Sewasew Official
Sewasew Official
  • 76
  • 49 034

Відео

ሰዋስው የኦንላይን መገበያያ ድረገፅ ይፋ አደረገ!
Переглядів 189Рік тому
“አውላላ የኦንላይን መገበያያ ፕላትፎርም“ www.awlala.com ። አውላላ የኦንላይን መገበያያ እውቀትን እና መረጃን ተቀዳሚ ያደረገ የኦንላይን ገበያ ፕላትፎርም ነው። ወደ አውላላ ሲመጡ ሊገዙ ስላሰቡት እቃ ያለብዎትን የመረጃ እጥረት እና ብዥታ ቀድመው የሚያጠሩ በጥራት የተዘጋጁ መረጃ እና እውቀትን በቅድሚያ ያገኛሉ ፣ አንብበው ፣ ተረድተው ፣ አውቀው ይገዛሉ!
የአሜሪካ የሰላም ጓዶች በኢትዮጵያ (Peace Corps in Ethiopia)
Переглядів 952 роки тому
የጥይት እራት የሆኑት 35ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት J.F.Kennedy በስልጣን ዘመናቸው ስኬታማ ከሆኑባቸው ስራዎች አንደኛው የአሜሪካንን የሰላም ጓዶች (Peace Corps) ድርጅት ማቋቋማቸው ነው። የአሜሪካ የሰላም ጓድ ድርጅት ወጣት አሜሪካዊያን በፍቃደኝነት አገራቸውንና ሌላውንም የዓለም ክፍል በተለያየ ሞያ በማገልገል የዓለምን ህዝብ ሰላምና አንድነት ለማጠንከር ታልሞ እ.አ.አ. March 1, 1961 ዓ.ም. በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ በ J.F. Kennedy ሃሳብ አመንጪነት የተቋቋመ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ከመሰረተበት ጊዜ ጀመሮ በአጣቃላይ 240,000 በላይ አሜሪካዊያን ጥሪውን ተቀብለው በመላው ዓለም ከ140 አገራት በላይ ...
ጃኮብ ዙማና ዞምቢው ጉዳይ (Jacob Zuma and the zombie affair) ፡ የመጨረሻ ክፍል
Переглядів 382 роки тому
የሁሉም ማሰሪያ የመጨረሻው ጨዋታ ክሱ በደቡብ አፍሪካ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕ በፖለቲካው መስክ ብቻ የሚገታ አልሆነም፡፡ ኢኮኖሚውንና ምንዛሬውን ማድቀቁ አልቀረም፡፡ እንደውም የደረጃ አሰጣጥ ኤጀንሲዎች የፖለቲካ አለመረጋጋቱ የአገሪቱን የኢንቨስትመንት ተስፋ ወደ አሰስ ገሰስት አድርሶታል አለ፡፡ ደቡብ አፍሪካና ህዝቦቿ መሪዎቿና ቃለመሃላቸው ሁሉም ግራቀኝ ተወጥረዋል፡፡ እንግዲህ ምን ተሻለ? አሁን በአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ተቀናቃኝ አባላት የሚወረወሩ ነጭ የፕላስቲክ ወንበሮች በምስራቅ ኬፕ በተጨናነቀ አዳራሽ ውስጥ ወዲያና ወዲህ እየበረሩ ነው፡፡ በተንቀሳቃሽ ስልክ በተቀረፀው በዚህ ምስል ላይ ወንበሮቹ በቀለማት ያሸበረቀ የቆ...
ጃኮብ ዙማና (Jacob Zuma) ዞምቢው ጉዳይ ክፍል አምስት
Переглядів 242 роки тому
ዘመኑ እ.አ.አ 2015 ነበር፡፡ ዲሴምበር 9 ረቡዕ ምሽት! ፕሬዘዳንት ዙማ ድንገተኛ መግለጫ ለመስጠት በቴሌቪዥን ብቅ አሉ፡፡ በመቀጠል ጉሮሮአቸውን ለንግግር እንዲመቻቸው አድርገው ከጠራረጉ በኋላ ያለምንም አንዲት ማብራሪያ ደቡብ አፍሪካዊያን እጅግ በጣም የሚያከብሩትን የፋይናንስ ሚኒስትሩን ናህላንህላ ኔኔን አሰናብቸዋለሁ ብለው ሁሉንም በአንድ አረፍተነገር ኩም አደረጓቸው፡፡ ቀጥለውም ቦታውንም ዴቪድ ቫን ሮይሮን ሊቀመጥበት ይችላል አሉ፡፡ ማን? ውድ የስዋሰው ቤተሰቦች ከፓርላማው ኮሪደር ውጭ የሚገኝ የትኛውም ሰው ይህን ዴቪድ ቫን ሮይሮን የሚባለውን ሰው ስለማወቁ እንጃ፡፡ መግለጫው አንዳች ትርጉም የሚሰጥ ነገር ጠፋበት፡፡ ...
ጃኮብ ዙማና (Jacob Zuma) ዞምቢው ጉዳይ ክፍል አራት
Переглядів 252 роки тому
እ.አ.አ በ2012 ዙማ በቤታችን ላይ ላደረግነው የሚያብረቀርቅ ማሻሻያ ሙሉ ክፍያውን የሸፈንነው እኔና ቤተሰቦቼ ነን በማለት ለፓርላማው አስረዱ፡፡ በዚህ ጊዜ ታዲያ የተቃዋሚ ነጮች አክቲቪስቶች ዙማ የግብር ከፋዮችን ገንዘብ አባክነዋል በማለት ቢከሷቸውም እርሳቸው ግን ከደሙ ንፁህ ነኝ ይላሉ፡፡ ኋላ ደግሞ የገጠር ህንፃዎችን ወደ ባለ 5 ኮከብ ህንፃ አይነት ከሚለውጥ የግንባታ ፕሮግራም ላይ አግባብ ያለሆነ ጥቅም አግኝተዋል በሚል ተከሰሱ፡፡ ይሄኔ ታዲያ የደቡብ አፍሪካ ህገመንግስት ፍርድቤት የከብቶችና የዶሮዎች መዋያ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ የጎብኝዎች ማዕከልና አምፊቴአትሩን በመጥቀስ “ፕሬዘዳንቱ ማስተባበል አልቻሉም ህገመንግስቱንም...
ጃኮብ ዙማና ዞምቢው ጉዳይ (Jacob Zuma and the zombie affair) ፡ ክፍል ሶስት
Переглядів 492 роки тому
ጃኮብ ዙማና ዞምቢው ጉዳይ፡ ክፍል ሶስት ብዙዎች በሰጩ፡፡ ታዋቂዋ የአካባቢያው ሚዲያ አሰራጯ ረዲ ትልሃቢ በበኩሏ “ይህ የአንድ ወጣት ሴት እና የኃይለኛ ሰው ዓይነተኛ ታሪክ ነው፡፡ እና በቃ ጃኮብ ዙማ ከዚህ ክስ እንዲሁ እንዲያመልጥ አልፈልግም፡፡” ኋላ ደግሞ የሞተ አባቷ ጓደኛ በሆነ እንደ አጎቷ በምትቆጥረው ሰው ተገዳ የተደፈረች ፌዝካይል ክውዚ ኩዝዋዮ የምትባል እንስት ፍትህ ለማግኘት ያደረገችውን የፍርድቤት ጉዞ የሚተርክ መፃፍ ለንባብ አበቃች፡፡ አሁን ነገሮች መጦዛቸው እርግጥ ሆነ፡፡ ጃኮብ ዙማ ግራ ቀኝ ተወጥረው ተያዙ፡፡ መሞት ላይቀር መንፈራገጥ ወደ መሆኑ ይመስላል፡፡ ከዛስ? ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ደግሞ የፕሬዘዳ...
ጃኮብ ዙማና ዞምቢው ጉዳይ (Jacob Zuma and the zombie affair) ፡ ክፍል ሁለት
Переглядів 342 роки тому
“ዙማና ጉብታስ ሌቦች ናችሁ በቃ ልቀቁልን!” በርግጥ የዙማ ቅሌት የጀመረው እ.አ.አ በ2005 ነበር፡፡ ፍርድ ቤቱ የደርባን ነጋዴ ሻቢር ሻይክን “ከዙማ ጥቅም ጋር በተያያዘ” ከፈረንሣይ የጦር መሣሪያ ኩባንያ ጉቦ በመጠየቅ ጥፋተኛ ሲለው ነበር፡፡ ይህን ጉዳይ ሲያብራራም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመደምደሚያውን እንዲህ ይህን አከለበት “ሁሉም የተከሰሱት ኩባንያዎች የሙስና ሕግን በመጣስ በአንድ ወይም በሌላ ጊዜ ለጃኮብ ዙማ የገንዘብ ድጎማ ለመክፈል ያገለግሉ ነበር፡፡” ወዲያው ሻይክ የ15 ዓመት ፅኑ እስራት የተፈረደበት ሲሆን ደቡብ አፍሪካዎያንም አቃቤ ህጎች ጃኮብ ዙማ ላይ አስፈሪ የሚመስለውን ክስ እስኪመሰር...
ጃኮብ ዙማና ዞምቢው ጉዳይ (Jacob Zuma and the zombie affair) ፡ ክፍል አንድ
Переглядів 422 роки тому
"ጭንቅላቱ ከበሰበሰ ሰውነቱም ይበሰብሳል!" ... ደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዘዳንቷን ወደ ዘብጥያ በመላክ ማንም ከህግ በላይ እንዳልሆነ አስመስክራለች፡፡ የቀረበባቸው ክሱ ያፈጠጠ ሙስና ነው! ሰውየው እ.አ.አ ከ2009 እስከ 2018 ድረስ ደቡብ አፍሪካን በፕሬዘዳንትነት የመሯት ጃኮብ ዙማ ናቸው፡፡ ዞምቢው የሙስና ቅሌታቸው ምን ሆነ መሰላችሁ፣ በማዕከላዊ ደቡብ አፍሪካ ደጋማ ሜዳ ላይ በብሎምፎንቴይን በሚባለው አካባቢ በእንጨት በተሸፈነውና በተንቆጠቆጠው የፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ የለበሱ ጠበቆች ደቡብ አፍሪካን ለዓመታት ያስደነግጣትና እና ያበሳጫት ስለነበረው ጉዳይ በአክብሮት ይከራከራሉ፡፡ ጠበቆቹ የሚከራከሩበት አገሪቷን ያ...
ኦጋቴ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት በሃላባ ብሄረሰብ (Ogate Cultural Dispute Resolution In Halaba)
Переглядів 5402 роки тому
ኦጋቴ የአላባ ብሔረሰብ ባሕላዊ ሸንጐ ሲሆን በባሕሉ መሠረት በአብዛኛው ወንዶች የሚሳተፉበት ሆ በተወሰነ ጊዜ ወይም አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመም ከመደበኛ ጊዜ ውጭ እየተሰበሰቡ ስለብሄረሰቡ አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ የሚተላልፍበት ባህላዊ ተቁዋም ነው፡፡ ስብሰባው የሚካሄድበት ቦታ ቋሚ አይደለም፡፡ በአብዛኛው የሚካሄደው በየአስራአምስት ቀኑ አካባቢን /ቦታን/ በመቀየር በተረኛው ቀበሌ ሊሆን ይችላል፡፡ ኦጋቴ የሚሰበሰብበት ቀበሌ ሰዎች የጥላውን ስር የማጽዳት፣ ወማው የሚያርፍበትን ምንጣፍ የማንጠፍ፣ ለተሰብሳቢዎች የሚያስፈልገውን ወጪና መስተንግዶ የመሸፈን ሃላፊነት አለባቸው፡፡ ባህላዊ የፍትህ መፍቻው ስርዓት (ኦገቴ)...
የሃሚናዎች ማህበረ ባህላዊ፣ ማህበረ እምነታዊ እና ታሪካዊ ዳራ(Hamina Socio Cultural and Socio Religous Historical Context)
Переглядів 3882 роки тому
ካልጋው ውረጂና ተቀመጭ ከወንበር አንቺ ባገር ካለሽ እኛም አንቸገር። በሐምሌ በነሃሴ ይታጨዳል ከሴ አንቺ አይደለሽም ወይ የአገሩ እንደራሴ? ኸረ ውጪ ፣ውጪ፣ ውጪ አደባባይ ግርማ ሞገስ አለሽ ከትከሻሽ ላይ። ገና ከልጅነት መርቆህ አባትህ እስከ ዶሮ ጩኸት የዘለቀ ራትህ ኸረ! ምን በድልህ ለምን ይቀናሉ? የድል እንጀራ ነው የምትበላው ሁሉ። ድሮ ድሮ በአንድ ወቅት ከወፎች የማለዳ ድምጽ ቀድሞ የሚቀሰቅሰን አንድ ውብ እና ተስረቅራቂ ድምጽ ነበር። አቤት ድምጽ ! አቤት ውዳሴ! ሲችሉበት። ሃሚናዎች ወይም አሚናዎች። በርግጥ ይህ መጠሪያ ለሁላችንም የተለመደ ላይሆን ይችላል። ላሊበላ ይሏቸዋል በአብዛኛው የሸዋ አከባቢ ፣ እንዲያው ...
የገንዘብ ታሪክ በኢትዮጵያ (The history of Money in Ethiopia) ክፍል ሁለት
Переглядів 4492 роки тому
በኢትዮጵያ ገንዘብ አስቀርጸው መገበያየትን የጀመሩት የአክሱም ነገሥታት መሆናቸውን ታሪክ ያስረዳናል። በላይ ግደይ በ1983 ዓ.ም. ታትሞ በወጣውና ገንዘብ ባንክና መድኀን በኢትዮጵያ በተሰኘ መጽሀፋቸው ላይ በግልጽ እንዳሰፈሩት ከጥንት አክሱማዊያን ነገሥታት መካከል ንጉሥ ኢንደቢስና ንጉሥ አፊላስ የራሳቸውን ህጋዊ ገንዘብ አሳትመው በውጭና በውስጥ በገንዘብ አማካኝነት ይገበያዩ ነበር። ይህም የአክሱማዊያን ስልጣኔ በዘመኑ ምን ደረጃ ላይ ደርሶ እንደነበር ከሚመሰክሩ ጉዳዮች አንደኛው ነው። አክሱም በጊዜው ከነበሩ አራት ታላላቅ ሥልጣኔዎች መካከል አንዷ እንደነበረች ባዕዳን ሳይቀር የመሰከሩት ሀቅ ነው። በዚህም ከፋርስ እስከ ቻይ...
ከያኒው የጥበብ ቤተ መዘክር ጌታቸው ደባልቄ (Getachew Debalke)
Переглядів 3812 роки тому
በኢትዮጵያ በ1950ዎቹና በ60ዎቹ መጀመርያ በኪነ ጥበባት ዘርፍ እንደ ወርቃማ ዘመንነት ይጠቀሳል፡፡ በቴአትር፣ በሙዚቃ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በሥዕል፣ ወዘተ ላቅ ያሉ ጠቢባንና ከያንያን፣ ደራስያን መፈጠራቸው ይወሳል፡፡ በዚያን የጥበብ ነፀብራቅ ዘመናት ውስጥ ብቅ ካሉት ሁለገብ ከያንያን አንዱ ጌታቸው ደባልቄ ይገኝበታል፡፡ የሙዚቃና የቴአትር ባለሙያ፣ ገጣሚና ደራሲ አዘጋጅም ነበር፡፡ ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ ኪነ ጥበቡን አገልግሏል፡፡ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት (1923 - 1967) ብሔራዊ የአገር ፍቅርንና ጀግንነት ስሜትን ለማጠናከርና ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ቁምነገሮችን እያዝናኑ በኅብረተሰቡ ዘን...
አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት ለኢትዮጵያ ክፍል ሁለት - Abune Petros (The Ethiopian Martyr)
Переглядів 2552 роки тому
ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት የአገራቸው በጠላት መወረር፣ የሕዝባቸው መገደልና መታሰር፣ የቤተ ክርስቲያናቸው መደፈር እስከ ሞት ያደረሳቸው እኒህ እውነተኛ ጳጳስ ለመገደል ሲወሰዱ ጥይት አልፎ ሌላ ሰው እንዳይጐዳ ግንብ ይፈለግ ጀመር። ሩቅ ባለመሔድ ከመካነ ፍትሑ አሥር (10) ሜትር ርቆ ግንብ ያለው መግደያ ቦታ ተገኘና ወደዚያ ተወሰዱ። ከገዳዮቹም አንዱ «ፊትዎን ለመሸፈን ይፈልጋሉን?» ሲል ጠየቃቸው። «ይህ የአንተ ሥራ ነው» ሲሉ ብፁዕነታቸው መለሱ። ከመግደያውም ቦታ እንደ ደረሱ ወንበር ቀረበላቸውና ፊታቸውን ወደ ግንቡ ጀርባቸውን ወደ ሕዝቡ አድርገው እንዲቀመጡ ሆኑ። ከዚያ በኋላ ስምንት ወታደሮች በስተ ጀርባቸው ሃያ እርምጃ ርቀ...
አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕት ለኢትዮጵያ ክፍል አንድ - Abune Petros (The Ethiopian Martyr)
Переглядів 3332 роки тому
‹‹አርበኞች መሞትን ማን አስተማራቸው አቡነ ጴጥሮስ ነው ባርኮ የሰጣቸው፤ ሚካኤል ቀድሞ መንገድ ቢመራቸው በኦሜድላ በኩል ብርሃን ወጣላቸው፡፡›› (ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ) ሃገራችን ኢትዮጵያ የጀግኖችም የባንዶችም ገር ናት። ጥቂቶች ሊገድሏት ቢጥሩም አያሌ ግኖቿ ሞተው አኑረዋታል። አጥንታቸው ምሰሶ፣ ስጋቸው ግድግዳ ፣ ደማቸው መሰረት ሆ ይኸውና ዛሬም አለች። ቢወዘውዟት ቢወዘውዟት አትፈርስም። ጂጂ እንዳለችው ያገቧታል፣ ይፈቱታል፣ ያጯታል…….ደጉ ንጉሥ ይመጣል ፣ ደግሞም ክፉ ንጉሥ ይመጣል ሁሉም ግን እንዳመጣጣቸው ይሄዳሉ። ኢትዮጵያ ግን ከነድንግልናዋ ዛሬም አለች። ነገም ትኖራለች። ይህ እንዲሆን ዋጋ ከከፈሉ ሰማዕታት አንዱ...
የቦይ ስካዉት ታሪክ (Boy Scout)
Переглядів 9802 роки тому
የቦይ ስካዉት ታሪክ (Boy Scout)
እስክንድር ቦጎሲያን (Skunder/Eskender Boghossian) ፡ ታላቁ የጥበብ ሰው
Переглядів 1,8 тис.2 роки тому
እስክንድር ቦጎሲያን (Skunder/Eskender Boghossian) ፡ ታላቁ የጥበብ ሰው
ጋብቻ በሃላባ ብሄረሰብ (Wedding in Halaba)
Переглядів 1932 роки тому
ጋብቻ በሃላባ ብሄረሰብ (Wedding in Halaba)
ኤሌሞ ቂልጡ ሀሰን ኢብራሂም - Elemo Kiltu (Hassen Ibrahim)
Переглядів 2772 роки тому
ኤሌሞ ቂልጡ ሀሰን ኢብራሂም - Elemo Kiltu (Hassen Ibrahim)
Our Interview with ሽቀላ on Kana TV
Переглядів 7462 роки тому
Our Interview with ሽቀላ on Kana TV
የስም ስያሜ በቦረና (Naming in Borena Oromo) ክፍል ሁለት
Переглядів 862 роки тому
የስም ስያሜ በቦረና (Naming in Borena Oromo) ክፍል ሁለት
የስም ስያሜ በቦረና (Naming in Borena Oromo) ክፍል አንድ
Переглядів 1342 роки тому
የስም ስያሜ በቦረና (Naming in Borena Oromo) ክፍል አንድ
የገንዘብ ታሪክ በኢትዮጵያ (The history of Money in Ethiopia) ክፍል አንድ
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
የገንዘብ ታሪክ በኢትዮጵያ (The history of Money in Ethiopia) ክፍል አንድ
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ (Dejazmach Kebede Tessema)
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
ደጃዝማች ከበደ ተሰማ (Dejazmach Kebede Tessema)
ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ (Lorenzo Taezaz) ታእዛዝ
Переглядів 3972 роки тому
ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ (Lorenzo Taezaz) ታእዛዝ
አምሀ እሸቴ (Amha Eshete)፡ ፈር ቀዳጁ የሙዚቃ አሳታሚ
Переглядів 4192 роки тому
አምሀ እሸቴ (Amha Eshete)፡ ፈር ቀዳጁ የሙዚቃ አሳታሚ
አርተር ራምቦ (Jean Arthur Rimbaud) ፡ ታላቁ ፈረንሳዊ ባለቅኔ ከፈረንሳይ እስከ ሀረር!
Переглядів 842 роки тому
አርተር ራምቦ (Jean Arthur Rimbaud) ፡ ታላቁ ፈረንሳዊ ባለቅኔ ከፈረንሳይ እስከ ሀረር!
ፍራንክ ሉካስ የአደንዛዥ ዕፅ ንጉሡ (Frank Lucas, the drug lord) ፡ ክፍል ሁለት
Переглядів 932 роки тому
ፍራንክ ሉካስ የአደንዛዥ ዕፅ ንጉሡ (Frank Lucas, the drug lord) ፡ ክፍል ሁለት
ፍራንክ ሉካስ የአደንዛዥ ዕፅ ንጉሡ (Frank Lucas, The Drug Lord) ፡ ክፍል አንድ
Переглядів 1233 роки тому
ፍራንክ ሉካስ የአደንዛዥ ዕፅ ንጉሡ (Frank Lucas, The Drug Lord) ፡ ክፍል አንድ
የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ከጥንት እስከ ዛሬ ክፍል ሶስት (Ethio Russia Relationship -- Ancient Times To The Present)
Переглядів 1213 роки тому
የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ከጥንት እስከ ዛሬ ክፍል ሶስት (Ethio Russia Relationship Ancient Times To The Present)

КОМЕНТАРІ

  • @enyew027
    @enyew027 19 днів тому

    አለህ ??

  • @MIkiasHab
    @MIkiasHab 2 місяці тому

    ከአፍሪካ ብቸኛዋ ሀገር የዘመተችው አልክና ደቡብ አፋሪካ 9 ከ አፍሪካ አልነበረችም የዛኔ

  • @Python20
    @Python20 2 місяці тому

    አሁን ላለው የፖለቲካ ቀውስ ምክንያት ዋናው ተጠያቂ እርሳቸው ናቸው። የከበደ ተሰማ ቡድን ልክ እንደ ህወሀቱ ስብአት ነጋ ማፍያ ቡድን ኢትዮጵያን plc ቤተሰባዊ አድርገዋታል። የነሱ ቡችላ አሀሁን:-እስክንድር ነጋ፣ ተነቅቶበታል። ከፋፋይና ስልጣን ብቻ ፈላጊ ነው። ባልደራስ አልሳካለት ቢል ወደፋኖ ተጠጋ። ተባኖበታል። ከእንግዲህ አማራ በጥቂት ስልጣን ፈላጊዎች አይታለልም። አማራምን አህዳዊ እና ትምክህተኛ ያስባሉ እና እንዳይደራጅ ሲሰሩ የነበሩ፣ ከ colonisers ጋር በመሆን አማራን ያዋረዱ ናቸው። አማራ የለም ይላሉ፣ እኛ ካልመራናት አገር ትፈርሳለች ይላሉ። አሁን መሬት ላይ ያለውን እውነታ እና አሰላለፍ ሳያዩ ከትግራይ ህዝብ ጋር አጣልተውናል። እንመለስ ዜናዊ ስለ አማራ ህልውና እና መደራጀት ሲሰሩ ሳለ እነ መስፍን ወልደማርያም እንዳይደራጅ ሰርተዋል። ከንጉሱ ስርአት ጀርባ በመሆን ህዝብን ሲበዘብዙ የነበሩ ጥቂት ቡድኖች ያፈሩአቼው ቡችሎች ናቸው። መንግስቱን በማማከር የተማረውን ሃይል (60+ መሪዎችን) አስገድለዋል። የቡድኑ ስር ==> ከበደ ተሰማ፣ ካሳ ከበደ፣ መስፍን ወልደማሪያም ፣ ሻለቃ ዳዊት፣ አንዳልካቼው ፅጌ፣ እስክንድር ነጋ ... የተገዛው ታማኝ በየነ....የመሳሰሉት ናቼው። ሸዋን ደግሞ በማታለል king maker ነን እያሉ አማራ በአማራነቱ አንድ ሁኖ እንዳይደራጅ እየሰሩ ነበር። ይህ እንደማያዋጣቸው ሲያውቁ በእስክንድርያ በኩል የአማራን ትግል ሊቀሙ መጥተዋል። የአማራ ዋና ጠላት ይህ ትምክህተኛ ቡድን ብቻ ነው። ሌሎች በትርክት ችግር ምክንያት የተዛባ አስተሳሰብ ያላቸው ቡድኖች ናቸው

  • @MehamedMame-jr6hj
    @MehamedMame-jr6hj 2 місяці тому

    ዋዉ ዋዉ ዋው ኣሪፊ፡ኣቅሪራብ፡ናዉ

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 3 місяці тому

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikreselssiegonfa1104
    @fikreselssiegonfa1104 4 місяці тому

    ዘጋቢ ጋዜጠኛ ሰለሞን ዴሬሳ በአእናቱ አባት ተጠራ እንጂ ይልማ ዴሬሳ ወንድም አይደለም

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 4 місяці тому

    ከእንግሊዝ ጦር ጋር በሺዎች መጥተው ቴዎድሮስን የወጉትንስ ለምን ትረሳላችሁ?

  • @RomanBiru
    @RomanBiru 5 місяців тому

    Ere Bakih Ager litzerif hedeh metrefih erasu defar Ginbot 20 leleboch aydelem

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 місяців тому

    ታላቅ የጥበብ ሰው እና የወንጌል ሓርበኛ ነፍስሄር ሻለቃ ግርማይ RIP

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 місяців тому

    ተሳስተሀል ስለስጋው አቤት ውሸት ታሪክን አታበላሹ ሌላ ነው ታሪኩ ስለስጋው

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 8 місяців тому

    ማን እንደ ወጋየሁ ነፍስ ይማር

  • @mulugetaadmassu-k6h
    @mulugetaadmassu-k6h 8 місяців тому

    ይሄ የውሻልጅ አንድ ሚሊዮን አንድ ግዜ መሞት ይገባዋል አማራ እንደ በግ የሚታረደው በዚህ የውሻ ልጅ ፅሁፍ ነው ይሄ ልክስክስ ደህና ነገር እንዳደረገ ይተረክለታል ደሞ ይሄ ደነዝ እና ጓዶቹ የሰሩት መጥፎ ስራ ሃገሪቱን በደም ከማጨቅየቱ በተጨማሪ ህዝቡን ለጨቋኝ እና ዘረኛ መሪዎች ሃገሪቱን ለውድቀት አማራውን ለከፋ እንግልት ሞት እና ስደት አድርሰዋል ስማቸውም ከስሞች ሁሉ በታችየተፃፈ ኢትዮጵያን ጥላሸት የቀቡ የምዕራባውያን ተላላኪ እንዲሁም ባለታሪኩ የወጣበትን ህዝብ ለሞት አሳልፎ የሸጠ አረመኔ ውታ ቢስ ባንዳ ነው

  • @mulugetaadmassu-k6h
    @mulugetaadmassu-k6h 8 місяців тому

    ክብር እስከ 1992 ድረስ ብቻ ለነበረው የኢትዮጵያ ወታደር

  • @afeworksolomon7496
    @afeworksolomon7496 9 місяців тому

    ሰዋሰዉ የማህበራዊ ሚድያዎች ገፃችሁን እወደዋለሁ። በዚህ መምጣታችሁ ጥሩ ነዉ።

  • @ablem3155
    @ablem3155 9 місяців тому

    Wogayehu & his wife Amsaleguenet Yimer

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 10 місяців тому

    እርጉም ባንዳ ከአማራ ማህፀን ወጥቶ አሁን ላለው አማራ መገደል መጨፍጨፍ መፈናቀል ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ያለፈ እርጉም ቀደምት ስራአቶች የአማራ ገዥ መደብ ናቸው ብሎ የፈረጀ 😢😢

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 10 місяців тому

    Is this the venom who secretly involved in the overthrow and assassination of emperor Haile selase

  • @mattanteklemichael8034
    @mattanteklemichael8034 10 місяців тому

    Awesome!

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 10 місяців тому

    ትረካው የተሟላ ይሆን የነበረው ከተጫወታቸው ትያትሮች አንዱን ቀንጨብ ተደርጎ ብቀርብ ነበር። አሁንም ይታሰብበት።

  • @alem7785
    @alem7785 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤ሙዚቃው ከድምፅህ በለጠ

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 11 місяців тому

    Confuse convince = cc ለማለት ነው?

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Рік тому

    WM = Walleligne + Martha = EPRP

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому

    አባቱ ኮሎኔል ኮስሮፍ የቤተመንግሥቱን ፈረስ ቤት ባልደራስን ያሰሩ ሲሆን ንጉሱ ፈረስ ለመጋለብ ጃንሜዳ ዋና አስተናባሪ ቅርብ ነበሩ ከሞቱ በኋላ የኮሶሮፍ ዋንጫ ሲባል ትዝ ይለኛል

  • @ClaahiYuusuf-l5j
    @ClaahiYuusuf-l5j Рік тому

    ❤❤❤❤amsginallaw

  • @AA-114
    @AA-114 Рік тому

    The greatest actor of all time.

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Рік тому

    ሰላም!! የመሣርያ ሙዚቃ/Instrumental music /ብቻ ቢሆን ይመረጥ ነበር።ይኸ ዘፈኑ ከይዘቱ ጋር አይሄድም።

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Рік тому

    👍

  • @briefbeats8738
    @briefbeats8738 Рік тому

    What is the name of the background music

  • @natinati2360
    @natinati2360 Рік тому

    Wagachew sent new mishetut

  • @boristabareag3598
    @boristabareag3598 Рік тому

    What a great painter indeed!! Hope someday we mexican people will be able to see some of his works in our museums!!!

  • @brookehiververse2931
    @brookehiververse2931 Рік тому

    Thank you for this!!! This is my great great uncle !🤎

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 Рік тому

    ግርማይ ሀድጉ በዘመናዊ የአገራችን ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ መልካም ሥራ ሰርተው ካለፉና መሰረት ከጣሉት ሰዎች ተርታ የሚደመር ነው፡፡

  • @molladigsi8213
    @molladigsi8213 Рік тому

    Thanks so much for your good education. But if startthe telegram channel education by UA-cam that is wonderful , countinue!!!

  • @senda9782
    @senda9782 Рік тому

    ከሁሉም በፊት የደጃዝማቹን ፎቶ በደንብ ከሚኒልክ ጋር እያስተያያችሁ እንድትመለከቱ አሳስባለሁ ። ከበደ ተሠማ የንጉሡ የመጨረሻ ልጅ ሲሆኑ እንደማንኛቸዉም የንጉሠ ነገሥቱ ልጆች የአደጉት አንኮበር ነዉ ። የሶስ አመት ልጅ እያሉ አባታቸዉ አረፉ በኋላ እሕታቸዉ ዘዉዲቱ ሲነግሱ በዘጠኝ አመታቸዉ ቤተመንግሥት መጥተዉ አደጉ ተማሩ

    • @selamawit67
      @selamawit67 Рік тому

      እንዴት የአፄ ምንሊክ ልጅ ናቸዉ ልትል ቻልክ?

    • @senda9782
      @senda9782 Рік тому

      @@selamawit67 ንጉሡ እንደማንኛውም ልጆቻቸው ከአንደኛዋ የቤት አገልጋይ በጣም በመጨረሻ የህይወት ዘመናቸዉ የወለዷቸዉ ሲሆን እህታቸዉ በዙፋኑ በተቀመጡና ቤተመንግሥት ሲያሰመጧቸዉ የስምንት ዓመት ልጅ ነበሩ ይህ ማለት አባታቸዉ ሲያርፉ የአንድ አመት ያህል ልጅ ነበሩ ማለት ነዉ። @slzsol እስቲ እኔ ልጠይቅ ? ንግስት ዘዉዲቱ ለምንድነዉ የስምንት አመት የቤት ዘበኛ ልጅ ቤተመንግሥት አሰመጥተዉ የሚያሣድጉት ? ማን እና ምን ስለሆነ ነዉ ከበደ በስምንት አመቱ ቤተመንግሥት መኖር የጀመረዉ ? ከአጤ ቴዎድሮስ ብንጀምር ቤተመንግሥት ዉስጥ የአደጉ ልጆች የሚከተሉት ናቸዉ። አለማየሁ = የቴዎድሮስ ልጅ ጓንጉል = የአጤ ተክለጊዮርጊስ ልጅ አርአያ = የዮሐንስ ልጅ ኢያሱ = የሚኒሊክ የልጅ ልጅ ብሩ = የንጉሡ ታማኝ ሟች ራስ ወልደገብርኤል ልጅ ተፈሪ = የንጉሡ ታማኝ ዘመድ ሟች ራስ መኮንን ልጅ ጌታቸዉ = ባልሞትም የኔም ልጅ አብሮ ይደግልኝ በማለት የለመኑት የታማኛቸዉ ራስ አባተ ልጅ በዕደ ማርያም = ሃይለሥላሴ በቅርብ ያሳደጉት የልጃቸው ልጅ ትምህርት ፡ ትዕግሥት ፡ አነድነት = የመንግሥቱ ልጆች ሶስት የመለስ እና ሶስት የአብይ ይመስሉኛል

    • @genetbelay1604
      @genetbelay1604 Рік тому

      @@senda9782❤😂🎉😢😮

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 Рік тому

      ​@@senda9782ኧ'ረ በፈጠረህ አውራኝ እባክህ ወንድሜ

  • @tarik3153
    @tarik3153 Рік тому

    Weshetam yenatu abatem endihum abatum semachew temesasay nw. Kebur yelma dheresa agotu enji wendemu adelum. Yehenen rasu selomon beandebetu tenagrual.

  • @getayimsgenchombay1827
    @getayimsgenchombay1827 Рік тому

    ጥበብ በእናንተ ጊዜ ቀረ

  • @kb9260
    @kb9260 Рік тому

    He made all the legendary ethiopian song for them I don't know why he did it

    • @AA-114
      @AA-114 Рік тому

      Because he was civilized. You are filled with hate. And one can tell you had rough childhood. He(Girmay) fled slavery. If you enjoy being slave you can go Italy. Clear your mind; regardless of your tribe, you must respect one's choice

  • @kb9260
    @kb9260 Рік тому

    Kedae

  • @biyaabajabal6641
    @biyaabajabal6641 2 роки тому

    የፅንፈኝነትና የሴሴኝነት እርግዝናህን መች ወልደህ ትገላገል ይሆን? ከእንዳንተ አይነቱ ጋር ኢትዮጽያዊነት እንዴት ይኮሰኩሳል?

  • @biyaabajabal6641
    @biyaabajabal6641 2 роки тому

    ክብር የጎደለ ተራኪ ነህ ብቃትና አንተ ላትገናኙ ተማምላችኋል፣ ለመሆኑ አፄ ( ዳግማዊ ሚንልክን ) ወይም ኃይለስላሴን አንተ ለማለት ሞራሉ ይኖረሃል? በቅሌት የተወጠርክ እርኩስ ነህ።

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 2 роки тому

    ጥሩ ታሪክ ነው። ሆኖም ትክክለኛው መጠሪያ "ክብር ዘበኛ " እንጂ አሁን እየተለመደ የመጣው "ክቡር ዘበኛ' አይደለም። እንዲሁም ሻለቃ ግርማይ ሐድጎ ከክብር ዘበኛ የተሰናበቱት በሕመም እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1965/66 ዓ/ም እንጂ በ 1953ቱ የታኅሣሥ ግርግር ወቅት/ምክንያት አይደለም። ሻለቃ ግርማይ የደረሷቸውን የጥላሁን እና የማሕሙድ ዘፈኖች በትክክል ገልጻችኋል። የብዙነሽ "እናቴ ነሽ እኮ" ግን የ አቡበከር አሽኪ ዜማ መሆኑን ነው እማውቀው። ይልቅ ሻለቃ ግርማይ ከክብር ዘበኛ ተሰናብተው ሀገር ፍቅር እና ቀኃሥ ቴያትር ከገቡ በኋላ የመልካሙ ተበጀን "የልቤን አዳራሽ መኖሪያ አድርጋዋለች ወይስ የምሯን ነው ወይ ትቀልዳለች" ዜማ ደርሰዋል። (ግጥሙ የሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ነው።)

  • @CalebTesfaye7
    @CalebTesfaye7 2 роки тому

    How can we get your information?

  • @henokabaynehgebrehiwot4589
    @henokabaynehgebrehiwot4589 2 роки тому

    እጅግ እናመሰግናለን!

  • @debebeerjabo4769
    @debebeerjabo4769 2 роки тому

    south africa Anca

  • @debebeerjabo4769
    @debebeerjabo4769 2 роки тому

    in south africa enca

  • @nebiyouelias
    @nebiyouelias 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሰዋሰዎች ። በርቱ !!!

  • @usemansaed1143
    @usemansaed1143 2 роки тому

    በስንት አመተ ምህረት ነዉ

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @bezawitfasil8805
    @bezawitfasil8805 2 роки тому

    Keep up the good work👍.

  • @kalkidanyordanos2383
    @kalkidanyordanos2383 2 роки тому

    This is wonderful.