Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Gospel Singer Caleb Tesfaye official /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
  • 187
  • 455 820
ቤተ ጥበብ ቆይታ ከመጋቢ ሃብቴ አዳነ ጋር
የፍቅር ስጦታው ፤ ቅቤ ምን ደረሰ? ተሰምቶ የማይጠገበው ከህይውት የተጨመቀው ምስክርነት፣ በክፍል አምስት ተጠናቀቀ።
አትከስሩም አድምጡት ።
#art #church #gospelmusic #jesus #interview #pastor #ፓስተርሃብቴ
#art #church #gospelmusic #jesus #interview #pastor #ፓስተርሃብቴአዳነ
#pastorHabeteAdane
ua-cam.com/video/qviRocVUsqo/v-deo.html
Переглядів: 289

Відео

part 4 ቤተ ጥበብ ቆይታ ከመጋቢ ሃብቴ አዳነ ጋር
Переглядів 17028 днів тому
#art #habesha #ethiopian #eritrean #duet #love #hope #forgiveness #gift #church #interview #integrity #believe #Betetebibe # ቤተጥበብ #ሃብቴአዳነ #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ GOSPELSONGandNEWS/ melie.tesfaye © Copyright:-#MelieTesfaye #CalebTesfaye #CMBNMedia UCEfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ሁለት ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 2 Full Album
Переглядів 6 тис.Місяць тому
የቁጥር 2 ሙሉ ዝማሬ። ከተአምራት በላይ ምኔን አይተህ ነው ያከበርከኝ ምህረትህ በዝታለች እግዚአብሄር ያውቃል ያልጠፋነው በጥፋት እንዳልታወኩ ጠላቴ ይራበው እንጂ የምህረትህ ብዛት የት ትሄዳለህ እግዚአብሄርን ተስፋ አድርግ ያልከው ሳይፈፀም በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1988 አ.ም የታተመ ። #efpms0gut_pm_mg1ihk4qq #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ © Copyright:-#MelieTesfaye #calebtesfaye #CMBNMedia GOSPELSONGandNEWS www.tiktok.com/@melietesfaye www.tiktok.com/@UCDqpDPnTKZTIwOukbZIbsXg me...
part 3 ቤተ ጥበብ ቆይታ ከመጋቢ ሃብቴ አዳነ ጋር
Переглядів 241Місяць тому
#art #habesha #ethiopian #duet #church #interview #amharic #pastor #family #media #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ #MelieTesfaye #CalebTesfaye / © Copyright:-#MelieTesfaye #CalebTesfaye #CMBNMedia UCEfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ , #evangelicalchurch #EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ #MelieTesfaye #CalebTesfaye GOSPELSONGandNEWS/
part 2 ጦርነት በእያንዳንዱ ሰው ህይወት የሚያሳድረው ተፅኖ ... ። ቤተ-ጥበብ ቆይታ ከመጋቢ ሃብቴ አዳነ ጋር
Переглядів 275Місяць тому
#art #habesha #drama #duet #ethiopian #love #live #live #pastorhabete #way #life
ቆይታ ከመጋቢ ሃብቴ አዳነ ጋር part 1 ከአክሱማዊት ባንድ ጋር ምን አገናኛቸው?
Переглядів 403Місяць тому
#art #habesha #amharic #ebs #duet #drama #love #ethiopian #live #truth #way #pastorhabete #ከመጋቢሃብቴአዳነ #talkshow #interview
የመጨረሻ ክፍል ዘማሪ አዜብ ሃይሉ
Переглядів 148Місяць тому
#amharic #habesha #art #azebhailu #duet #love #drama #ethiopian #gospel #church #song
Part 5 ጎረቤት እስኪገረም ፣ ዘማሪ አዜብ ሃይሉ
Переглядів 202Місяць тому
#habesha #art #azebhailu #duet #love #drama #ethiopian #gospel #Testemony #love #truth #way #online #amharic #trending #ዝማሬ #እውነት
Part 4 ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች
Переглядів 138Місяць тому
#gospel #gospelmusic #art #testimony #ዘማሪ #ምስክርነት #ዝማሬ #ቃል #church #amharic #azebhailu #አዜብ ሃይሉ #habesha #ethiopian #drama #art
Part 3 ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች
Переглядів 442Місяць тому
ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ምስክርነት፣ ዝማሬ፣ ቃል፣ #gospel #gospelmusic #Testemony #church #amharic #AzebHailu #አዜብ ሃይሉ #ዘማሪ #habesha #ethiopian #drama #art
Part 2 ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች YouTube 1
Переглядів 176Місяць тому
Part 2 ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች UA-cam 1
ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች Part 1 YouTube
Переглядів 281Місяць тому
ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ከአጋንንት እስራት እንዴት አመለጠች Part 1 UA-cam
''ድንገት ሳላስበው '' ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
''ድንገት ሳላስበው '' ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ
Barock Caleb Tesfaye Class of 2023
Переглядів 373Рік тому
Barock Caleb Tesfaye Class of 2023
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር አንድ ሙሉ ዝማሬ ( CALEB TESFAYE GOSPEL SONG ALBUM 1 )
Переглядів 39 тис.Рік тому
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር አንድ ሙሉ ዝማሬ ( CALEB TESFAYE GOSPEL SONG ALBUM 1 )
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ''ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ ...'' CALEB TESFAYE ABEBE
Переглядів 3,1 тис.2 роки тому
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ''ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ ...'' CALEB TESFAYE ABEBE
''ሃገሬ'' ግጥም በሜሊ ተስፋዬ
Переглядів 5252 роки тому
''ሃገሬ'' ግጥም በሜሊ ተስፋዬ
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ ። የናታን ካሌብ ተስፋዬ ልደት ።
Переглядів 6402 роки тому
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ ። የናታን ካሌብ ተስፋዬ ልደት ።
''PELEMA" IN BOSTON ADD
Переглядів 802 роки тому
''PELEMA" IN BOSTON ADD
JOEL DAWIT
Переглядів 1082 роки тому
JOEL DAWIT
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር 5 ሙሉ የዝማሬ አልበም
Переглядів 41 тис.2 роки тому
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር 5 ሙሉ የዝማሬ አልበም
CMBN Media
Переглядів 3322 роки тому
CMBN Media
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ስድስት /6/ ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 6 Full Album
Переглядів 138 тис.3 роки тому
ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ቁጥር ስድስት /6/ ሙሉ መዝሙር / Caleb Tesfaye Volume 6 Full Album
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
Переглядів 2183 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
Переглядів 1093 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
Переглядів 1373 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
Переглядів 863 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል''
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል "'
Переглядів 883 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል "'
''ፍጥረት የእግዚአብሄርን ልጆች መገለጥ ይጠብቃል''
Переглядів 933 роки тому
''ፍጥረት የእግዚአብሄርን ልጆች መገለጥ ይጠብቃል''
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል ...... ፍርሃትን የበታችነት ስሜትንና በስጋት መኖርን እንርታ....''
Переглядів 1053 роки тому
''ፍጥረት የእኛን መገለጥ ይጠብቃል ...... ፍርሃትን የበታችነት ስሜትንና በስጋት መኖርን እንርታ....''

КОМЕНТАРІ

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 7 днів тому

    Amen❤❤❤❤❤

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 8 днів тому

    ዳኒ ምርጥ ዘማሪ።

  • @talatoto-k5n
    @talatoto-k5n 8 днів тому

    እወነት አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔ❤

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 12 днів тому

    እገረማለው ውሌ ጌባ ባይረዳኝ የት ነበርኩ ሳስበው እገረማለው እስካሁን ጌታ ብቻ የሚረዳኝ ተረስቸ ነበር ጨልየ ነበር ጌታ እኔን መደገፉ ለራሴ እፈራለው ማሰብ የድሮውን ይሄ መዝሙር ልቤን ይነካዋል

  • @ADANECHLIKISALikisa
    @ADANECHLIKISALikisa 13 днів тому

    ❤❤❤አሜን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 14 днів тому

    ጌታ ብርታት ሆነልህ ጌታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል

  • @MillionLemi
    @MillionLemi 16 днів тому

    One of a role models in recent Ethiopian evangelical church,specially those good times in Addis city of Hibret Amba Kele Heywot church was I think memorable for many brothers and sisters.

  • @mesfinadonay2187
    @mesfinadonay2187 16 днів тому

    የእ/ር ሠው መጋቢ ኋብቴ አዳነ እንወድሃለን። ከ1984 በኋላ በሕብረት አምባ ቤተክርስቲያን የነበረህን አገልግሎትህእንዴት ይዘነጋል???

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 16 днів тому

    ሀብትሽ እናውቃለን እኛ የህአቃ ቤ ክ ወጣቶች ምንም ነገር ስታደርጉ አንተና አቦይ ጌታን ሰምታችሁና ረጅምን ጸሎት በጌታ ፊት መሆንን የተማርኩትና የወረስኩት ከእናንተ ነው ለኔ ከኢየሱስ ቀጥሎ ምሳሌዎች ናችሁ ኢያሱ መጽሃፍን ስታሰተምረን አሸናፊ የክርስቲያን ህይወት?

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 16 днів тому

    ህብትሽ ትዝታን ቀሰቀስክብኝ

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 16 днів тому

    ወንድሜ ሆይ እንዴት ነህልኝ?

  • @mishamowakasowajino9627
    @mishamowakasowajino9627 20 днів тому

    መች ቀላል ሆነና ያለፍኩት ጎዳና ለመኖር በቃሁኝ በእጅህ ተያዝኩና

  • @betyshow9326
    @betyshow9326 21 день тому

    Waw we miss your songs. God bless you and your family. BebiU it if yitekemibih ! Tebarekilign!

  • @MurteessaaDhugaasaa-js1nm
    @MurteessaaDhugaasaa-js1nm 22 дні тому

    አሜን ወ ን ድ ሜ ተ ባ ረ ክ ❤

  • @Aregash-gb8lb
    @Aregash-gb8lb 25 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤

  • @srjson20
    @srjson20 27 днів тому

    አሜን ጌታ የላነሳው ያልረዳው ማን አለ። ዞር ብዬ ሳየው። ሳስበው ይገርመኛል።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 28 днів тому

    አሜን::🙌🙌💕🙏🙏 #ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ፀጋውንም ያብዛልህ:: #ዘማሪ ካሌብ•♡ ተባረክ:: ☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌 📖🎵🎼🎤💕👍 🎹🎸🎻🎷🎺🎤💕👍

  • @blessings732
    @blessings732 29 днів тому

    God Bless you and your family Pastor Habte.

  • @blessings732
    @blessings732 29 днів тому

    The Lord will continue to use you

  • @blessings732
    @blessings732 29 днів тому

    Glory to God

  • @gashawteklu6719
    @gashawteklu6719 29 днів тому

    ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን ከአልበምዎች ውስጥ 3,4 ለምን አትለቀውም እጅግ በጣም ነው የሚያስፈልገን

  • @blessings732
    @blessings732 Місяць тому

    Lord Bless you.

  • @haileyesustesfaye3583
    @haileyesustesfaye3583 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @MehertabetiraksoAbush
    @MehertabetiraksoAbush Місяць тому

    Enem ahuni kakoher talayichenow yaleut gin bafiti siagalegil bamajamare kani bakoher lijochi gara yeamiliko agaligilot nabera bamajamare kani yeanten zimari sinagami simashim yemiloun zimare baalamawokem batami bamanfes tamiliche zamerkugn antenine yeanten zimareochi batami now emiwodow❤❤❤❤❤❤

  • @MehertabetiraksoAbush
    @MehertabetiraksoAbush Місяць тому

    Kibir lageta yihun batami emiwodona emakabirow daniye keta yibarik yitabiki❤❤❤

  • @NathnaelTamrat-p2v
    @NathnaelTamrat-p2v Місяць тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤ ቁ 3 እና 4 እንጠብቃለን አደራ

  • @abdireabdire9607
    @abdireabdire9607 Місяць тому

    ከብዙ ወጥመድ ያመለጥንበት ዝማሬ።

  • @MillionLemi
    @MillionLemi Місяць тому

    Wow life ! it is heart touching testimony ! Azi God bless u more and more !

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 Місяць тому

    አሜን

  • @bn-brosstudiosdoomsvilleco5147
    @bn-brosstudiosdoomsvilleco5147 Місяць тому

    Wow you always absolutely bless me every time I hear you Zemari Caleb

  • @blessings732
    @blessings732 Місяць тому

    Lord bless you Caleb.

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Місяць тому

    እግዚአብሔር ያውቃል ለነገ አልጨነቅም ዛሬም ከኔ ጋር ነው ምንም አያሳጣኝም ያጣሁትን ዘርዝሮ በሚያስረዳኝ አለም ውስጥ ምንም እንዳላጣሁ እና ደሞም ምንም እንደማያሳጣኝ እመሰክራለሁ!!!! ካሌብ ዘመንህ ይለምልም!!!!

  • @wirohode506
    @wirohode506 Місяць тому

    Kaleb tebarek greece agelgelehenal

  • @hiwotgaredew9317
    @hiwotgaredew9317 Місяць тому

    Amen

  • @NatnahomZeleke-xb7wc
    @NatnahomZeleke-xb7wc Місяць тому

  • @EldanaKefelegn
    @EldanaKefelegn Місяць тому

    Kalbeye endente aynet zemari new yenafeqegn

  • @bereketgibe3437
    @bereketgibe3437 Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኛል። ቁጥር 3,4 አደራ share አድርግልን

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Місяць тому

    ቃል የለኝም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ!!!!እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ!!!!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Місяць тому

    ዘማሪ ካሌብ ተሰፋየዬ የት ጠፍተህ ነው እሰከ ዛሬ? ሌሎች ዘማያርያን ሶሻል ሚዲያዎችን ሲያጣቡቡ ። ይገርማል አሁን ነው ወረፋ የደረሰህ።ጌታ መልካምነው። በጊዜው መገለጥ ጥሩ ነው። መልእክትም በጣም ጥሩ ነው። እንወድሀለን። ተባረክ።

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Місяць тому

    የልጅነታችን ትዝታ ። ተባረክ !! ጊታር ኢያሱ ገነቲ !?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому

    አሚን አሚን እውነትነው ጌታ ይባርክህ🎉❤

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Місяць тому

    ሻሎም ሻሎም የምንወድህ ካሌቢሻ! አንተ ለእግዚአብሔር ሕዝብ /ለቤተክርስቲያን/ የተሰጠኸን ድንቅ ስጦታችን ነህ። ስለአገልግሎትህ ጌታ ይባርክህ። ለአመታት የተባረክንበትን ይህን ድንቅ አልበም ስለፖሰትክልን እናመሠግናለን! አንተም፣ቤትህም፣አገልግሎትህና የሚመጣው ትውልድህ ተባረኩ! ለበረከት ሁኑ! እንወዳችኋለን።

  • @danidaniel1610
    @danidaniel1610 Місяць тому

    በነዚህ ዝማሬዎችህ እግዚአብሔር ባርኮኛል መክሮኛል አፅናንቶኛል እንደገና ስሰማው እነዚያን ዘመናት አስታወሰኝ ተባረክ ካሌብዬ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ 🙏

  • @SesayArarso
    @SesayArarso Місяць тому

    ❤❤❤❤ ዘማሪ ካሌብ ወዳጄ በጣም እውድሀለሁ አንተ የቤተክርሰትያን በረከት ነህ በመዝሙርህ ተባረከናል ። God bless your family ❤❤❤

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 Місяць тому

    Thank you for sharing Caleb.

  • @bereateleconferenceofficia7027
    @bereateleconferenceofficia7027 Місяць тому

    ተባረክ ካሌብ እጅግ ትሁት እና ታማኝ አገልጋይ ነህ። ጌታም ላንተ ታማኝ ነው።

  • @Seble777
    @Seble777 Місяць тому

    This is an anointed album. God bless you, Kaleb. I love these lines/lyrics ከታምራት በላይ ታምራት የምለው ከጨለማ ኑር ከሞት መትረፌን ነው ምህረትህ በዝታለች ምን አላለሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ያልከው ሳይፈጸም አዝኖ መሞት የለም፤ ጠብቆ ማን አፍሮል፧ የኛም ተራ ደርሶአል

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 Місяць тому

    እግዚአብሔር እየጨመረ እየጨመረ በበረከቱ ይሙላህ