- 4
- 16 882
ሜላትለማ melat lema
Greece
Приєднався 17 вер 2024
Welcome to Melat Lema ሜላት ለማ Lifestyle and Cooking Experience Blogging!
Join me as I share my passion for living well and eating deliciously! On my channel in this channel , you'll find a blend of lifestyle inspiration, and behind-the-scenes glimpses into my everyday life. Whether I'm exploring new recipes in the kitchen, sharing personal tips for a balanced lifestyle, or taking you along on my latest adventures, there’s always something new to discover.
From cooking tutorials and healthy eating tips to lifestyle vlogs and more, this channel is your go-to destination for a little bit of everything that makes life beautiful and flavorful.
👉 Subscribe and hit the notification bell 🔔 to join our community and stay updated on all the latest content!
Let’s celebrate the art of living and cooking together!

Відео
አዲስ ምእራፍ
Переглядів 1,4 тис.14 днів тому
አዲስ ምእራፍ እንዴት እንጀምር ምንስ እናስብ ያሰብነውን እንዴት ተግባራዌ እናርግ ሃሳባችሁን ጻፉ እንዲሁም የናንተን ተሞክሮ
ታክስ የማይከፈልበት የበግና የላም ሽያጭ በስመአም ጌታ ሆይ አሜሪካ ለመምጣት እኮ ነው ጌታ ሆይ ሰው እንደበግ ይመረጣል እንዴ
ለምድን ነው የምናስመስለው ኢትዮጵያኖች በጣም ዝሙተኞች ነን ከተማ ሴተኛ አዳሪ የበዛበት ነው በጠራራ ፀሀይ የዝሙት ገበያ ያለበት ሀገር ነው በተግባር ጨዋ ህዝቦች አይደለንም ጨዋነታችን በ ወሬ ብቻ ነው
ትክክል፡ነሽ፡ሜሊዬ
Perfectly said 👏...tidar kebur new....game aydelem
ጎበዝ ሴት እነሱ ላረጉት እኛተሳቀቅን እኮ
እግዚአብሔር ይማርን😢😢😢
እግዚአብሔር ይስጥሽ ትክክል ብለሻል ልቦና ይስጣቸው ልብስ ልብስ ነበር አሁን ደግሞ ፕሮግራም መኮረጅ በጭራሽ ከኛ ጋር የማይሄድ ተጋፍቼስ አላገባም 😂😂😂
ማስተዋልን ይስጠን
የትኛው ባህላችን?? ሰው የሚያርዱበት?? The Bachelor ምንም ክፋት አለው ብዬ አላምንም። ልጁ ለማግባት ማቹን እየፈለገ ነው። ታዲያ ምን ክፋት አለው??? በአደባባይ አይሳሳሙ እንጂ ማች መፈለግ ችግር የለውም!!
Very well said!
Thank you, Meluye, for bringing this topic. I agreed with you 💯 %. This program should be ✋️ stopped!
የኔ ቅመም ልዩ እኮ ነሽ እኔም በጣም በጣም ነበረ የተናደድኩት በመሀል ግን አቋረጥሁት በአሁኑ ግዚ ብዙ ቦታ የምንኮራበትን አማርኛ እየቀረ ይመሰላል። ልጆቻቸውን ሁሉ አማርኛ እየአሰረሱአቸው ነው እኛ እውጭ ያለነው ልጆቻችንን አማርኛ እንዲማሩ በጣም እንጥራለን ምክኒይቱም ቋንቁአችን እንዲት እንደሚይኮራን በአዩት በጣም ያሳዝናል። ተባረኪ ውድዋ ሜልተ!!
ተባረኪ።ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ምን ይባላል።
እዉነትሽን ነዉ ያሳፍራል። ይሄንንም ሰብሰክራይብ አድርጌያለሁ ምክንያቱም የምግብ ቻናልሽንም ስለጠቀመኝ ማለት ነዉ።
Your opinion will teach our sisters! Always you bring Great point!
God bless you my sister 🙏❤️
Tebarki Meluya ❤
what is the big deal akabedachihu....sint zegi program UA-cam lay eyale yihenen criticize madreg min yibaleal...
ለምን አናካብድም? እንደዚህ አይነት የወረደ የተዋረደ የዝሙት ፕሮግራም እራሱን ችሎ በኢትዮጵያ ውስጥ በፍፅሞ መቅረብ የለበትም።
ገንዘብ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው... ምንድነው ት ምህርቱ? እራሳችንን እንጠይቅ!
ይህ አይዲያ የተኮረጀው አሜሪካን አገር ከሚታየው Bachelorette Party ነው ። ከካልቸራችን ጋር በፍፁም አይሄድም። ድንቅ ቲቪ ሞክሯል ካልቸሩን ጠብቆ ለማቅረብ ግን ከተመልካች ተቃውሞ ይገጥመዋል ብዪ አስባለሁ።
ሜሉ አንገታችንን ደፋን አሳፋሪ ዎች ናቸው
ትክክል ብለሻል እህቴ
I agree with you melat 👍
They beautiful girls and they young girls They deserve more than this
አቤቱ አድነን ማረን😢
I always love your idea❤
በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነው የደረሰነው
ጀርመንም አለ ከዛ ኮርጀው ነው ሢያሥጠላ
You have a point there sis.💚💛❤️
እውነትሽን ነው የውጪዎቹ በጣም ነበር ግራ የሚገባኝ የነበረው ዝሙት ይበዛበታል ሜሊ በጣም ጥሩ እርእስ ነው ያነሳሽው 👏
ሜሊዬ እውነት ብለሻል ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Agul dfert ye/r kuta eymta new lbona ystachew
Mlusha salmshe ybza ❤
ሜልየ የኔ ውድ ቅዱስ ጳውሎስ ዝሙት ሽሹ ብሎናል እግዚአብሔር ይጠብቀን ልቦና ይስጣቾዌ😢
😊😊
እንደው በፈጣሪ ምን ይሻላል ግን? ወዴት እንሂድ የት እንደበቅ ተሸማቀን ተሳቀቅን አፈርን 😢
በትክክል ፡ ብለሻል ፡ ሚልየ ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል ፡
Welcome❤
100% ትክክል ነሽ!
ቆምጬ ነሽ እንዴ? እንግሊዘኛ አለም አቀፍ ቁንቁዋ ነው። ምንም ችግር የለውም። ደቆሮ ነሽ።
እና የሆነ እንደሆነ ምን ይጠበስ ደንቆሮ ካንተ/ቺ የበለጠ ደንቆሮ ከየት ይገኛል እንግሊዘኛ እውቀት ለሚመስለው ደደብ አህያ
ትክክል:ሜላትዬ:በገዝ: እጃችን:ቅጅ:ግዛት: ገብተናል::በጣም: ያሳዝናል:እግዚአብሄር: ልቧና:ይሰጥን::ይራሳችምክብር:ካልሰጠን:ውርደት:ነው:ያሳዝናል::
God bless you ❤️🙏 I 💯🔥 agree with you!!!
lik belashal melu
ሜሊዬ ባልሽው ነገር ሁሉ ምንም አልጨምርም ትክክል ነሽ ታዳሚዎቹ አዘጋጆቹም እንግሊዝኛ ስለተናገሩ ስልጣኔ መስሏቸው ነው ሌላው ደሞ በፈቃደኝነት ለውጪው ዓለም እና ለአውሬው ተገዢ ሆነዋል
,ተባረኪ፣ ሁሌ የምቃጠልበት ነገር ፣ አሳፋሪ ጊዜ፣ አሳፋሪ ትውልድ፣ ነፃነታችንን ሰጠን በገዛ ራሳችን ባርነትን የመረጥን።
You are right ❤
100% agree with you all ethiopian tv program are not creative at all they are just imitating from the westeren world .
ሜሉ አብዛኛዎቻችንን አንጀታችንን ያሳረረ ዝግጅት ነበር። በጣም ያሳዝናል። ሀገራችን በምን አይነት ሰዎች እየተመራች እንደሆነ ከማሳያዎቹ አንዱ ነው። እጅግ የወረደ አሳፋሪ ፕሮግራም ነበር።
ስልጣኔ መስሎአቸው ነው በነሱ ቤት:: ሜሉዬ ከረጂም ግዜ በሗላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል.😊
ትክክል ሜሊዬየሀገራችን ሁኔታ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ግራ ያጋባል ኢትዮጵያ ያለ ሰው በሀገሩ መኩራት ትቶ የውጪ ናፋቂ ሆንዋል እንደ አንቺ አይነት ለሀገር ተቆርቋሪ አያሳጣን❤