Nuhamen12 ኑሃሚን
Nuhamen12 ኑሃሚን
  • 125
  • 1 953 531
ሰላምሽ ናፉቀኝ ሀገሬ
Nuhamen12 ኑሃሜን tube በዚህ ሁለገብ ቻናል የተለያዩ ትምህርት አዘል ስነውበት ዘና የሚያደርጉና ቪዲዮ ይቀርብበታል Subscribe አድርጉ የምለቀው ቪዲዮ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱ ይጫኑ እናመሰግናለን🙏
Переглядів: 14 855

Відео

እንኳን ለወርኃ ፅጌ አደረሳችሁ
Переглядів 30 тис.21 день тому
Nuhamen12 ኑሃሜን tube በዚህ ሁለገብ ቻናል የተለያዩ ትምህርት አዘል ስነውበት ዘና የሚያደርጉና ቪዲዮ ይቀርብበታል Subscribe አድርጉ የምለቀው ቪዲዮ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱ ይጫኑ እናመሰግናለን🙏
ሰላሙን ይስጠን አታምርም👑
Переглядів 59 тис.28 днів тому
ሰላሙን ይስጠን አታምርም👑
እናት ሀገር 💔
Переглядів 10 тис.Місяць тому
እናት ሀገር 💔
🌻እንካን🌻ለብርሃነ🌻መስቀሉ ⛪አደረሳችሁ
Переглядів 39 тис.Місяць тому
🌻እንካን🌻ለብርሃነ🌻መስቀሉ ⛪አደረሳችሁ
መፃፍ ስለቻልነ ብቻ መፃፍ የለብንም 📝
Переглядів 44 тис.Місяць тому
መፃፍ ስለቻልነ ብቻ መፃፍ የለብንም 📝
🌴ባህርዳር 🌴💕ውቧ ዳር🌴 የጣናዋ ንግስት💞ለምለሚቷ #Bahirdar #Ethiopia
Переглядів 16 тис.Місяць тому
🌴ባህርዳር 🌴💕ውቧ ዳር🌴 የጣናዋ ንግስት💞ለምለሚቷ #Bahirdar #Ethiopia
ባለን ነገር አመስጋኝ እንሁን🙌
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ባለን ነገር አመስጋኝ እንሁን🙌
ሰሞኑን የባህርዳር ሁኔታ😂
Переглядів 17 тис.Місяць тому
ሰሞኑን የባህርዳር ሁኔታ😂
🌻ኢትዮጵያን አደራ💔
Переглядів 30 тис.Місяць тому
🌻ኢትዮጵያን አደራ💔
🌻#ሐበሻውያን🌻# እንኳን #ለ2017(፳፻፲፯)# አዲስ🌻 አመት አደረሳችሁ💖
Переглядів 7 тис.Місяць тому
🌻#ሐበሻውያን🌻# እንኳን #ለ2017(፳፻፲፯)# አዲስ🌻 አመት አደረሳችሁ💖
🌻#ጷጉሜ🌻 #ሐበሻውያን እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻
Переглядів 51 тис.Місяць тому
🌻#ጷጉሜ🌻 #ሐበሻውያን እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻
ጉዞ
Переглядів 2,1 тис.2 місяці тому
ጉዞ
ጎንደር #ጠለምት🕯🕯🕯💔
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
ጎንደር #ጠለምት🕯🕯🕯💔
ምንም ያክል መስዋዕት ቢያስከፍል ስለእውነት ኑር
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
ምንም ያክል መስዋዕት ቢያስከፍል ስለእውነት ኑር
💞ባለሐገር ባለእርስት የሀገር ምሰሶ የወገን አለኝታ
Переглядів 21 тис.2 місяці тому
💞ባለሐገር ባለእርስት የሀገር ምሰሶ የወገን አለኝታ
አንተዛዘብ ነገ ሌላ ቀን ነው 😞 ፅናቱን ይስጥሽ እህቴዋ😭
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
አንተዛዘብ ነገ ሌላ ቀን ነው 😞 ፅናቱን ይስጥሽ እህቴዋ😭
💕የጣናዋ ንግስት ባህርዳር 🌴🌴🌴🌴
Переглядів 26 тис.2 місяці тому
💕የጣናዋ ንግስት ባህርዳር 🌴🌴🌴🌴
ከሚመስሉህ ጋር ተጓዝ
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ከሚመስሉህ ጋር ተጓዝ
የሀገራችን አየር እያሸተትነ አብረን እንጓዝ💃💃💃
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
የሀገራችን አየር እያሸተትነ አብረን እንጓዝ💃💃💃
ፀጉር ቤቷ በሚካፕ ወንድሙን ልታስመልጥ ስትል ተያዘ
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ፀጉር ቤቷ በሚካፕ ወንድሙን ልታስመልጥ ስትል ተያዘ
እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላም👐 ለህዝባችን ፍቅር 💕ያምጣልን
Переглядів 4 тис.2 місяці тому
እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላም👐 ለህዝባችን ፍቅር 💕ያምጣልን
ቢዘገይም አንድ ቀን ፍርድ ይመጣል ጨለማው ብርሃን ይሆናል
Переглядів 14 тис.2 місяці тому
ቢዘገይም አንድ ቀን ፍርድ ይመጣል ጨለማው ብርሃን ይሆናል
#ፍትህ#ለሄቨን ሴት ልጅ እናት ናት❤, ሴት ልጅ እህት ናት❤ ,ሴት ልጅ ልጅ ናት❤ ,ሴት ልጅ ሀገር ነች😭
Переглядів 2,3 тис.2 місяці тому
#ፍትህ#ለሄቨን ሴት ልጅ እናት ናት❤, ሴት ልጅ እህት ናት❤ ,ሴት ልጅ ልጅ ናት❤ ,ሴት ልጅ ሀገር ነች😭
ሁለት ሚሊየን ብር #ስድብ ከሆነ #የኔ ደሞዝ እርግማን ነው😂
Переглядів 12 тис.2 місяці тому
ሁለት ሚሊየን ብር #ስድብ ከሆነ #የኔ ደሞዝ እርግማን ነው😂
ይነጋል ኢትዮጵያዬ😞
Переглядів 20 тис.2 місяці тому
ይነጋል ኢትዮጵያዬ😞
ሐበሻዊነት አብሮነት 💞
Переглядів 2132 місяці тому
ሐበሻዊነት አብሮነት 💞
#የውሸት# ዜና# ነው 💔
Переглядів 2773 місяці тому
#የውሸት# ዜና# ነው 💔
በቀጥታ ስርጭት የልጇ የሽኝት ፕሮግራም የዘሪቱ መልእክት #ጥንካሬዋ#dallolentertainment #ebs
Переглядів 2154 місяці тому
በቀጥታ ስርጭት የልጇ የሽኝት ፕሮግራም የዘሪቱ መልእክት #ጥንካሬዋ#dallolentertainment #ebs
💖💒#ትረካ ደብረ ምጥማቅ #ቅድስት ድንግል 💖ማርያም #እንኳን አደረሳችሁ#ፈውስ መንፈሳዊ#ንሴብሖ#ዜና ተዋህዶ
Переглядів 1005 місяців тому
💖💒#ትረካ ደብረ ምጥማቅ #ቅድስት ድንግል 💖ማርያም #እንኳን አደረሳችሁ#ፈውስ መንፈሳዊ#ንሴብሖ#ዜና ተዋህዶ

КОМЕНТАРІ

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 11 годин тому

    ሰላም ቤተሰብ በጣም የሚያስቁ ሰወች አየን በጣም የሚያስቀው ደግሞ ኳሱን የሚይዙበት ፓርት ነበር ይመችሺ አሪፍ ነው

  • @Makiya-cz9jh
    @Makiya-cz9jh 11 годин тому

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በርችልን 😂❤❤❤

  • @genitube1429
    @genitube1429 11 годин тому

    selam selam wud betesab turu gize new adinatun yedilen turu koyita new berchi melkam gize new❤❤❤❤

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 11 годин тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን ደሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን🎉🎉

  • @Wubye12-r3t
    @Wubye12-r3t 11 годин тому

    ሰላም ሰላም በርች አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 8 днів тому

    Wow tejekele mechme bandan, aremene jegnawe wolkayet fano love you all never ever don't blive fascist tplf woyane tplf woyaneis fascist and land Grover tplf woyane criminal 37 years kiling andhra peple nazi tplf woyane down fascist robbery AbiyeAhemed down Amaha yachnfal

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 8 днів тому

    ህሁሉ ሩጫ የኦረሞማን የበለይነት ለማስቀጠልና ጠያቂነትን አፍኖ ለማስቀረት ነው ምንም ይሁን ከአብይ ጀምሮ አማራን የጨፈጨፈ ለምርድ ሳይቀር አደነለም ኮምሺን ሰውን በአካሉ የፈጠረው እግዚብሔር ገደይን ከመቀጣት አይቆጠብ ይብለይ ለአስመለሳዮች ለቀላጆች 80 ሚሊወንን አማራ ጨፍጭፎ የሚጨርስ አባገነን በዓለም አልታየምና ውቤ ነይ ከእስራአል

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 8 днів тому

    እባካካችሁ አዳንድ ሚዲየወች የፓሊታካ ጥመኞች በማቅረብ በፉኖ ስም መነታረክ ጊዜአችሁ አታባክኑ አያወጣችሁም ፉኖን ጣላችሁም ወደደችሁም ፉኖ ያሸንፉል ባህር ኩበት እንዳትሆኑ

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 9 днів тому

    ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው የሚገርመኝ የእኛ ዝምተኝነት ነው

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 9 днів тому

    አረ ባክሽ ለኮሪዶር አይደለም ኦሮሞማ የኦርቶዶክስ በተክርስትይን የአማራወ ነፍጠኛ ናት ብለዉ ይምናሉ እንደ ወይነ አማራና ኦርቶዶክስ ተሰብረዋል ብሎ የተናገረ አብይም የወይነ ፍልስፍና አማራ ለማዳከም ስራ እየተሰራ ነዉ።

  • @hyat315
    @hyat315 9 днів тому

    ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላመሰሰላምሰላምሰላመሰ❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 9 днів тому

    🥱😭😭😭💔

  • @SolomonBelayneh-h4g
    @SolomonBelayneh-h4g 10 днів тому

    Ķ8

  • @yohannatube
    @yohannatube 11 днів тому

    የሐገር ሰላም እርግጥ ነው ናፍቆናል ፣ እግዚአብሔር የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን ክፋን ጥላቻን ዘረኝነትን ያርቅልን፣ ሰላም ለምድራችን❤🎉

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 11 днів тому

    በዚሕ በቀነናትና በሠአታት የሚቆጠር ውሥጥ አኅድ ዕድሜዋን የጨረሠች ኮከብ(ፀሐይ) ትፈነዳለች ፠በሠው የተሠጣት ሥም ቢትልጁሥ ያባላል። ፍንዳታው ከነሥርጭቱ super nova (ሡፐር ኖቫ) ይባላል። አቅሙ ያላችሑ በመረብ ሥርጭት ላይ ተከታተሉ። ይሕም በሕዋ ላይ ግፊት ሥለሚያሥከትል ምን ዕንደሚፈጠር ማንም ሊገምት አልቻለም። ዕኛ አንድ ፀሐይ ነው ያለችን ለኛ ለምድር ሠዎች የምታበራና ሕይወትን ያሥቀጠለችልን። ዕንደታየው ግን ምድር ላይ ካለው አሸዋ በላይ ፀሐዮች ዕንዳሉ ይገመታል። በቃኝ የሚባለው የተራበ ሢጠግብ የተመኘ ሢያገኝ፣ ሢያግበሠብሥ የዋለ ይብቃኝ ይላል። በፖለቲካ አለም ይሔ የለም። የተሣሣተ ከቦታው ከመቅሥበት ይወገዳል ወንጀል ከሠራ በሕግ ፊት ቆሞ ፍርዱን የቀበላል ፣ ሥሕተትን በሥሕተት ዕናርማለን ወይ በሐይልና በጉልበት ከተጠያቂነት ዕናመልጣለን ለጊዜው ዕራሥን ለማታለል ዕረድቶ ይሖናል፤ በዘላቂነት ግን በውርደትና በግፊት ፍርድን በመንገድ ላይ በብሦተኛ ዕጅ ፍርድን መቀበል ይመጣል። ይሔ ዕንዳይሖን ነበር በመከባበር በሕግ በደንብ በሥርአት ዕንመራ የምንለው። የዚሕን መንግሥት አባላቱንና አካሉን ሐዝብ ለሠላሣ አመታት ታግሧቸው ፈትሿቸው የቆዩ ናቸው። በሠላሣ አመታት ውሥጥ ያሣዩት አፍሪካውያንን ወደ ባሠ መከራ ሢማግዱ ነው። ለዛ ቦታ ብቁ ዕንዳልሖኑ ያውቁታል፣ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ግን ወንጀላቸውን በማሥቀጠል ዕራሣቸውን ዕየተከላከሉ ነው። በሠላሣ አምሥት አመት ቆይታ ብዙ በተሠራ ነበር። ዛሬ በዚች ሥድሥት ወር ተራውጠው በብድር ገንዘብ አሥፋልት ሥላሠፉና ጠርገው መብራት ሥለተከሉ ሥገዱልን ይሉ ጀመር። ይሔ ንቀት የመጣው በናንተ በቅርባቸው የምትገኙ ክብር ማጣትና ነፈዝነት በማያዋጣ ፍርሐት ውሥጥ በመሥመጥ ዕንጂ የነሡ ሥሕተት አደለም። በጎሣ መከፋፈላቸው ለጊዜው ረድቷቸዋል። ሑሉ ጎሣዎች ዕንደነሡ ቦታ ክልልና የራሣቸው መንግሥት የጠየቁ ዕለት ፣ መለሥ ዜናዊን ዕንዳሥጠነቀቁት አለማችን መጨረሻቸውን ቁጭ ብላ ዕያየች ነው አደጋውን፤ ጥሩ መማሪያ አለም አግኝታለችና። የነሡ የጎሣ ክልል ጀብደኛ ሥርአተአልበኛና ፀረ ሕብረት ሥብሥብ አቃፊ ለመሖኑ፤ ሌላ ያሏቸውን ዕየገደሉ ዕያሣዩን ኢትዮጵያ ግን ሣታቅፋቸው ቀርታ ተንከራተው ከርመው የተመለሡ ይመሥል፤ ኢትዮጵያን ተከሣሽ አድርገዋል (በሕበረታችን፣ በፍቅር በችሎታችን ዕየሠራን የኖርንባትን) ይሕ ማለት ፀባቸው ከሑላችን ሕብረትና ሠላም ፈላጊዎች ጋር ነው ማለት ነው። ይቺ ነች ዕነሡ ብቻ የተረዷት ፌዴሬሽን። አልጠግብ ባይ ሢተፋ ያድራል። በቅርቡ የምሣቸውን ያገኛሉ። የተወለዱበትን ቀን የሚረግሙበት ሠአት ዕሩቅ አደለም። አፍሪካውያን በአንድ ላይ መኖር አልቻሉም በግድ ዕያሠኙ ዜና ማሠራጫ ፊት ሣያፍሩ የሚቀርቡ ናቸው። በድድብናቸውና በፍርሐታቸው አለምን ንቀዋል። የሠዉ በረሐብና በጦርነት ማለቅ ምናቸውም አደለም። የአንድ ፓርቲ መሥራችና መሪ ፣ የጦር ሐይል አዛዥ፣ ዕና የሐገር መንግሥት መሥርቶ የሚመራ ከሖነ ፤ ምን ዕንዲከውን ነው የሚጠበቀው? በሕግና በአወሣሠን በሥነሥርአት የልተገደበ ሥለሖነ ሑሉን ዕነደሚያፍንና ዕንደሚገል አይጥ ዕንኳን ትረዳለች።

  • @fanuelwatchefo10
    @fanuelwatchefo10 11 днів тому

    ሀሎ ወንድሞቼ የአማራ ወጣቶች የኢኢትዮጵያ ሠራዊት በጣም ጠንካራ ነዉ።ሌላ ቀርቶ ትግራይ እንኳን ሕዝብ አሰጨርሶ አላሸነፉም ።ከነሱ ተምራችሁ ወደ ሰላም መለሱ ።ደሀዉ የአማራ ሕዝብ ለምን ታሰቃያላችሁ።መሳይ 300 ንጹሐን ሞቱ አለ እንጅ እሱ ጥሩ ቦታ ተጠልሎዋል። መሳይ አስመሳይ ነዉና ተው ወደ ሰላም ተመለሰሱ። እባካችሁ ። የአማራ ሕዝብ ምን አጠፋ።

  • @tsigieyohans5469
    @tsigieyohans5469 12 днів тому

    የዘራህውን ታጭዳለህ አሁን ያሰደሰተህ በኋላ ታለቅሳለህ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 12 днів тому

    Firacha weyis tsilacha!? Inkuan wede wondimochachuh lemegenagnet yabekachuh❤

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 12 днів тому

    🥱

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 12 днів тому

    😭Ye Asir Aleka Behaynehin nefs beatsede genet yanurilin 😢 bekirb Hawultachuh teserto bekeftaw bota lay kome, iyekibir metasebiya yeminadergibet yihonal Sile igna motolinalina🥱 hilmihin hiaw yemiadergu yetigil betesebochih aytegnum! Ayankelafum!

  • @girma9748
    @girma9748 12 днів тому

    መሳይ ለምን ይዋሻል እኔ ኮሌኔር ነኝ ማአረጌ ግን ጠላት ቁስለኛና የሞቱትን እዛው ስውር አየን ይላሉ እነሱስ ምን ይጠብቃሉ እንዲነሱ ፈቅደውላቸው ነው ይልቅ ህብረት ፈጥረው የጋራ ማጥቃት ነው የሚዋጣቸው ሌላው ተወው

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 12 днів тому

    ወገንዋ ንቃ መውጫው መንገድ አርበኝነት ነው ተነስ ክተት መክት አንክት !

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 12 днів тому

    ፎቶዎች አትልቀቂ ምከንያቱ ቦታውን በጠላት ይጠናል ድል ለአማራፋኖ ከፋኝ በሀገሬ💚💛❤️

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 12 днів тому

    አይ መሳይ የአማራ ህዝብ እኮ ነቅተንብሃል ! አንተ የደም ነጋዴ 👎👎👎

  • @DSKim-ej5uf
    @DSKim-ej5uf 17 днів тому

    I like your video so much that I want to watch it over and over again, and I want to watch it over and over again. In a place where the golden evening sunset is falling, I just went down as the algorithm introduced, and then I suddenly noticed the first picture somewhere, so I went back up again. When I uploaded it, I saw your video. Why does your video that flew to my UA-cam window look so beautiful and good? Even if many years pass, your video will become a dream of happiness in my heart, blooming like a flower and illuminating the whole UA-cam world. Your video watching under the cold winter sky is so beautiful and enchanting. I fell in love with a good video like yours for the first time today. As if it happens in a movie... How did you have such a wonderful talent that is full of the strange charm of your video? I was amazed at the excellence of your skills and was moved by your sincerity and hard work while watching the video. I hope your video will bloom as a flower in my heart and stay as a flower of undying love for a long time. I am looking at your video like a dream.. I will treasure your beautiful image like the starlight in the empty space of my heart. Thank you

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 18 днів тому

    ትክክል ! እዚህ ላይ ካልቆመ ...,? ሁሉንም የሚበላ የሚጥለቀልቅ ....? እንድ ነገር ...? አለ ! ዋ ! ያንግዜ!

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 18 днів тому

    ፋኖ፣ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ክልልን የፈጠረው ወያኔ ነው። አማራ ህዝብ የ ኢትዮጵያ ድንበር ከውጭ ወራሪዎች በመከላከል ኢትዮጵያን እንደአገር የፈጠራት ነው። ኦረሞ በ ኢትዮጵያ የነበሩ ብሄሮችን እያፈናቀለ የ ያዘው መሬት ነው። ብዙ ብሄሮችን አፈናቅሏል ። ጥቂቶች ሀዲያ፣ አዶና፣ ደሎ ሲዳማ፣ ገሞ፣ ከፋ፣ አማራ፣ወዘተ

  • @DanielDawit-p6n
    @DanielDawit-p6n 18 днів тому

    😒😒😒

  • @gashawsibhat3447
    @gashawsibhat3447 19 днів тому

    ቀዳዳ

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne 19 днів тому

    እረ ጉድ ነው እረጉድ ነው!!!

  • @FieldWordsworth-m5n
    @FieldWordsworth-m5n 19 днів тому

    Walker Kevin Williams Michael Anderson Robert

  • @ሙሉእመቤት
    @ሙሉእመቤት 20 днів тому

    ከማረኩ በቪድዮ ያሳዩ።

  • @ሙሉእመቤት
    @ሙሉእመቤት 20 днів тому

    የጋላ ወራሪ ብልፅግና መንግስት በጣም ጨካኝ ነው። ፋኖ የማረከውን መልቀቅ የለበትም። ህዝባዊ አመፅ ይቀጣጠል።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 20 днів тому

    ብልግና የዘራፊዎች ቀማኞች ሥብሥብ ዕንጂ የፖለቲካ ፓርቲ አደለም። ዕንደ ሕወሐት አባላት ሠርቀን ዕንከብራለን ብለው የሚያውቋቸውን የሕወሐት ዘራፊዎች ከሕግ አርቀው አርፈው የሠረቁትን ይብሉ፤ ሥልጣን ላይ ብቻ መጠጋቱን ያቁሙ ዕንጂ በሚሉ አዳዲሥ ጅቦች የተተካ ቦታና መድረክ የሐገር መንግሥት የሚያሠኝ ቁመና የለውም። ያ ወንጀላቸው አልበቃ ብሎ ዛሬ ሐብት ድርጅት አላቸው ያሏቸውን በሐሠት ዕየከሠሡ ዕያሥፈራሩ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ዕያሥገደዱ ዕየተቀበሉ ሐብታቸውን ዕያሸጡ ዕያሥከፈሏቸው ለመሖኑ በበቂ መረጃ ደርሠንበታል። አመራር ላየ ያሉ በሐገር ሥም የሚገቡ ብድሮችንም ሖነ በድጓማ የተገኙ ገቢዎችን ዕየተከፋፈሉ በውጪ ሐገራት ባንኮች ዕየጠቀጠቁ ነው። ከተባበርን ዕነኚሕን መጣል የተዘረፈ ሐብትም በሥርቆት ለመሖኑ በቂ ማሥረጃ ሥላለ ማሥመለሥ ይቻላል። ድል ለነፃነት ታጋዮች፤ ድል ለፋኖ ጀግኖች አኩሪ ተጋዳዮች።

  • @husseinambo3464
    @husseinambo3464 20 днів тому

    ቁንጫ ሁሉ ቱስቷሳ ሞኝ አንጋሽ!!

  • @sahilubergene9985
    @sahilubergene9985 20 днів тому

    ስት መቱ ንፅሐን ትላላችሁ

  • @SolomonAbebe-j2m
    @SolomonAbebe-j2m 20 днів тому

    ድል ለፋኖ

  • @epepe6102
    @epepe6102 20 днів тому

    እንኳን በሰላም እጃችሁን ሰጣችሁ 😂 እንኳንም ደስ አላችሁ አላለም😂😂😂😂😂

  • @AbiyFeleke-bs3lk
    @AbiyFeleke-bs3lk 20 днів тому

    Kakaka feno feno winner 😅

  • @epepe6102
    @epepe6102 20 днів тому

    አይ ኦሮሞ የቅማላሙ የሊጥ ሌባው የትግሬ የበህር ልጅ 😂😂😂 ውሸት ምኞት መቸም የግላችሁ ነው 😂😂😂 ማርሸትን ማረክን አስማረ ን ረክን 😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደተመኛህ ከምድረ ገፅ ትጠፋለህ እየጠፋህም ነው

  • @Davidademasu
    @Davidademasu 20 днів тому

    Why why why

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 20 днів тому

    እና ቢማረኩስ ውጊያው ይቆማል?

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 21 день тому

    እነዚህ ንፁሀንን የሚጨፈጭፉ ዘረኛ አሮሞዎች ሲማረኩ መረሸን ነው እንጂ መንከባከብ አያስፈልግም መንከባከብ የሚያስፈልገው ወደው ፈቅደው ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉትን ብቻ ነው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ሆይ ጨክን ጨክን ለአራጅ የሰው ስጋ ለሚበላ ዘረኛ ኦሮሞ ንፁሀንን ለጨፈጨፈ ሲማረክ በፍፁም በፍፁም ምህረት አያስፈልግም እረሽነው እረሽነው እረሽነው እንክብካቤ እንክብካቤ እንክብካቤ ወዶ ፈቅዶ ወዶ ፈቅዶ ወዶ ፈቅዶ ፋኖን ለተቀላቀለ ብቻ ብቻ ብቻ ብቻና ብቻ ነው

  • @Mezgie_Habesha
    @Mezgie_Habesha 21 день тому

    wow its good

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 21 день тому

    ድል ለተገፋው የአማራ ክንደነበልባሉ ፋኖ!!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 21 день тому

    ደደብ ሰለ የትኛዎ ኢትዮጱያ ነው የምታወራው ይች በአውርቶ አደርና 90%በምርኮኛ ጀነራሎች የምትመራ ፈኖና ሸኔ የሚገርፉት ሀገር ከሆነ የዘላበደ ነው

  • @abelkaleb7961
    @abelkaleb7961 21 день тому

    ስለ ኤሪትራ ግብጸና ሶማልያ ክጥንት 30 ዓምታት የነበረ ግንኝት እንጂ ኣሁን ኣሁን የምጣ ግንኝነት ኣይደልም ግን ኣናንተ ወረ በላ ዌብሮች እንደምታውሩት ኣይደልም።ዌሬ ኣቃርጡ።

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 22 дні тому

    😭😭😭😭 ህዝቤ እግዚአብሔር ይድርስልህ