መረጃ- ጃዋር ፋ እርስ በእርሱ እየተባላ ነው አሉኝ/ወደ ተቃውሞ ተመልሻለሁ ያለው ጃዋር ብልፅግና ሀገሪቱን ሊበትናት ነው አለ

КОМЕНТАРІ

  • @Fetiyakedir-m1k
    @Fetiyakedir-m1k 10 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 14 годин тому

    የመርከብ መተረማመሻ ያድርገው ፈጣሪ

  • @GirmayHundie
    @GirmayHundie День тому

    የትግራይ ህዝብ ግፍ ገና ይቀጥላላ ምንም ያልበደለ ንፁህ ህዝብ ታግሎ ከዘላንነት ነፃ ያወጣችሁ ህዝብ የሰጣችሁት ምላሽ ጌታ ዋጋችሁን እየከፈላችሁ ነዉ ነገር ግን በዉስጣችሁ ያሉ ንፁሃን በናንተ ምክንያት ሲበደሉ ያሳዝነኛል ለነሱ ጌታ ይደርስላቸዋ እጃችሁ ያሐበት ግን ገና ፍዳችሁ ታያላችሁ።

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 День тому

    እንካን ደስ በላ ች ኡ ምድረ አጋንንት

  • @GenetWsillasie
    @GenetWsillasie День тому

    ትግራይ የነበረ ፋብሪካ ኢትዮጵያውያን ከትሩክ ድሮን ገዝታቹ ስታፈርሱ የናንተ ፋብሪካ ደሞ ፈጣሪ ኣፈረሰላቹ ኣሁን ኣንድ ሆንን

  • @nurobeethio1069
    @nurobeethio1069 День тому

    ይሄ ነገር የጉዳት አቅሙ እየሰፋ መጣ ልበል?

  • @ZinabuMolla-b5s
    @ZinabuMolla-b5s День тому

    ውጡ ንብረት ነገ ይቸካል

  • @ZinabuMolla-b5s
    @ZinabuMolla-b5s День тому

    ውጡ ንብረት ነገ ይተካል

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 дні тому

    የኢቶቢያህዝብ ይህን የሰው ግድያ የሰውደም መፉሰስ ታልቆመ መጥፉታችን ነው የሰውደም መጥፉነው ያልግባ ብ የሰውደም የንፁሀን ደም በመፉሰ ሱነው ይህን እያመጣ ያለው በዝህ ገብታችሁ የንፁሀንን ደም እማታስቆሙ ከሆነ የባሰ ሊመጣ ይችላል ኢተኢላህ የንፁሀንን ደም ለማስቆም ተነሱ እና ያላህን ቁጣ አብርዱ ያልበለዛ ዋ ይህ እድትለበሙ እዲገባችሁ ሙከራነው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 дні тому

    መሬት ባለቤት አላት የኛ አይደለችም::ባለ ቤቱ እንደፈለገ ማድረግ ይችላል የፈጠራት እሱ ስለሆነ::የኛ መንገብገብ ከንቱ ነዉ::

  • @KalShime
    @KalShime 2 дні тому

    yeliko afa 😢😢😢

  • @NegashMohammed-m3k
    @NegashMohammed-m3k 2 дні тому

    ኢና ሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጂዑን

  • @BezuMitiku
    @BezuMitiku 2 дні тому

    ያረብ ማረን

  • @GggGgg-ju8bw
    @GggGgg-ju8bw 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 2 дні тому

    People what are you doing their😮 dangerous place so crazy stay away

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 2 дні тому

    የስልክ ሪፖርት፡ያሰማሀን ግን 'ጭቃማ ቆሻሻ የሚመስል ነገር'" ነው ከመሬት እየወጣ ያለው ነው ያለው እንጂ ወደ ፍልውሃ ተቀየረ ኣላለም።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 дні тому

    አባዶ ፣ ሃያት ፣ሰሚት ያሉ ኮንዶሚንዬሞች ሊናዱ ይችላሉ!! 🥺 😳 🥺 😳 => የሪልእስቴቶች ፌሮ ቀጭን ስለሆነ የባሰ አደጋ አለው

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya 2 дні тому

    መጪ ነገር ከአንድ አምላክ ውጪ ማንም ማወቅ አይችልም ሁላችንም ይሄ መሬት የኔ ነው ይሄ መሬት ያንተ ነው እያልን የጨረስነው ህዝብ ፍርድ ነው ይሄ ሁሉ መአት መሬትም ሂወትም የአንድ አምላክ ስጦታ ነው ጌታ እንድንማር አንድ እንድንሆን እያሳየን ነው አማራነኝ አፋር ነኝ ኦሮሞ ትግራዋይ ነኝ ኤርትራ ነኝ ብለን ከመባላት ወጥተን ሰላም እንሁን በመልክ አንለያይ በባህል አንለያይ እንደዛም ሆነን ጥጋባችን አልቻልንም የማንም መሬት የለም የአንድ አምላክ እንጂ ወደ ጸሎት እንሩጥ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 дні тому

    😢😢😢😢

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 2 дні тому

    No lelite legehar Rechee Akababi negen Tenketwketaual

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 2 дні тому

    Yelikawent gubae atebel yaganenetu gubae bele enjye. Yechin yehend asemat yetemarech set eyametah hezebun atasetew Dr rodas.

  • @AtsedeMulu
    @AtsedeMulu 2 дні тому

    Mhret yawordlachu wognoch

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 2 дні тому

    የደንቆሮ ጩኸት አታድርገዉ። እሳተ ጋሞራ ዉሃ መሆን አይችልም።

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 2 дні тому

    Cgeru bedembe endesemawe komen behone kuwankwa tenageru hezeb endismachu amarja eychalchu plise bzh geza zerjentun akumu amrja tenager yalza ezawe yakababiwe swe endisemachu becha kefelgachu lemn midya metachu😢😢😢 yehan yalkubet meknyate cgeru tejamera enji alkomeme hulum byakbabiwe eytesbasb erdata endiderg bya nwe ykefate aydelm wendemoch egzabhre amlake ke kuter ayagudelachu bzh kefu seate 1 hunu

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 2 дні тому

    ህወሀት ዘረፋ የሚያጧጧፍበት ሥልጣን ካላገኘ አጥፍቶ ይጠፋል እንጂ ለትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም ቀደም ስል የኢትዮጵያን ሀበት ዘርፎ በሸሹት ገንዘብ አሁን የትግራይ ህዝ በተቸገረበት ሰዓት እነሱ ከነቤተሰቦቻቸው በውጭ አገር ዓለማቸውን እየቀጩ ነው። ያየዘረፉ ሀብት ይጎልብናል ብለው አሁንም ሰላም እየነሱ ለሥልጣን ይሻኮታሉ። የትግራይ ህዝብም ባለፈው ይብቃ አላለም አሁንም በነሱ እየተታለሉ ጎራ ለይቶ ልጆቻቸውን ለመገበር አንዱ ሌላውን እየተደጋገፈ ይገኛል አንድ ሆኖ በዝባዦችን እንደመፋለም።

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 2 дні тому

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 дні тому

    አበበች ከመፈላሰፏ በፊት ምእራባውያን ፕላን ካርታ ሰርተው ካሳዩ ብዙ አመታት አልፏል

  • @kajngwagaitanho9627
    @kajngwagaitanho9627 2 дні тому

    ማን ጸበል ብለው ይሰይሙት ይሁን

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 2 дні тому

      በእናንተ ክህደት የተነሳ የመጣብን መአት ነው። እኛ ግን የፈለግነውን ስም ሰጥተን ብንጠመቅ እንድናለን። እናንተ ግን ለራሳችሁ አስቡ ምን ይዛችሁ ፈጣሪን እንደምትገናኙት አስቡ

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 2 дні тому

    ድፍድፍ ነዳጅ አለመሆኑ ተረጋግጧል ?

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 2 дні тому

    GEOTHERMAL. ….

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 3 дні тому

    ጭስ የወጠ

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 3 дні тому

    እግዚአብሔር ክፋታችንን አይቶ ሊያጠፋን ነው ሰው እያረድን በቋንቋ በመለያየታችን ሰባዊነታችንን እረስተን እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን የሰውን ልጅ አርደን ሰላም ሁነን አንኖርም ከምድረ ገፅ ያጠፋናል አጠፋፋችንም አስቀያሚ ነው ይገባናል

  • @ashenafigetanehbe27
    @ashenafigetanehbe27 3 дні тому

    ሰው ሁሉ በየእምነቱ ወደ ፈጣሪ አምላኩ ይጩህ፥ ይለምን፥ ይፀልይ.... ቧልት፥ ቀልድ፥ ጨዋታ ዋጋ ያስከፍላል.. ፀሎት ሊመጣብን ያለውን ቁጣ ይቀንስልናል፤ ያለዝብልናል...

  • @FatumaIbrahim-um6dw
    @FatumaIbrahim-um6dw 3 дні тому

    ግማሹው ወደሳት ግማሹው ወደ ውሀ ማንንንመን

  • @lakeabaya
    @lakeabaya 3 дні тому

    A sea is opening up. People need to not get closer as it could erupt into a huge volcano 🌋

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 3 дні тому

    ሱበሀንአላህ

  • @nurobeethio1069
    @nurobeethio1069 3 дні тому

    Please ሀጢያት ያለባችሁ ሰዎች ንስሃ ግቡ።አታስቀፅፉን

  • @nurobeethio1069
    @nurobeethio1069 3 дні тому

    የአፋሩ መሬት መንቀጥቀጥ ያስፈራል😢

  • @markonAssefa-k3q
    @markonAssefa-k3q 3 дні тому

    😢😢🎉🎉

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 4 дні тому

    ...ማላዘኑ ይብቃችሁ 'ና እናንተም እያደናችሁ፤ የጋላን ባለ ሀብት ግደሉ!።

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 4 дні тому

    ከከከከከከ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 4 дні тому

    ቀዳዳዳዴዳአይሳካልሕም

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 6 днів тому

    ሀብትሽ ጀግናችን ነህ!!! አብይ አህመድ ያደራጃቸውና የሚከፍላቸው ዉሾች ስለበሉበትና ስለተቀጠሩበት ስራቸው እየጮሁ ነው፡፤ ድል ለፋኖ!!! አማራ ያለጥርጥር ያሸንፋል!!!!

  • @GiovanniCeresa-i2e
    @GiovanniCeresa-i2e 7 днів тому

    report adrgu yehe weshte zana neu 👌👌👎👎

  • @tajudinabdo8459
    @tajudinabdo8459 7 днів тому

    Bufffffffffaaaaaa

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 7 днів тому

    አዎ እንኳንስ ፋኖ ጸሀየ ማርሸት ይቅርና የከሸፈ ጥይት እንኳ ተከልሶ ይተኮሳል ወደመደበኛው ስራ መመለሱ ለፋኖ አመራር እምነት እንዲኖረን ያደርጋል ።

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 7 днів тому

    ስለ ጎጃም ፋኖ ትክክል አይደለችም። ግን አትልም

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 7 днів тому

    አትልም

  • @Hana-u8o
    @Hana-u8o 7 днів тому

    ቀዳዳ ቅድ

  • @TadieBaleh
    @TadieBaleh 7 днів тому

    ደቆሮ አችን ብሎ ፋኖ ደደብ።