- 213
- 125 268
Aisha & Yasin Tube
Kenya
Приєднався 12 жов 2023
የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እንኮን የቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በጣም እንወዳችሃለን እናከብራቹሃለን ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ቤተሰብ ስለሁናችሁ እናመሰግናለን በዚህ ቻናላችን የተለያየ ጠቃሚ አስተማሪ የሆነ ሀሳቦችን ታገኛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብን አንድትመሰርቱ ምክኒያት ለመሆን እንጥራለን ኢንሻ አላህ
Dear Ethiopians, how are you all over the world? First of all, please be a follower of my channel. I thank you from the bottom of my heart. For those of you who are new, I am greeting you. The work you do on Zeleh Channel is fun and funny, and it is our serious learning center. I respectfully request that you subscribe and encourage me.
Dear Ethiopians, how are you all over the world? First of all, please be a follower of my channel. I thank you from the bottom of my heart. For those of you who are new, I am greeting you. The work you do on Zeleh Channel is fun and funny, and it is our serious learning center. I respectfully request that you subscribe and encourage me.
#🔴ሰበር ዜና ጠቅላዩን ከው #🔴 ያደረገ ሪፖርት ወጣ 🔴 የአርበኛ አስረስ#🔴 የድል መግለጫ የምሽት የደረሱን የድል መረጃዎች
#🔴ሰበር ዜና ጠቅላዩን ከው #🔴 ያደረገ ሪፖርት ወጣ 🔴 የአርበኛ አስረስ#🔴 የድል መግለጫ የምሽት የደረሱን የድል መረጃዎች#ethioforumኢትዮፎረም #habesha #አህሙ #love #duet
Переглядів: 453
Відео
#ኒቃቧን አጥልምኀ
Переглядів 15212 годин тому
#ኒቃቧን አጥልም #odianewschannelodianewschannel #habesha #አህሙ #love
ጅግና ማለት ያነው እንቁ ሰለፍያ የሱና ተከታይ ፈለገ አምሳያ አውቃለሁኝ ብሎ የማይጠራራ
Переглядів 356День тому
ጅግና ማለት ያነው እንቁ ሰለፍያ የሱና ተከታይ ፈለገ አምሳያ አውቃለሁኝ ብሎ የማይጠራራ
አላህ ገራችንን ሰላም ያድርግልን አብሽር አማራ ያልፋል ወገኔ ደሜ 💚💛❤️💪
Переглядів 112День тому
አላህ ገራችንን ሰላም ያድርግልን አብሽር አማራ ያልፋል ወገኔ ደሜ 💚💛❤️💪
ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡ዑሙ አይመን ባትኖር
Переглядів 407День тому
ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡ዑሙ አይመን ባትኖር
#የሸኢን አንድ# በብር አራት በነፃ# አጠላለብ ነው #ሁላችሁም ተጠቀሙበት#አህሙ#የተቢ #abelbirhanuየወይኗልጅ#family
Переглядів 5221 день тому
#የሸኢን አንድ# በብር አራት በነፃ# አጠላለብ ነው #ሁላችሁም ተጠቀሙበት#አህሙ#የተቢ #abelbirhanuየወይኗልጅ#family
ሩዝ ቡካሪ ካብሳ አሰራር በጣም ሀሪፍ አሰራር ሞኩሩት ትወዱታላችሁ
Переглядів 1645 місяців тому
ሩዝ ቡካሪ ካብሳ አሰራር በጣም ሀሪፍ አሰራር ሞኩሩት ትወዱታላችሁ
#የሾርማ #አሰራር# በቤታችን# ውስጥ# ዋው ሀሪፍ #አሰራር #👌
Переглядів 1,7 тис.7 місяців тому
#የሾርማ #አሰራር# በቤታችን# ውስጥ# ዋው ሀሪፍ #አሰራር #👌
ፓስታ በአትክልት አሰራር ምርጥ ፓስታ በዝኩኒ በካሮት በ10 ደቂቃ የሚደርስ
Переглядів 302Рік тому
ፓስታ በአትክልት አሰራር ምርጥ ፓስታ በዝኩኒ በካሮት በ10 ደቂቃ የሚደርስ
ጓደኛየን በስራ ቦታየ ጋበዝካት በጣም ነው ደስ ያላት ተገባበዙ የመዳም ቅመሙች በስራ ቦታ ያገኛኋት ጓደኛየ
Переглядів 421Рік тому
ጓደኛየን በስራ ቦታየ ጋበዝካት በጣም ነው ደስ ያላት ተገባበዙ የመዳም ቅመሙች በስራ ቦታ ያገኛኋት ጓደኛየ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የብዙ አመት የዱንያ ልፋት እና ኪሳራን እንዴት ከ ሲህር ጋር እንለያለን.. ሲኖረው እያጣ ሲያጣ ሚነጣ… (በኡስታዝ አቡ ኢልመኑር) ክፍል 1 በኢልሞች ሁሉ ጥልቀጥን በእውቀቶች ሁሉ ስፋትን ባኖረው በጌታችን አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ስም እንጀምራለን ቢስሚላህ፡፡ የአላህ ባሮች እራሳቸውን የሚገልፁበት እውቀትም የሚሰጡበት ምእራፍ ስለተከፈተልን አላህም ለዚህ ላደረሰን አልሀምዱሊላህ፡፡ እውቀት ለኢስላም ዋናው ማእዘን ነው፡፡ አንድ ሰው ያለ እውቀት በኢስላም ውስጥ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም፡፡ ከመሀይምነት ምንም አይገኝም ጥመት እንጂ፡፡ ርእሱ ላይ ላተኩርና ‹‹ሲኖረው እያጣ ሲያጣ ሚነጣ …›› ምን ማለት ነው? ይህ አባባል የብዙውን እይታ ትስባለች ብዬ ስላሰብኩ ነው፡፡ አንድ ሰው በዱንያውስጥ ስኬትን የሚለካው በገንዘቡ ብዛት በደስታው ቋሚነት በሚኖረው ወይም በሚያፈራው ነገሮች እንደሆነ የዱንያን ጥቅም ታርጌት አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች ግልፅ ነው፡፡ እናም ይህ ሰው በዱንያ ውስጥ ሳለ ወደ ስራው አለም ገብቶ ከ ሁለት ሺህ ደሞዝተረኝነት ተነስቶ ነገ የሚያመጣለትን እድል አያቅምና ከአስር ሺዎች ወደ መቶሺዎች ከፍታን አግኝቶ ሲሰበስብ ቢውል ውስጡ ምንም አይነት ደስታ ይኑረው ይህ ሰው ግን ብር ኑሮት ብር የለውም፡፡ ባንኩ በመቶሺዎች ተጨናንቀው እያየ ቁርሱን የሚበላው ይቅርና ለደሀ ሲሰድቅ ከ አስር ሳንቲም በላይ ማውጣት ህመም ይሆንበታል፡፡ ሚስቱ በተቀደደ ጨርቅ ብትሄድ ለርሱ መስሎ አይታየውም፡፡ እሱ ካልሲውን እየሰፋ ይኖራል፡፡ ልብሱ አድፎ በወር አንዴ ይለውጣል፡፡ ለሚበላው ለሚያወጣው ሁሌ ይነደማል፡፡ ይህ ሰው ቋሚ ደሞዝ ኑሮት እንኳ አይለወጥም፡፡ ይህን ሲኖረው እያጣ …በማለት እንገልጸዋለን፡፡ ሌላው ሲያጣ የሚነጣ ደግሞ ብር በሌለው ቁጥር ለምሳሌ የአስር ሺህ ብር ደሞዝተኛ ይሆንና አስሩን ቀናት እንደርሱ ብር ረጭቶ የሚኖር ቱጃር የለም ልክ 15 ቀኗ ስታልፍ ብር ኪሱ ውስጥ ሲጠፋ ጭራውን ቆልፎ በእፍረት እንደሚሄድ ውሻ ነው የሚሆነው፡፡ ምንም የሰው ደስታ አይገባውም ብር ከሌለው ሰው ዘንድ ቦታ የሌለው ነው የሚመስለው፡፡ ደስታ ርቃዋለች፡፡ ሰዎችን ብድር ለመጠየቅ ይሞታታል፡፡ ተርቦ ሳምንት ይቆያል፡፡ ይህም ሰው እራሱን ስቶ የሚወድቅበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በሚቀጥለውም ከዚህ ስርአት አልበኝነት የሚማረው አንዳችም ነገር የለም፡፡ መልሶ መላልሶ ያው ነው፡፡ …ሲኖረው እያጣ ሲያጣ ሚነጣንም ይህች ዱንያ በዚህ ስራ ውስጥ ሳለን አሳየን፡፡ በዋነኝነት ይህን ትምህርታዊ ጥናታዊ ፅሁፍን በአንዳንድ እውነተኛ ታሪኮች ላይ እየተንተራስን እናስተምር …. በአንድ ወቅት የአዝካርን ህክምና እየተከታተለ ያለ ወንድማችን አመጣጡን በግልፅ መረዳት ነበረብን እና ምን ምን ምልክቶች እንዳሉት ለማወቅ ጠየቅን፡፡ እርሱም እራሱን ከሚያውቅበት ቀን አንስተቶ ማለትም እድሜው 13 አመት ከሞላው አንስቶ በመርካቶ ስራውን ከወዛደርነት ጀምሮ እንደሰራ አስረግጦ ነግሮናል፡፡ አሁን በዱንያው ላይ እጅግም ትርፋማ ከሚባሉ ባለሀብቶች ቢሆንም በውስጡ ደስታ የለውም በርካታ ሚስቶችን አግብቶ ፈቷል ይህም እነርሱ የብር ወይም የወጪ በር በመሆናቸው ነበር፡፡ ይህም ወንድማችን እንደሚለው ከሆነ የሂጃብ እንኳ ሚስቶቹ ሲጠይቁት ይነደዋል፡፡ ይህ ሰው በመስጠት አያምንም በመቀበል እንጂ፡፡ ከአንድ በኩል ልንረዳ የሚገባው ድህነትን ለማሸነፍ ጥሮ የሰራ ሰው በእርግጥም ብር ሲወጣው ልክ ደም እንደወጣው ሊያመው ይችላል፡፡ ይሁንና ይህን ያህል ሊከፋ አይገባም፡፡ ህክምናችንን የምንጀምረውም እርሱ በነገረን መሰረት ስለሆነ ጥርጣሬ ያደረብን ብሎም ከሌሎች ጥርጣሬዎች የላቀውን ያም ‹‹ይህ ታካሚያችን በ ጅን ጥቃት ›› ደርሶበታል የሚለውን ሀሳብ አጉልተን ተንቀሳቀስን፡፡ እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ከጅኖች ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ጎሳዎች ሲኖሩ ከነኛም ውስጥ ሀብትን በመሰብሰብ ብቻ የሚታወቁ ብርን ወርቅን ሲሰበስቡ የሚኖሩ ውድ ነገሮችን መደበቅ የሚሹ ግን ያ ነገር ሲነካባቸው እንደ አውሬ የሚሆኑ ረባኒያህ የሚሰኙ የከንዝ ጠባቂ ጅኖች ስለመኖራቸው ማወቅ ይጠበቅን ነበርና ይህንም ለመመርመር እርሱን የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀናል፡፡ ከዚህም ጥያቄዎች ውስጥ በዋነኝነት ‹‹ብር ስታወጣ ትታመማለህ ወይ›› የሚለውን ነው፡፡ ከርሱም ያገኘነው መልስ ‹‹አዎ ወላሂ በጣም ነው የምታመመው፡፡ ከ አስር ብር በላይ ካወጣሁ እራሴን እስከመሳት እደርሳለሁ›› ሲል ችግሩን አመላከተን፡፡ አልሀምዱሊላህ ይህም የጅኑን ባህሪ ይገልፃል፡፡ እነኚህ ጅኖች የሚያጠቁት ብዙውን ግዜ ጉልበት አለው ብዙውን ነገር ሊሰበስብ ይችላል ብለው የሚያምኑትን አይነት ሰዎች ነው፡፡ ይሁንና ልብ ልንል የሚገባው ጥቃት በሚያደርሱ ወቅት ታማሚው ሙሉ ለሙሉ ጉልበተኝነት ስሜት ይሰማዋል አለም ከርሱ በታች እንደሆነች ይሰማዋል፡፡ እኛ ምሳ ሲርበን መብላት እንዳለብን እንደምንገነዘበው ሁሉ እርሱ ሰውን ሲያይ ያለውን ሀብት በሙሉ ወደርሱ ማድረግ እንዳለበት ይገነዘባል፡፡ በዋናነት ግነ በጣም የሚለያቸው እነኚህን ጅኖች ባንክ ቤት አይወዱም የወረቀት ብርም አይወዱም ፡፡ ይህም ወርቅ እና የተለያዩ እንቁ አልያም ውድ ነገሮችን መሰብሰብ ይሻሉ ይህንም ጠየቅነው ….ይቀጥላል፡፡ telegram.me/aljinnnn
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን የሠውልጅ ፈተና በዘ
ማሻአላህህህ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ላይክ 👍ሰብስክራይብ አትርሱ ቤተሰብ 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ 💚💛❤️💪💪💪
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍
አሰላም አለይኩም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በርች ሰላም ላገራችን🎉
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሰላም ያምጣልን በሠላም ወተን በሠላም መግባት እንደት እንደናፈቀኝ
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሰላሙን ያሠማን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢላሂየ🎉🎉
አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ስላሙን ያምጣልን
ትላንት ውስጥ የወሰንናቸውን መጥፎ ውሳኔዎች እና ስህተቶች ዛሬም እየደጋገምን ህይወታችንን አናበላሸው፡፡ውሳኔውን በመለወጥ የህይወታችንን አቅጣጬ እንለውጥ፡፡ህይወትን ከሚያጣያጣፍጡ እና ከሚያስዉቡ መሰረታዊ ነገሮች ጋር በምርጫ እንገናኝ፡፡ትልቅ ልዩነት የሚያመጡ ነገሮችን ለማድረግ እንድፈር፡፡በዕለት ዕለት ህይወታችን ደስታንና ስኬትን የሚያመጡ ነገሮችን ብቻ እናድርግ፡፡
🎉🎉🎉
ዋው በርቺ
ስላም
መሳይ ያመጣዉን መረጃ አላምንም አቢይ እንዲህ አይነት መረጃ ካለዉ እስካሁን በፋኖ ላይ አንድም ያደረሰዉ አደጋ የለም ድሮኑ ህዝብን እንጅ በፋኖ ላይ የደረሰ የለም መሳይ ብዙ ጊዜ ፋኖን ዲቴል መነገር የሌላባቼዉን ሚስጥሮች እንዲናገሩ በጣም ይገፋፋቼዋል እንጠንቀቅ መሳይ በፋኖ ታማኝ ለመሆን ነዉ መሳይ የአቢይ ዉታፍ ነዉ አቢይ መጨረሻ ታማኝ ያላቼዉን በጎኑ ያሉትን በዙሪያዉ ከሰበሰበ ለመሳይ ማን ነገረዉ አማራ እንጠንቀቅ የዚህን ሰዉ ጉዳይ ወደፊት እናገኜዋለን መሳይ ኃይለኛ የገንዘብ ፍቅር አለበት ብቻ እንጠንቀቅ የመሳይን ታሪክ ወደኋላ ተመልሶ ማዬት ነዉ መሳይን አላምነዉም
አሰላም ዋአለይም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ዴህናመጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ላገራችን ኢትዮጲያ😢😢
❤❤
አላህ ሰላም ያምጣልን አይሻ እዴትነሸ እህት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Donkey messay
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቅን እህት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉
✍🏻ጠንካራዋ ሴት ... አልጮኩም.. እናም በመቸገር አይደለም ጠንካራዋ ሴት ... እራሷን ፈልጋ ያገኘችዉ እራሷ ናት…ከኃላፊነት ፊት ... ከኃይልዋ ትልቅ ጠንካራዋ ሴት .. ታመመች ብቻዋን ደከማት ያለዛ .... ከጎኗ የሆነ ብርታት ታገኛለች…. ጠንካራዋ ሴት ... የተጎዳችው እሷ ናት እርሷም ቁስሏን ብቻዋን ፈወሰች. .... እናም …..እንደገና ተነሳሁ ጠንካራዋ ሴት ... በማንነቷ ነው ተመልሳ የመጣችው... ለሁሉም ነገር በራሷ ላይ ጥገኛ ናት… የምትስቀው እሷ ናት... በውስጡም እልፍ የችግር ፈተና አለ......እሱንም አለፈች ከዚያም ... ምንም እንዳልተፈጠረ በሁሉም ንግስት👑 ሁና ወጣች ......ጠንካራዋ እኔ የሴት አቅም አገኘች...🖇
አለላምአለይኩምወራህመቱላህ አህለን ወሳህለን የኔውዲ እኳንሰላምመጣሺ በረቺ ሁቢ አላህ ይጠብቀን በያለንበት ሰላም ፍቅረ አዲነት ለሀገራችን ያረብአላህበቃይበለን ሰላም ለሀጋራችን ሰላም ለወገናችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛልን
አንቺ ዝቃጭ
🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🥰🥰🥰
ጭራቁና የጥቁር ናዚው እና ፋሺስቱ አብይ አራጁ ማንንም አይተውም መላው አማራ ተነስ ዱላ ያለህ ዱላ መሣርያ ያለህ መሳርያ የመጣው ሰይጣን ማንንም አይተውም ወጣቱም ፋኖን ተቀላቀል ሰውየው የጨለማው የሰይጣኖች ባርያ ነው
ህዝቡ ሙሉ ለሙሉ መነሳት አለበት
ያላቸው የተንኮል የአሻጥር የሸርሙጣ ባንዳ መርሕ ሥሕተቱን ባለመቀበላቸውና ማረም ባለመፈለጋቸው የድድብናቸው ድድብና ከፋይ የሚያደርጉት ዳቦ ፈላጊን ደሐ አሠልፎ ከጀርባ ተደብቀው ማጋደል መምረጣቸው የከሠሩ ባለጌ አፍሪካ ከዚሕ ቀደም በድንጋይ ዘመን ገጥሟት ከነበረ የተለየ አለመሖኑ በዚሕ ዘመን ዕነኚሕ መፈጠራቸው ያሣፍራሉ። ለዚሕም ነው ብልግና የዕብዶች ሥብሥብ ነው የምንለው።
ከመማር ይልቅ ጨካኝ ተዋጊ ያደርጎታል
አንድም ፋኖ አለመሞቱ አይገርምም?
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ሰላም
ዋው ሀሪፍ ና አዝናኚቆይታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርች እህት አለም
አሰለማሊኩመ ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኢሻ በዛ በኩለ አሁን ጠነኛነኘ አልሀምድሊላህ ግን የሠላም ጉዳየ እና ሌላ ነገሮች ያሣሥበኛል እንጅ አልሀምድሊላህ ለሁለም ነገር
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አኢሻ ሰህ አላሀ ጥሩ ጓደኛ ይወፍቀነ እኛንም ጥሩ ያድርገን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ እምዬ አማራን የጠየቀው የዋሁን ገራገሩን ወገኔን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላምሽይብዛልኚ እንኳንሰሓም መጣሽለኚ ጥሩቆይታ ነበር የነበረውእናም በርችልኚ አገራችንንምሰላሙን ያጣልን ውደ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ምርጥ ቆይታ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያንጣልን አሜን❤❤❤🎉🎉
Nagan hundumaa kessanif Haa ta,u Jabadha baay,ee namati toltu
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህመጣሽ መልካም ዜና ያሰማን ከባድ ነውበጣም ደስ እሚል እናመሰግናለን ሙልካም ስራ ይሁንልሽ በርች
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሣህለን ወመህራባ እህታችንን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሠላምሽ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በርች ጎበዝ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን😢😢
ከማንም ምንም ነገር አትጠብቁ፡፡ከራሳችሁ የምትጠብቁት ግን ከዳሽን ተራራ የገዘፈ ነገር ይሁን፡፡ራሳችሁን ትልቁን አላማ የሚያሳካ ሰው አድርጉ፡፡የሚጠቅማችሁን ነገር በሙሉ ተማሩ፡፡በትልቁ ለመማር ምስጢሩ በትልቁ መሳሳት እንደሆነ እወቁ፡፡ክህሎታችሁን አዳብራችሁ ተዓምር የሚሰራ ሰው ምሰሉ፡፡ የምታወሩት ነገር በስራችሁ መደገፉን አረጋግጡ፡፡በውስጣችሁ ያለውን ቆሻሻ ሀሳብ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ጽድት ያለ ነገር ብቻ ወደ ህይወታችሁ አስገቡ፡፡ለጊዛዊ ጥቅም ቋሚ ነገራችሁን አታበላሹ፡፡ የራሳችሁ ምርጥ ሁኑ!
ሰለም.ሰለም.እንኳን.ሰለም.መጣሸ.ሰለም.ኢትዯጵያ.ሰለም.ለህገርቺን.አለህ.ኢትዮጵያ.ሀገረችንንን.ሰለም.ይምጠሊ.በጠም.አሪፍ.ቆይት.ነበር.በርቺልኝ.ሰለም.ፍቅር.አንድነት.ለሀገረችን.ይጣሊን.አለሁ.አሚንንንንን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
አሰላም አለኩምወራህመቱላሂወበረካትሁበቃዘሽምስለቦለትካ ገባሽ አይሰበርይቅርብሽውዳየሰውልጅ መሸእደምንሞትስለማናቅ መልካም ነገርበመስራት እንጠመድ