ማኅሌት Mahlet
ማኅሌት Mahlet
  • 37
  • 84 543

Відео

የመስከረም17 በዓለ_መስቀል ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ #YeMeskerem17 #wereb #ortodox
Переглядів 8682 роки тому
#ortodox #በመምህር #mahlet #በመምህር_ኢያቄም_ታደሰ #የመስከረም17 #በዓለ_መስቀል #ወረብ
የመስከረም11 የቅዱስ ፋሲለደስ ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 11 wereb
Переглядів 3032 роки тому
#wereb #ortodox #ቅዱስ ፋሲለደስ#የመስከረም10 #ortodox #በመምህር ኢያቄም ታደሰ #YeMeskerem10wereb #mahlet #online #ortodox #tewahdomezmur
የመስከረም 2 ምትረተ ርእሱ ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 1 wereb
Переглядів 8462 роки тому
#wereb #ortodox #ምትረተ_ርእሱ #ቅዱስ_ዮሐንስ #የመስከረም2 #ortodox #በመምህር ኢያቄም ታደሰ #YeMeskerem1wereb #mahlet #ማሕሌት #ማኅሌት #ማህሌት
አውደ-ዓመት ለባርኮ መዝሙር በመሪጌታ ነቢዩ ኢሳይያስ
Переглядів 3732 роки тому
አውደ-ዓመት ለባርኮ መዝሙር በመሪጌታ ነቢዩ ኢሳይያስ
የመስከረም 1 ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 1 wereb
Переглядів 1,9 тис.2 роки тому
የመስከረም 1 ወረብ በመምህር ኢያቄም ታደሰ የመ/ገ/ጽ/ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን አገልጋይ YeMeskerem 1 wereb
በ/መ/ገ/ጽ/ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ የደብረታቦር ልዩ ጉባኤ ላይ የቀረበ ዝማሬ
Переглядів 1973 роки тому
በ/መ/ገ/ጽ/ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክ የደብረታቦር ልዩ ጉባኤ ላይ የቀረበ ዝማሬ
ዘረኝነት | ምክረ አበው በሊቀ ጠበብት ሐረገወይን አገዘ
Переглядів 3953 роки тому
#ዘረኝነት_የሚል_ቃል_የለም!!!
በዓለ ርዕሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ ወቅዱስ ራጉኤል ወረብ | Ye Addis Amet ena ye Kidus Raguel Wereb | በመምሕር ፍሬስብሐት መንገሻ
Переглядів 3 тис.4 роки тому
#እንኳን_አደረሳቹ #በዓለ_ርዕሰ_ዐውደ_ዓመት_ዮሐንስ_ወቅዱስ_ራጉኤል #አዲስ_ዓመት ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ የመሸጋገሪያው ዕለት በየዓመቱ ቅዱስ ዮሐንስ እየተባለ ይጠራል፡፡ የዘመን መለወጫ፣ እንቁጣጣሽ፣ ሌላም መጠሪያ ስሞቹ ናቸው፡፡ በግእዝ ርእሰ ዐውደ ዓመትም ይባላል፡፡ ይህ በዓል የዓመት መጀመሪያ እንደመሆኑ መጠን በየዓመቱ ወሮች በመጀመሪያ ቀን ይከበራል፡፡ ያን ጊዜ ሌሊቱ ከቀኑ ጋር እኩል 12 ሰዓት ይሆናል፡፡ ዓመቱን ጠንቅቀው ሲቆጥሩ 364 ቀናት ይሆናል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ “ለዘመን መታወቂያው ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትንም ፈጠረ” ይላልና /ሔኖክ. 21፥49/፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ ኖኅ በፍል ውኃ አጥለቅል...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር | Ye Kidus Giorgis Teamer
Переглядів 1,1 тис.4 роки тому
የቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር | Ye Kidus Giorgis Teamer
ድርሳን ዘቅዱስ ዑራኤል ዘወርኃ ሐምሌ | የሐምሌ ድርሳነ ዑራኤል | Ye Hamle Dersane Urael
Переглядів 1,4 тис.4 роки тому
ድርሳን ዘቅዱስ ዑራኤል ዘወርኃ ሐምሌ | የሐምሌ ድርሳነ ዑራኤል | Ye Hamle Dersane Urael
የሐምሌ 22 የቅዱስ ዑርኤል በዓል ወረብ | Hamle 22 Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
Переглядів 3,6 тис.4 роки тому
የሐምሌ 22 የቅዱስ ዑርኤል በዓል ወረብ | Hamle 22 Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
ድርሳን ዘቅዱስ ገብርኤል ዘወርኃ ሐምሌ | የሐምሌ ድርሳነ ገብርኤል | Ye Hamle Dersane Gebriel
Переглядів 3094 роки тому
ድርሳን ዘቅዱስ ገብርኤል ዘወርኃ ሐምሌ | የሐምሌ ድርሳነ ገብርኤል | Ye Hamle Dersane Gebriel
የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል የቅዱስ ቂርቆስ እና የቅድስት እየሉጣ በዓል ወረብ | Hamle 19 Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
Переглядів 6 тис.4 роки тому
#እንኳን_አደረሳችሁ ሐምሌ 19 ቀን የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት ያዳነበት ዕለት ነው፡፡ ሦስት ዓመት እንኳን ሳይሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ታላቅ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አባቱ ቆዝሞስ (ስምዖን) እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሕዳር 15 ቀን ተወለደ፤ ዘመኑ ዘመነ ሰማዕታት ነበርና መምለኬ ጣዖት የሆነው ንጉሥ እስክንድሮስ ቅድስት ኢየሉጣን ‹‹ለጣዖቴ ስገጂ›› ብሎ አስገደዳት፡፡ እርሷም ‹‹ሕፃኑ ልጄ መጥቶ ይመስክር›› ብላ ስትናገር ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጠራና ተጠየቀ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ‹‹ለጣዖት...
ሰኔ 21 በዓለ ህንጸተ ቤታ ለማርያም ወረብ| Sene 21 Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ
Переглядів 4,7 тис.4 роки тому
ሰኔ 21 በዓለ ህንጸተ ቤታ ለማርያም ወረብ| Sene 21 Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ
መዝሙር | ጻድቃን ብሩካን | Tsadqan Brukan | ዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ
Переглядів 3,3 тис.4 роки тому
መዝሙር | ጻድቃን ብሩካን | Tsadqan Brukan | ዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ
ገድለ አቡነ ገሪማ ዘወርኀ ሰኔ | Ye sene 17 Ye Abune Gerima Gedel
Переглядів 8974 роки тому
ገድለ አቡነ ገሪማ ዘወርኀ ሰኔ | Ye sene 17 Ye Abune Gerima Gedel
የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
Переглядів 1,9 тис.4 роки тому
የአቡነ ገሪማ በዓል ወረብ | Abune Gerima Beal Wereb | በመምህር ፍሬስብሐት መንገሻ | አ.አ
ኦ ሚካኤል | O Mikael | በዘማሪ ዲ.ን. ጽናት ስለሺ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 7154 роки тому
ኦ ሚካኤል | O Mikael | በዘማሪ ዲ.ን. ጽናት ስለሺ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ረድተሀልና ባህራንን | በዘማሪ ዲ.ን. እሱባለው ዳዲ | የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሐኑ መዝሙር | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 1,3 тис.4 роки тому
ረድተሀልና ባህራንን | በዘማሪ ዲ.ን. እሱባለው ዳዲ | የዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሐኑ መዝሙር | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በበረሐው በሀሩሩ | Beberehaw Beharuru | በዘማሪ ዲ.ን. እሱባለው ዳዲ | የዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ መዝሙር | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 8164 роки тому
በበረሐው በሀሩሩ | Beberehaw Beharuru | በዘማሪ ዲ.ን. እሱባለው ዳዲ | የዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ መዝሙር | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድርሳን ዘቅዱስ ሚካኤል ዘወርኀ ሰኔ | Ye Sene Dersane Mikael
Переглядів 7164 роки тому
ድርሳን ዘቅዱስ ሚካኤል ዘወርኀ ሰኔ | Ye Sene Dersane Mikael
ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ወረብ | Sene Mikael Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ | አ.አ. | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 10 тис.4 роки тому
ሰኔ 12 የቅዱስ ሚካኤል በዓል ወረብ | Sene Mikael Wereb | በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ | አ.አ. | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
መዘንጋት ባለበት | Mezengat Balebet | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ| በዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ|መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 7164 роки тому
መዘንጋት ባለበት | Mezengat Balebet | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ| በዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ|መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
የእርቅ ሰነድ ነሽ |Ye erek sened nesh | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ| በዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ|መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 4,2 тис.4 роки тому
የእርቅ ሰነድ ነሽ |Ye erek sened nesh | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ| በዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ|መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
በመከራ ጽና | የንስሐ መዝሙር | ዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
Переглядів 1,6 тис.4 роки тому
በመከራ ጽና | የንስሐ መዝሙር | ዘማሪ ዲ.ን ጽናት ስለሺ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፍስ ቅዱስ መዝሙር
Переглядів 3954 роки тому
የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፍስ ቅዱስ መዝሙር
የጸሎት ስነ-ሥርዓት| ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን |ሚያዝያ 18/2012 ዓ.ም
Переглядів 4844 роки тому
የጸሎት ስነ-ሥርዓት| ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን |ሚያዝያ 18/2012 ዓ.ም
ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 8 тис.4 роки тому
ግንቦት 21 ደብረ ምጥማቅ ማርያም ወረብ|Ginbot 21 Debre Mitmaq Wereb|በመምህር ፍሬ ስብሐት መንገሻ|አ.አ| መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ
Переглядів 4 тис.4 роки тому
የበዓለ ዕርገት ወረብ | Ye Beale Erget Wereb | በመሪጌታ ብርሀን ሙሴ | አ.አ | መናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ

КОМЕНТАРІ

  • @FeresibahatMengesha
    @FeresibahatMengesha 3 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጣፋጭ የሆነውን የፃድቁን ወረብ ሥላሰሙን

  • @Halefom0719
    @Halefom0719 4 місяці тому

    መልክአ ገብርኤል ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ፤ ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ፤ ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ፤ አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ፤ ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ፡፡ ፡ ዚቅ ዘረዳእኮሙ ለሰማእት ወበላህኮሙ እምእሳት ፤ አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ እምዕለት እኪት ፡፡

  • @nameOF-bd3yn
    @nameOF-bd3yn 6 місяців тому

    ያስቆርር፡ይህን፡ድምፅ፡ይዞ፡ሰው፡ፊት፡መቅረብ፡አይ፡ኦርቶዶክስ፡ያሳዝናል።

  • @AregaBarzsYou
    @AregaBarzsYou 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰሙት 1:58 2:00

  • @yosiefyohannes9326
    @yosiefyohannes9326 7 місяців тому

    ቃል ሂወት የሰማልን የነታየ❤❤❤❤❤ ገቦዝ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yitayeshkerie8061
    @yitayeshkerie8061 Рік тому

    በማኅበረ ቅድሳን በአመላልስ ብትሰሩልን

  • @yitayeshkerie8061
    @yitayeshkerie8061 Рік тому

    በማኅበረ ቅድሳን በአመላልስ ብትሰሩልን

  • @nigusHiluf-u1t
    @nigusHiluf-u1t Рік тому

    አሜን3❤❤❤የዛሬ አመትሰው ይበለን

  • @BamlakDebalke-oe5tt
    @BamlakDebalke-oe5tt Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እና እባካችሁ መዝሙሩን ብጨምሩበት

  • @BamlakDebalke-oe5tt
    @BamlakDebalke-oe5tt Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!የጥቅምት 5 ስራልን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj Рік тому

  • @AsefaKifle-h2n
    @AsefaKifle-h2n Рік тому

    Nelam lekekuln

  • @tizitateshome1562
    @tizitateshome1562 Рік тому

    አስታርቀን አማልደን ሚካኤል❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Рік тому

    🙏🌹 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🌹🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Рік тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏💛💚❤️

  • @mebratedereje
    @mebratedereje Рік тому

    Abatachen bewunetu kal hyiwotn yasemaln!!

  • @keslemabebawkasis
    @keslemabebawkasis Рік тому

    ❤🎉❤

  • @gizechekole2634
    @gizechekole2634 Рік тому

    egziabher yistlin memhrachin : gin tsinatsilna shibshabowun bitchemrubet des yilal

  • @nigusiebelay1245
    @nigusiebelay1245 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ጥበቡን ፀጋውን ያብዛልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡፧ክርስቶስ በጌትነቱ ዙፋን በተገለጸ ጊዜ ከቅዱሳን ተርታ ከወዳጆቹ ጋር በቀኙ ያቁምልን። 🙏

  • @goytomtekle4995
    @goytomtekle4995 Рік тому

    ዚቁ ይላኩልይ መምህር የመልክኡ

  • @goytomtekle4995
    @goytomtekle4995 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @saronanteneh-mg3tk
    @saronanteneh-mg3tk Рік тому

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል በጠራነው ጊዜ በምሕረት እና በረድኤት ይቅረበን።ያስማዕከ ዝማሬሆሙ ለቅዱሣን መላእክት።

  • @saronanteneh-mg3tk
    @saronanteneh-mg3tk Рік тому

    የሊቃውትን ወዝ እና ላህይ በያዘ ግሩም ድምጽ ድንቅ ዝማሬ፤ያስማዕከ ዝማሬሆሙ ለቅዱሣን መላዕክት።

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 Рік тому

    How am proud to see you living in God's house at this young age?!

  • @Kidutube9932
    @Kidutube9932 2 роки тому

    beidema betsag yetebekilen

  • @berhatesfay2586
    @berhatesfay2586 2 роки тому

    Tsegaw Yabza lot fetari

  • @yesemaetulij9146
    @yesemaetulij9146 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 2 роки тому

    ድንቅ ነው።ቃለ-ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።በዚሁም የመጪውን ዘመነ-ጽጌ ወረብ ከነዚቁ ቀደም እየተባለ ቢለቀቅ።

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግልት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🏽

  • @demissewhaile6244
    @demissewhaile6244 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 2 роки тому

    እግዚያብሔር አምላኽ ለቅዱስ ያሬድ ጥበቡን ሞገሱን የሰጠ አምላኽ አሁንም አሁንም ጨምሮ ይስጥልኝ አሜን🙏❤

  • @melkamushitaw1879
    @melkamushitaw1879 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ቅዱስ ዳዊት የተቀበለ አምላኽ ዝማሬህን ይቀበልልህ አሜን ሞገሱን ጥበቡን አሁን ጨምሮ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏❤

  • @abrham4510
    @abrham4510 2 роки тому

    hulachum like argut

  • @michaeletsegay9774
    @michaeletsegay9774 2 роки тому

    Amen

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። 🙏🙏😇

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @temesgenbirhanu367
    @temesgenbirhanu367 2 роки тому

    ጥሩ ድምፅ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን አቡነ ተክለሀይማኖት በቤቱ ያፅኑልን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን ፀሎታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mezraetumelese5187
    @mezraetumelese5187 2 роки тому

    የጽሁፍ ስህተት በጣም አለ ይታሰብበት

  • @wupalemmaerw6565
    @wupalemmaerw6565 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @antehunegnmihret3422
    @antehunegnmihret3422 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 2 роки тому

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @gebreamanuel1887
    @gebreamanuel1887 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ይሄ ነው የያሬድ ፍሬ ከቻሉ ሁሉንም ቢሰሩልን የትንሳኤ ይሰራልን

  • @abebawtamire5350
    @abebawtamire5350 3 роки тому

    አሜን።የሰው ልጅ ፍፃመው ስያምር ነውና መልካም ፤የመላኩ ቅዱስ ኡራኤል በረከቱ፤ፍቅረ ጣዕሙ ይደርብህ።ቃለህይወት ያሰማልን ።