- 14
- 45 955
13 Months of Sunshine Sound
Приєднався 21 вер 2024
ዓላማችን :- የኢትዮጵያ ባህልና ክርስቲያናዊ ትውፊትን ለዓለም በሁለት መንገድ ማስተዋወቅ ነው።
፩.በመዝሙር
፪.በሕጋዊ ዘፈን
ዘፈን በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል:-
ሕጋዊና ኢ-ሕጋዊ ዘፈን።
፩. ሕጋዊ ዘፈን :-"ፈጣሪ እግዚአብሔርን ከበሮ እየመታችሁ አመስግኑት" የሚባለው ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚቀርብበት፣የአገርና የቤተሰብን ፍቅርና የእግዚአብሔርን ረቂቅ ሥራ ጎልቶ የሚገለጽበት የዝማሬ ሥልት ነው። ዘፈን በድምፅ ፣ በአካላዊ እንቅስቃሴ፣ በመሣሪያ እየታጀበ አልያም ከላይ ከተዘረዘሩት በአንዱ ብቻ ሊፈጰም ይችላል።
ዘፀ.15.20-21; 2ሳሙ 6.5-15 ; 1ነገ 1. 39-40 ;
1ሳሙ 18.8-18; መዝ 136. 1-6 : ዮዲ. 15.2-3
፪. ኢ - ሕጋዊ ዘፈን :- "
ኢ- ሕጋዊ ዘፈኝ የሚባለው :- ሰካራምነትን፣ መዳራትን፣ሙዋርትንና ጣዖት ማምለክን፣ ጥል ክርክርን፣ ቅንአትን ፣ ቁጣንና አድመኝነትን ፣ መለያየትን ፣ ምቀኝነትን፣ግድያን የመሳሰሉ ሰይጣናዊ ድርጊቶችን የሚደግፍ፣የሚያበረታታ የቃየል ልጆች የዘፈን ዐይነት ነው።
" የቃየል ልጆች በበዙ ጊዜ ከበሮና በገናን፣ሰንቲንና መሰንቆን ሠሩ፣ ዘፈንና ጨዋታውን ሁሉ አደረጉ።" 1መቃ. 19.1
1ቆሮ 10:7 ; 1መቃ 17:13 ; ኢሳ 5:12 ; 1መቃ 36. 27-28 ; 1መቃ 24:8
ኢ- ሕጋዊ ዘፈን ባመጣው ጣጣ ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የደረሰባትን ከባድ ቅጣት ማስተዋስ ተገቢ ይመስለኛል። ይኸውም የዮዲት ጥፋት ነው። ዝሙት ያለ አጃቢ አይመጣም፣ሰካራምነት፣ ዘፋኝነት ከግራና ከቀኝ ሁነው ያጅቡታል።
ምንጭ :-ባህልና ክርስቲያናዊ ትውፊት በኢትዮጵያ

ለጥምቀት የተዘመሩ መዝሙሮች
የጌታችን ጥምቀት
ጌታችን ከሰማይ በትሕትና ወረደ። የበላዮች ወርደው የሚያስተዳድሩትን ሕዝብ እንዲያዩ የነገሥታት ንጉሥ አርአያ ሆነ። የሕዝብ ሁሉ ጥያቄ “ወርዳችሁ እዩን” የሚል ነው። በስማ በለው ሕዝባቸውን የሚያነጋግሩ ለሕመሙ እውነተኛ መድኃኒት መስጠት አይችሉም። የነገሥታት ፀሐፊዎች ወደ ቤታቸው በጊዜ ለመግባት ደግ ፣ ደጉን ብቻ ያወራሉ። የጸጥታ ኃላፊዎች የት ነበራችሁ? እንዳይባሉ ሰላም ሳይሆን ሰላም ነው ይላሉ። ጌታችን ወርደህ እየን ሳይሉት ወርዶ እንደሚያየን ተስፋ ሰጠ። ተስፋውንም ፈጸመ። እርሱ ለኑሮችን ሩቅና እንግዳ አለመሆኑን ገለጠ። ጌታችን በዮርዳኖስ ተጠመቀ። ጥምቀት ለእኛ እንጂ ለእርሱ ልጅነትን አያስገኝለትም። በጥምቀቱ ልጅነቱ ተመሰከረ። የወለደው አብ መሰከረ።
ጌታችን የመሰወር ወራትን አደረገ። ሠላሳ ዓመት ተሰወረ። ብዙ መገለጥ የሚወድዱ ያለ ጊዜአቸው ይጨልማሉ። በዝተንም እንዳንረክስ ፣ አንሰንም እንዳንረሳ ከሰዎች ጋር በወጉ መገናኘት ይገባል። ሰው በር ቢዘጉ ጠንቋይ ነው ይላል ፣ በር ቢከፍቱ ዟሪ ነው ይላል። ቢያቀርብ ክብሩን አይጠብቅም ይባላል። ቢያርቅ አውሬ ነው ይሉታል። የመሰወር ወራትን ማክበር ግን ያለ ጊዜው ከመሞት ይጋርዳል። ጌታችን በሠላሳ ዓመቱ ተገልጦ በ33 ዓመቱ ሞተ። በዚህ መሠረት በ15 ዓመቱ ቢገለጥ በ18 ዓመቱ ሊገድሉት ይነሣሡ ነበር።
ጌታችን ሠላሳ ዓመት ቅድስት እናቱን አገለገለ። ሠላሳ ዓመት ከሕዝብ ማንነቱን ሰወረ። ይልቁንም ላለፉት 18 ዓመታት በናዝሬት እንደ ተራ ሰው ኖረ። የናዝሬት ነዋሪዎችም አልጠረጠሩትም። በእውነት ወርዷልና ፣ በእውነት ታዝዟልና። መጥረጊያ ይዘው የሚታዩ ባለሥልጣናት ፣ አቧራ የሚያጸዱ የበላዮች በእውነት ወርደው እንደሆነ አይታወቅም። ቀጥለው በወርቅ ዙፋን እንደሚቀመጡ ይታወቃል። ለቆፈረ እጃቸው የሐር መከዳ ይደረግላቸዋል። ጭቃ ላልነካ እጃቸው ወንዝ ጠልፈን እናስታጥብ የሚል ይበዛላቸዋል። ክርስቶስ ግን በእውነት ወርዶ ፣ በእውነት ታዝዞ ነበርና የናዝሬት ሰዎች አላወቁትም። የምድር ገዥዎች ሌላውን ለማነሣሣት ለሠላሳ ደቂቃ መጥረጊያ ይይዛሉ ፣ ጌታችን ግን ሠላሳ ዓመት ሁሉን ታዘዘ። በእውነት እንድንወርድ ፣ በእውነት ዝቅ እንድንል ይህ በዓል ያስተምረናል። የጠላትነት ሁሉ መንስኤው አለመውረድ ነው። አለመታዘዝ ነው።
በዓሉን በባሕል ሳይሆን በአምልኮ ልብ ማክበር ይገባል። ቀኑ የተነሣሕያን ቀን እንጂ ኃጢአት የሚጨምሩበት ቀን አይደለምና ተራ ነገሮችን እናርቅ !
ይቀጥላል...
በዓለ ጥምቀቱን የሰላም ያድርግልን!
ጥር 10 ቀን 2017 ዓ.ም.
t.me/Masiyas

Переглядів: 244
Відео
የልደት በአል መዝሙሮቸ / የገና በአል መዝሙራት ሰብስብ
Переглядів 8 тис.19 днів тому
ገና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሚከበርበት ቀን ነው። ስሙ የወጣ ከግሪክ \ /ቅሪስቶው/ገና ማለትም «የክርስቶስ ልደት» ነው። የከበረና የተመሰገነ ታላቅ የልደት በዓል ሆነ የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከከበረች ድንግል ማርያም የተወለደባት ዕለት ከበዓላት ሁሉ ተለይታ ከፍ ከፍ ያለች ናት ። ስለ ገና ክፍል ፩ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አባቶቻችን የከበረ የልደትን በዓል በሁለት ቀኖች ያከብሩ ዘንድ በምክራቸው ተስማሙ ከወደኋላ ባለ በሃያ ስምንት ሌሊቱ የልደት በዓል ነው በሃያ ዘጠኝ መዓልቱ ጳጉሜን ስድስት በሆነ ጊዜ በዚያች ዓመት የልደት በዓል በሃያ ስምንት በመዓልት ይከበራል ። ጳጉሜን...
ስለ ኢትዮጵያ የተዘመሩ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ መዝሙሮች
Переглядів 154Місяць тому
ኢትዮጵያ:- የሚለው ቃል ኢትዮጲስ ከሚለው ከመጀመሪያው መልከ ጼዴቅ በውሕደት ለበቀለው የዘር ግንድ ከተሰጠው ስም የተገኘ አጠራር ነው። "በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነበር ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ ይችላልን" ፠በመጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከ43 ጊዜ በላይ የተጠቀሰች ሀገር። ፠ የሰው ዘር መገኛ ፣ አዳም በመጽሐፈ ሔኖክ ኤልዳ በሚባል ቦታ የተፈጠረ ይላል ኤልዳ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ቦታ እንደሆነ ይነገራል። ምንጭ :- ኢትዮጵያ የዓለሙ መፋረጃ በንቡረ እድ ኤርሚያስ ከበደ ወልደኢሱስ
ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተዘመሩ መዝሙሮች
Переглядів 150Місяць тому
ደብረ ዳሞ ትግራይ ኢትዮጵያ - Debre Damo Tigray Ethiopia
Переглядів 1212 місяці тому
👉ጥቅምት 14-አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበት ዕለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ልኮት ወደ ጋዛ በመውረድ ኢትዮጵያዊውን ጃንረባ ባኮስን ያጠመቀው ረድኡ ሐዋርያ ቅዱስ ፊሊጶስ ዕረፍቱ ነው፡፡ ገድሉ በሀዘን የሚያስለቅሰው ሙሽራው ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ዕረፍቱ ነው፡፡ ገድሉ ከሙሽራው ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ የሆነው ቅዱስ ሙሴ ዕረፍቱ ነው፡፡ የቅዱስ መራክዋ እና ከእርሱ ጋር ያሉ ሰማዕታት የዱማቴዎስ፣ የእምራይስና የ431 ሰማዕታት መታሰቢያ በዓላቸው መሆኑን ስንክሳሩ በስም ይጠቅሳቸዋል፡፡ ደብረ ዳሞ ላይ አቡነ አረጋዊ በዚኽች ዕለት የተሰወሩበት ቦታ ላይ የተሠራው ቤተ መቅደስ! "እግዚአብሔር ደብረ ሃሌ ሉያ የተባለች ደብረ...
ለቅዱስ ሩፋኤል የተዘመሩ መዝሙሮች
Переглядів 2592 місяці тому
👉ሩፋኤል ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው ? 👉ትርጉሙ፤በዕብራይስጥ "ሩፋ" ማለት ጤና፣ፈውስ፣መድሃኒት ሲሆን "ኤል" ማለት ደሞ አምላክ፣እግዚአብሔር ማለትነው። 👉ቅዱስ ሩፋኤልን ከሊቃነ ነገደ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል በመቀጠል በማዕርግ ሶስተኛ ኾ የተሾመው ሊቀመላዕክት ነው፣ዮሃንስ ወንጌላዊ ቀደም ብሎ ተናግረዋል እንዲህ ይላል "ርኢኩ ሰብዓተ መላዕክተ እለ ይቀውሙ ቅድመ እግዚአብሔር"ራእ 8:21። 👉ቅዱስ ሩፋኤል የሴቶችን ማህጸን ይፈታ ዘንድ ሥልጣን ተሰጥቶታል።መላኩ ሩፋኤል በ 23 ነገደ መላዕክት መናብርት ተብለው የሚጠሩት የተሾመው ብርሃናዊ መላክ ነው ። የነገድ ስማቸውን እንዲህ ነው፣አጋእዝት፣ሓይላት፣ሥልጣና...
ለቅዱስ ሚካኤል የተዘመሩ መዝሙሮች
Переглядів 17 тис.2 місяці тому
🍀 ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት 🍀 ✧ ቅዱስ ሚካኤል በጥንተ ተፈጥሮ በኢዮር: ኃይላት በተባሉት ነገደ መላእክት ተሹሞ ነበር። ሳጥናኤል በካደ ጊዜ እግዚአብሔር ባወቀ: አንድም በትሕትናውና ደግነቱ በ99ኙ ነገደ መላእክት ላይ ሁሉ ተሹሟል። ✧ ከፍጥረት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የቅዱስ ሚካኤልን ያሕል ክብርና ርሕሩሕ የለም። በምልጃውም: በረዳትነቱም የታወቀ መልአክ ነው። መጽሐፍ "መልአከ ምክሩ ለእግዚአብሔር" ይለዋል:: "ወስሙ መስተሣሕልም" ይለዋል። ቂም የሌለው: ለምሕረት የሚፋጠን: ደግ መልአክ ነውና። ✧ በብሉይ ኪዳን በመከራ ለነበሩ ቅዱሳን ሁሉ ሞገስ: ረዳትና አዳኝ ቢሆናቸው "መጋቤ ብሉይ" ተሰኝቷል:: እሥራኤልን 40...
ለቅድስት ሥላሴ የተዘመሩ መዝሙሮች
Переглядів 2222 місяці тому
ቅድስት ሥላሴ ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁን አሜን ልሞክር ➵ሥላሴን ቅድስት ሥላሴ እያልን የመጥራታችን ምስጢር ◉ አንዲት ሴት ወይም እናት ልጆቿን አልወለደችም ተብላ አትጠረጠርም ፤ ሥላሴም ይህንን ዓለም ፈጥረዋል እናም አልፈጠሩም ተብለው አይጠራጠሩም። ◉ አንዲት ሴት በባሕሪይዋ ልጅን ታስገኛለች ፤ ሥላሴም ይህንን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥተው ስለፈጠሩት በሴት አንጻር ቅድስት ተብለው ይጠራሉ ። ◉ አንድም ሴት አዛኝ ናት ፤ ለታናሹም ይሁን ለታላቁ ትራራለች ሥላሴም እንደዚሁ ለፍጥረት ሁሉ ያዝናሉ ፥ ይራራሉ ፥ ምህረት ይሰጣሉ። ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንዲህ ይላል ። ምህረታችሁ ከልክም በላይ የበዛ በሴት አንቀጽ ...
ለመድኃኔዓለም የተዘመሩ መዝሙራት ስብስብ
Переглядів 2742 місяці тому
ለኪዳን ምህረት የተዘመሩ መዝሙሮች
Переглядів 1032 місяці тому
ኪዳነምህረት ማለት የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው። ሲጎልብኝ የምላሽልኝ፣ ስወድቅ ያነሳሽኝ፣ ሲጨንቀኝ ያዋየሽኝ። በምሄድበት የምትጠብቂኝ፣ ከልጅሽ የምታማልጅኝ፣ ጉልበቴ። ሚስጥረኛዬ፣ ብርታቴ፣ መፅናኛዬ እናቴ ኪዳነምህረት ማመስገኛዬ ነሽ። በጭንቀት ውስጥ ላለን በሙሉ ምህረቷ አይለየን አሜን🤲 ኪዳነምህረት ማለት የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው። በቃል ኪዳንሽ ይቅርታና ምህርትን ለምኝልን ድንግል ሆይ እንደ ሰውነታችን ክፋት እንደ ሐጢአችን ብዛት ሳይሆን ምህርትን ለምኝልን የናት ልመና ፊት አይመል አንገት አይቀልስምና ይህን ክፉ ወርረሽን ሀገራችን ህዘዝባችን በቃል ኪዳንሽ ታድግልን አሜን 🤲🤲🙏 የእናታችን ኪዳንምህረት ረድኤት ...
እናቴ የምትወዳቸው የመዝሙር ስብስብ
Переглядів 723 місяці тому
ለቅድስት አርሴማ የተዘመሩ መዝሙሮች Kidist Arsema Mezmur #ethiopianorthdoxmezmur
Переглядів 893 місяці тому
ለእመቤታችን የተዘመሩ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብ
Переглядів 9923 місяці тому
በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫ አክሱም ፅዮን #ማርያም ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም #እንኳንለድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ #ምልጃ እና በረከትዋ #ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን(፫) ህዳር 21 #በዚህች ቀን የእስራኤላውያን መመኪያ #በእመቤታችን ስም የተሰየመችው ታቦተ ጽዮን ዳጐን በተባለው ጣኦት ላይ ኃይሏን ክብሯን የገለጸችበት ቀን ነው፤ ቤተክርስቲያን ጽዮን ማርያም ስትል ዕለቱን ታከብረዋለች። ታሪክ : - አክሱም ጽዮን እንደዛሬው ድርቅ ያለ መሬት አልነበረም ባህር ነበር እንጂ፤ አብርሃና አጽብሃ ለታቦተ ጽዮን ምን ዓይነት ቤተክርስቲያን ነው የምንሰራላት ቦታውስ የት ጋር ነው የሚሆ...
ለቅዱስ ገብርኤል የተዘመሩ ምርጥ መዝሙሮች
Переглядів 18 тис.3 місяці тому
👉ገብርኤል ማለት የአምላክ አገልጋይ ማለት ነው (ቅዱስ ገብርኤል) ለብስራት የሚላክ ከሠዎች ጋር ታላቅ ግንኙነት ያለው ተወዳጅና ፈጣን መልአክ ነው። (ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን) እንደምትወልድ እመቤታችንን ያበሠራት እና ለመጀመሪያ ግዜ ከሠዎች በፊት ያመሠገናት (ቅዱስ ገብርኤል ነው ሰለስቱ ደቂቅን ናቡከደነፆር በእሳት ላይ በጣላቸው ግዜ ፈጥ በመድረስ ከእሳት ያዳናቸው ቅዱስ ገብርኤል) ነው። እንዲሁም (እየሉጣንና ቂርቆስ በፈላ ውሀ ውስጥ በተጣሉ ግዜ ውሀውን በማቀዝቀዝ ያዳናቸው ቅዱስ ገብርኤል) ነው። ቅዱስ ገብርኤል ከሚነደው እሳት ያወጣል። የመለአኩ ረድኤት በረከቱ ጥበቃው አይለየን። አሜን አሜን አሜን! መላእኩ ቅዱስ ገ...
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እእእእእልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
amene amene amene amene🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል❤❤🙏🙏❤🙏
❤❤❤🍕🍕💕🥮🥮ስልምስልምስልምስልምስልምስልምስልምስልምሕ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameeeeen
እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ይመስገን እግዚአብሔር
AMen AMen AMen
በርታልን መምህር
ተመስገን
ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ! 🙏🙏🙏🙏
@@binyga2011 እንኳን አደረሰህ ወንድሜ መምህሬ ዲ/ን ብንያም
@BerhanuAbebe-16 እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ በርታ ጥሩ ሥራዎች ናቸው እናመሰግናለን
💚💛🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል
@@haylishhaylish-jp3yx እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን ራስ ቢትወደድ። ምን እንዲሳራልዎ ቀጣይ ይፈልጋሉ?
በዚሁ ይቀጥሉ
ወደነዋል
ወደነዋል
@@haylishhaylish-jp3yx እሺ
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Amen❤❤❤❤❤❤1
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷🌷💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺💐
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeeen zemare melakten yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን(3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንአሜንአምንአምንአሜንአምንአምንአሜንአሜንአሜንአሜን
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
amen amen 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ፣እረኛየ፣አንተ፣ይዘ፣አያፍርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen elllllllllllllll ❤
❤አሏሏልልልልልልልልልልልልልልል❤
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
Amen Amen Amen
አሜንንን አባቴ ጠባቂዬ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ላተ ይሁን ዝማረ መላእክት ያሰማልን😢🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤
Amen Amen Amen ❤❤❤😢