አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
አሠርቱ ዐውታር / Aseritu Awtar
  • 31
  • 1 715 169
🟥 አዋጅ አዋጅ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ምዕመናንና ወዳጆች በሙሉ !
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
"አንተ ግን ብዙ ብራና አዘጋጅ"ዕዝራ ሱቱኤል ምዕ 13፥14
ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ምዕመናንና ወዳጆች በሙሉ
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን አድራሻውን ደብረ ሊባኖስ መግቢያ ያደረገው ሜላድ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ዝግጅት ማዕከል "ሜላድ የብራና ማዕድ" በሚል መሪ ቃል ሰኔ 8/2016 ጠዋት 3፡00 ተከፍቶ ሰኔ 9/2016 ምሽት በደማቅ ኪናዊ መርሐ-ግብር የሚዘጋ ግዙፍ አውደ ርዕይ አዘጋጅቷል።እርስዎም በስፍራው ተገኝተው ይህንን አውደ ርዕይ እንዲታደሙ ስንል በአክብሮት እንጋብዛለን።
አድራሻ፦ቦሌ ደብረ ሳሌም ካቴድራል ትልቁ አዳራሽ
Переглядів: 70

Відео

🔴ራሴን በዘይት የቀባህ ዘማሪት እንቁ ሥላሴ ጎሳ
Переглядів 2175 місяців тому
🔴ራሴን በዘይት የቀባህ ዘማሪት እንቁ ሥላሴ ጎሳ#ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_አይልቀቁት #Subscribe_Share_like_በማድረግ_Comment_በመስጠት_አገልግሎቱን_ይደግፉ! Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemarit Enkuselase Gosa “erasen bezeyet yekeba “ © Aseritu Awtar Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video. #ethiopian_orthodox_mezmur
🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ ''ምስጋና ለእርሱ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን እና ዘማሪት ብርሃኔ ይመር #የአእላፋትዝማሬ @aserituawtar9181
Переглядів 7248 місяців тому
#ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_አይልቀቁት #Subscribe_Share_like_በማድረግ_Comment_በመስጠት_አገልግሎቱን_ይደግፉ! Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Biniyam Kassahun and Zemarit Birhane yemer “Mesgana Lersu “ © Aseritu Awtar Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video. #ethiopian_orthodox_mezmur
✝️አዲስ ዝማሬ ✝️ "መድኃኔዓለም አባቴ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን ዘእስጢፋኖስ)#ethiopian_orthodox_mezmur“Medhanealem Abate “
Переглядів 5599 місяців тому
#ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_አይልቀቁት #Subscribe_Share_like_በማድረግ_Comment_በመስጠት_አገልግሎቱን_ይደግፉ! Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Biniyam Kassahun “Medhanealem Abate “ © Aseritu Awtar Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
ተወግዘው ተለዩ
Переглядів 215Рік тому
ተወግዘው ተለዩ
“ከሃይማኖቴ እና ከሐገሬ ሌላ ምን አለኝ” የብፁዕ አቡነ ፋኑኤል በእንባ የታጀበ ልብ የሚነካ ንግግር
Переглядів 256Рік тому
“ከሃይማኖቴ እና ከሐገሬ ሌላ ምን አለኝ” የብፁዕ አቡነ ፋኑኤል በእንባ የታጀበ ልብ የሚነካ ንግግር
የፓስተር ዮናታን ንግግር ሟርት ወይስ ራዕይ?
Переглядів 424Рік тому
የፓስተር ዮናታን ንግግር ሟርት ወይስ ራዕይ?
"ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
Переглядів 1,1 млнРік тому
ከኃጢአተኛው ድንኳን" ሙሽራውን በዕንባ ያራሰው ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ #ethiopian_orthodox_mezmur
❤️ከ20 የሚበልጡ የተመረጡ የአዲስ ዓመት ግሩም መዝሙራት ስብስብ #የአዲስ_ዓመት_መዝሙሮች#Orthodox_Tewahido
Переглядів 233Рік тому
ከ20 የሚበልጡ የተመረጡ የአዲስ ዓመት ግሩም መዝሙራት ስብስብ Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur © Aseritu Awtar Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.የተመረጡ የእንቁጣጣሽ አዲስ ዓመት በዓል ዝማሬዎች ስብስብ Ethiopian New Year Orthodox Tewahdo Mezmure Collection 2015
"አዲስ ዝማሬ 'ተሰጠን አዲስ ዘመን'" በ5ቱ ዘማርያን
Переглядів 1,6 тис.Рік тому
"አዲስ ዝማሬ 'ተሰጠን አዲስ ዘመን'" በ5ቱ ዘማርያን
#Shorts ተሰጠን አዲስ ዘመን ጷጉሜ 4 በአሰርቱ ዐውታር ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ
Переглядів 1542 роки тому
#Shorts ተሰጠን አዲስ ዘመን ጷጉሜ 4 በአሰርቱ ዐውታር ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ
🔴የኢትዮጵያ ብርሃን New Ethiopian Orthodox Mezmur #Ethiopian_Orthodox#ተክለሃይማኖት
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
🔴የኢትዮጵያ ብርሃን New Ethiopian Orthodox Mezmur #Ethiopian_Orthodox#ተክለሃይማኖት
✝️አዲስ ዝማሬ✝️ "በውድ ልጁ ቤዛነትን አገኘን" ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘእስጢፋኖስ)#Orthodox#Mezmur
Переглядів 8382 роки тому
✝️አዲስ ዝማሬ✝️ "በውድ ልጁ ቤዛነትን አገኘን" ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘእስጢፋኖስ)#Orthodox#Mezmur
#Shorts በውድ ልጁ ቤዛነትን አገኘን እሮብ ማታ በዐሠርቱ አውታር ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ !
Переглядів 1272 роки тому
#Shorts በውድ ልጁ ቤዛነትን አገኘን እሮብ ማታ በዐሠርቱ አውታር ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ !
✝️New✝️ ቂርቆስ ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር /kirkos semaetu leegezeabher/ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን #Orthodox#Mezmur#ቂርቆስ
Переглядів 12 тис.2 роки тому
✝️New✝️ ቂርቆስ ሰማዕቱ ለእግዚአብሔር /kirkos semaetu leegezeabher/ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን #Orthodox#Mezmur#ቂርቆስ
✝️#New✝️" አማን በአማን " ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘ እስጢፋኖስ) AMAN BEAMAN #ቅድስት_ሥላሴ #ሥላሴ #ስላሴ
Переглядів 43 тис.2 роки тому
✝️#New✝️" አማን በአማን " ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘ እስጢፋኖስ) AMAN BEAMAN #ቅድስት_ሥላሴ #ሥላሴ #ስላሴ
✝️#New✝️ እስጢፋኖስ በኩረ ሰማዕታት ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘ እስጢፋኖስ)
Переглядів 2,8 тис.2 роки тому
✝️#New✝️ እስጢፋኖስ በኩረ ሰማዕታት ዘማሪ ብንያም ካሳሁን (ዘ እስጢፋኖስ)
✝️#አዲስ✝️🌼 ተሰጠን አዲስ ዘመን🌼 ሊቀ ዲያቆናት ነብዩ ሳሙኤል ዘማሪት ስምረት ማሞ ዘማሪት መስከረም ወልዴ ዘማሪት ቤተልሔም ብዙአየሁ ዘማሪት ሶስና ደበበ
Переглядів 8 тис.2 роки тому
✝️#አዲስ✝️🌼 ተሰጠን አዲስ ዘመን🌼 ሊቀ ዲያቆናት ነብዩ ሳሙኤል ዘማሪት ስምረት ማሞ ዘማሪት መስከረም ወልዴ ዘማሪት ቤተልሔም ብዙአየሁ ዘማሪት ሶስና ደበበ
✝️#አዲስ✝️ "ፍቅርሽን መግለጫ" fekreshen meglecha ዘማሪ ብንያም ካሳሁን
Переглядів 2,4 тис.2 роки тому
✝️#አዲስ✝️ "ፍቅርሽን መግለጫ" fekreshen meglecha ዘማሪ ብንያም ካሳሁን
✝️#አዲስ✝️ "ሐገሯ ግሸን" hagrwa geshen ዘማሪ ብንያም ካሳሁን
Переглядів 31 тис.2 роки тому
✝️#አዲስ✝️ "ሐገሯ ግሸን" hagrwa geshen ዘማሪ ብንያም ካሳሁን
✝️New✝️ "ድንግል እመቤቴ" ዘማሪት ዮርዳኖስ አለልኝ
Переглядів 2,9 тис.3 роки тому
✝️New✝️ "ድንግል እመቤቴ" ዘማሪት ዮርዳኖስ አለልኝ
✝️New✝️ "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪት ሐገሬ ሹመት
Переглядів 3,2 тис.3 роки тому
✝️New✝️ "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪት ሐገሬ ሹመት
✝️New✝️"ላመስግንህ የኔ ጌታ" በዘማሪ ዲ/ን ዳሙ ወልዴ
Переглядів 4,1 тис.3 роки тому
✝️New✝️"ላመስግንህ የኔ ጌታ" በዘማሪ ዲ/ን ዳሙ ወልዴ
✝️New✝️ "በልዩ መንበሯ" /Belyu Menberwa/ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን
Переглядів 525 тис.3 роки тому
✝️New✝️ "በልዩ መንበሯ" /Belyu Menberwa/ ዘማሪ ብንያም ካሳሁን

КОМЕНТАРІ

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 6 годин тому

    እልልልልልልልልልል

  • @KfhjsHfv
    @KfhjsHfv 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterGeremew-ww5mm
    @AsterGeremew-ww5mm 12 днів тому

    🙏🙏🙏🙏💯💯💯

  • @LakewLakewfk
    @LakewLakewfk 14 днів тому

    እሷ ግን ምን ሁና ነዎ ነጠላ ብትለብስ

  • @RodasNigus
    @RodasNigus 18 днів тому

    ለምንድነው ያልተገሰፁት ለምን እንዲህ ይለብሳሉ 😢

  • @user-ec9db7uu5s
    @user-ec9db7uu5s 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 18 днів тому

    ትዳርህን ይባርከው!!! በቆምህበት ያጽናህ እኛንም አስለቀስኸን::

  • @BurteBayisaa
    @BurteBayisaa 27 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GantaGanta-y7r
    @GantaGanta-y7r 27 днів тому

    Amen amen amen

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s Місяць тому

    ❤🎉❤🎉 ሙሽራው ሲያሳዝን ሙሽሪት ሰረቅ እያደረግሽ የምታያት አስተያየት ሲያምር።❤🎉 እስከ ሽበት ያድርሳ ችሁ ❤🎉 ውለዱ ክበዱ ታምራላችሁ❤🎉 ኦርቶዶክሶች እናምራለን ❤🎉

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Місяць тому

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌺🌸🥀🙏💐🌾🌺🙏🌺🌾💐🥀🙏

  • @user-ds2ft2uk6g
    @user-ds2ft2uk6g Місяць тому

    Eellllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @emerald21576
    @emerald21576 Місяць тому

    በጣም ደስስስስ የሚል ዝማሬ🙏🙏🙏በጣምምም ፈልጌ ነው ያገኘሁት❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤እመብረሐን ወለላይቱ አዛኝቷ ማርያም ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 Місяць тому

    ዪአከበረትሀት እግዚአብሂር የአብርሀም የሰረ ገብተ ዪድርግለትሁ

  • @DemisewDad-s6k
    @DemisewDad-s6k Місяць тому

    Musheraw kelebu mushera New

  • @ShambelMan
    @ShambelMan Місяць тому

    ቀናሁ

  • @fiyametakassahun361
    @fiyametakassahun361 Місяць тому

    አቤቱ ጌታዬ ምስጋናን በልቤ አዘጋጅልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @abisinya117
    @abisinya117 Місяць тому

    በፀጋው ችግሮችን ያጥፋልን😢❤❤

  • @user-yh3rr4ud4w
    @user-yh3rr4ud4w Місяць тому

    እግዛብሄር ይባርካቹህ

  • @negussetamene4542
    @negussetamene4542 Місяць тому

    ሙሽራው ሰርግህን በመዳህንያም ስላስደሰትከው ቀጣይ ትዳርህም ደስ ያሰኝህ

  • @AyeleTefera-b8i
    @AyeleTefera-b8i Місяць тому

    Hana

  • @helenbahiru1272
    @helenbahiru1272 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @حلاالعنزي-غ6و
    @حلاالعنزي-غ6و Місяць тому

    አሜንንንንንንን

  • @AlAl-lc3jk
    @AlAl-lc3jk Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 2 місяці тому

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤በቤቱ ያቆይልን

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 2 місяці тому

    ይሄ መዝሙር ያላሰለቀሰዉ ሰዉ የለም ሁሉም ሰዉ ነዉ ያላቀሰዉ😢😢😢😢😢😢😢😢 የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልኡል እግዚአብሔር

  • @GoAss-be1ti
    @GoAss-be1ti 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AlmazMisgie
    @AlmazMisgie 2 місяці тому

    Orthodox enbelachihu ways mn?

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k 2 місяці тому

    ሚዜዎቿ የፈረስ ጭራቸዉን ቢሸፍኑ

  • @YordanosberhaneYorda
    @YordanosberhaneYorda 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @girmamoges5004
    @girmamoges5004 2 місяці тому

    😢❤🥰🤲

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 2 місяці тому

    ትዳራችሁ ይባረክ ከዚህም ቡኃላ በቤቱ ያቁምህ እንባ ዝም ብሎ አይወጣም እሱ ያውቀዋል

  • @BezaBeza-cs9lt
    @BezaBeza-cs9lt 2 місяці тому

    መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን የሰርጉ ስርዓትም የተስተካከለ ይበልጥ ያማረ ይሆን ነበር

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን የተባረከ ትዳር ይሁን

  • @user-lz2we4rg6g
    @user-lz2we4rg6g 2 місяці тому

    ❤❤❤✝️💒✝️🇪🇹

  • @GenetDisasa
    @GenetDisasa 2 місяці тому

    Kaalla.isuu.manim.yellenim🎉

  • @sarontube6267
    @sarontube6267 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-nc3uj1wc4s
    @user-nc3uj1wc4s 2 місяці тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ ተመስገን ሙሽሮች እግዚሐብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @VfvfFdgf
    @VfvfFdgf 2 місяці тому

    ደስ ይላል ነገር ግን ይህ እንባ በቤተክርስቲያን እና በቅዱሱ ድጋ እና ደም የከበረ ጋብቻ ቢሆን እጅክ መልካም ይሆን ነበረ ያለ እሱ ምንም ሙሉ አይሆንም እና ካልበቃችሁ ለሱ ክብር ያብቃችሁ ከበቃችሁም ያፅናችሁ ::

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 місяці тому

    ድንቅ ዝማሬ የአብርሃም እና ይሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🏽🙏🏽

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz 3 місяці тому

    ዘመናችሁ ይባረክ መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሩ ሁሉ ተሰምቶ የማይጠገብ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁን

  • @SagaLaga-vx4zz
    @SagaLaga-vx4zz 3 місяці тому

    አሜን፫ እልልልል+++++ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 3 місяці тому

    ምነው ሰርጉን ""ወልመካ"" አደረጋችሁት? አሁን እሄን አለማዊ ሰርግ ነው ወይስ መንፈሳዊ ጋብቻ ነው የሚንለው?

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 3 місяці тому

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፫

  • @tigisthailu1135
    @tigisthailu1135 3 місяці тому

    ለምን አለቀስኩ😭😭😭? የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ

  • @user-ch5os9lc7o
    @user-ch5os9lc7o 3 місяці тому

    የተባረከትዳር ያርግላቹህ

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 3 місяці тому

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @user-ud1de4ke6e
    @user-ud1de4ke6e 3 місяці тому

    ወዴት እየሄድን ነው አላማዊ እና መንፈሣዊ ነገር ተደበላልቆብናል

  • @user-cl7bo1ok2u
    @user-cl7bo1ok2u 3 місяці тому

    Amen amen❤❤❤❤