- 157
- 1 675 982
ፎረም ሚዲያ forem media
United States
Приєднався 13 лис 2020
ሰላም የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የፎረም ሚዲያ ቤተሰቦች ይህ የዜና እና ወቅታዊ መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው
አስተያየት ካላችሁ በኮሜንት ፃፉልን....
አስተያየት ካላችሁ በኮሜንት ፃፉልን....
ሰበር ዜና :-ተሳስቻለሁ ይቅርታ ጋዜጠኛ አበበ በለው/የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን/የተናገርኩት በስሜት ነው/ህዳር 18/2017 የምሽት ዜና
ሰበር ዜና :-ተሳስቻለሁ ይቅርታ ጋዜጠኛ አበበ በለው/የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን/የተናገርኩት በስሜት ነው/ህዳር 18/2017 የምሽት ዜና
Переглядів: 13 387
Відео
ሰበር ዜና:-ፋኖን እበትነዋለሁ/ሚስጥራዊ ሰነድ ወጣ/ህዳር 18/2017
Переглядів 22 тис.2 години тому
እንኳን ወደ ፎረም ሚዲያ በሰላም መጣችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉEthiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና:-ከባድ መሳሪያዎች በፋኖ ተማረኩ/ኦሮሞ ብትሆኑም የፋኖ ደጋፊዎች ናችሁ/ህዳር 17/2017#ፎረም ሚዲያ
Переглядів 9 тис.2 години тому
#ፎረም ሚዲያ ኔቶርክ የየናተው ምርጫ #news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና:-መልክተኞቹ በወጡበት ቀሩ/ፈልገውን ከመጡ/Amhara fano ህዳር 17/2017
Переглядів 3 тис.4 години тому
ሰበር ዜና:-መልክተኞቹ በወጡበት ቀሩ/ፈልገውን ከመጡ/Amhara fano ህዳር 18/2017
ሰበር የድል ዜና:-ኮረኔል ሙሀመድ አሊ ተገ.ደ.ለ./አሁን እውነት ወጧል/የአዲስ አበባ አፈሳ/ Amhara fano ህዳር 16/2017 ዓ.
Переглядів 7 тис.7 годин тому
news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news Abey Ahmed Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና:-ገንዘቡም ያልቃል እዳንተዛዘብ አርበኛ ዘመነካሴ/ይቅርታ አድርጉልኝ/ህዳር/15/2017
Переглядів 17 тис.7 годин тому
news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና:-በአርበኛ ዘመነ ካሴ አገዛዙ ቅስሙ ተሰበረ/አነጋጋሪው ፀረ ታንክ በአማራ ፋኖ/ህዳር 4/2017
Переглядів 10 тис.14 днів тому
ሰበር ዜና:-በአርበኛ ዘመነ ካሴ አገዛዙ ቅስሙ ተሰበረ/አነጋጋሪው ፀረ ታንክ በአማራ ፋኖ/ህዳር 4/2017
ሰበር ዜና:- 400 የብልፅግና ወታደር/የአንድ የሻለቃ ብርቱ ትግል/በመጨረሻም የተለመደ የፈሪ ብትራቸውን አሳረፉ
Переглядів 4,6 тис.14 днів тому
እንኳን ወደ ፎረም ሚዲያ በሰላም መጣችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉEthiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና:-አርበኛውን ለመያዝ የተሰጠ ስም.ሪት/ጥቅምት 21/2017
Переглядів 30 тис.21 день тому
ሰበር ዜና:-አርበኛውን ለመያዝ የተሰጠ ስም.ሪት/ጥቅምት 21/2017
ሰበር ዜና:-የአባይ ድልድይ ሊ.ሰ.በ.ር.ነው/አገዛዙ በግለሰቦች ቤት ገንዘብ እየተበደረ ነው/ድልድዮ ላይ የነበሩ ወታደሮች ጠፉ/ጥቅምት 21/2017
Переглядів 19 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና:-የአባይ ድልድይ ሊ.ሰ.በ.ር.ነው/አገዛዙ በግለሰቦች ቤት ገንዘብ እየተበደረ ነው/ድልድዮ ላይ የነበሩ ወታደሮች ጠፉ/ጥቅምት 21/2017
ሰበር ዜና:-የሰው ሀይላችን በፋኖ አለቀ/ብልፅግና አባላቱን በተነ/ጥቅምት 20/2017
Переглядів 24 тис.28 днів тому
እንኳን ወደ ፎረም ሚዲያ በሰላም መጣችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉEthiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ሰበር ዜና፡-/ቤት አማራ ኮር በይፋ ተመሰረተ/Amhara/Fano ጥቅምት 20/2017
Переглядів 10 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና፡-ጠ.ላ.ት በደፈጣ ዶግ አ.መ.ድ ሆኗል/ቤት አማራ ኮር በይፋ ተመሰረተ/Amhara/Fano ጥቅምት 20/2017
ሰበር ዜና፦የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሊከሰሱ ነዉ/የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ የሻለቃ አመራር የፋኖ አባላት እንዳሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም አሳወቀ
Переглядів 1,3 тис.28 днів тому
እንኳን ወደ ፎረም ሚዲያ በሰላም መጣችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ
ሰበር ዜና:-በመኖሪያ ቤቱ ላይ የቦንብ ፍ.ን.ዳ.ታ ደርሶበታል/የብልፅግና ጀነራሎች ሰሞኑን በደብረዘይት Amhara/ fano ጥቅምት 19/2017
Переглядів 10 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና:-በመኖሪያ ቤቱ ላይ የቦንብ ፍ.ን.ዳ.ታ ደርሶበታል/የብልፅግና ጀነራሎች ሰሞኑን በደብረዘይት Amhara/ fano ጥቅምት 19/2017
ሰበር ዜና፦መውጣት እንደመግባት አይቀልም/የአገዛዙ ጦር በከ.በ.ባ ውስጥ ገባ/Amhara/Fano ጥቅምት 19/2017
Переглядів 19 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና፦መውጣት እንደመግባት አይቀልም/የአገዛዙ ጦር በከ.በ.ባ ውስጥ ገባ/Amhara/Fano ጥቅምት 19/2017
ሰበር ዜና:- አዎ ገ.ድ.ለ.ው.ታ.ል/አመቱን ሙሉ ድል የራቀው አገዛዙ/Amhara/Fano ጥቅምት 18/2017
Переглядів 58 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና:- አዎ ገ.ድ.ለ.ው.ታ.ል/አመቱን ሙሉ ድል የራቀው አገዛዙ/Amhara/Fano ጥቅምት 18/2017
ሰበር ዜና:- የአማራ ፋኖ ጎንደር ታሪክ ሰርቷል/4ኪሎ እየታ.መ.ሰ ነው Amhara/Fano ጥቅምት 18/2017
Переглядів 4,2 тис.28 днів тому
ሰበር ዜና:- የአማራ ፋ ጎንደር ታሪክ ሰርቷል/4ኪሎ እየታ.መ.ሰ ነው Amhara/Fano ጥቅምት 18/2017
ሰበር ዜና፦የ.ጠ.ላ.ት ሬቶች/አገዛዙ በሁሉም አቅጣጫ /አማራ ፋኖ
Переглядів 3,7 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና፦የ.ጠ.ላ.ት ሬቶች/አገዛዙ በሁሉም አቅጣጫ /አማራ ፋኖ
ሰበር ዜና:-የአገዛዙ ሰወች ከሀገር ለመውጣት እየመከሩ ነው /የአዲስ አበባ ጉዳይ ያለቀ ነው/ጠላት እጅ ሰጧል/ሁሉም በእኛ እይታ ውስጥ ናቸው
Переглядів 26 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-የአገዛዙ ሰወች ከሀገር ለመውጣት እየመከሩ ነው /የአዲስ አበባ ጉዳይ ያለቀ ነው/ጠላት እጅ ሰጧል/ሁሉም በእኛ እይታ ውስጥ ናቸው
ሰበር መረጃ:-የአርበኛ ዘመነ ካሴ የዕለቱ መልዕክት/ግዙፍ ጦር እየመጣ ነውAmhara Fano (ቅዳሜ)ጥቅምት/16/2017
Переглядів 4,9 тис.Місяць тому
ሰበር መረጃ:-የአርበኛ ዘመነ ካሴ የዕለቱ መልዕክት/ግዙፍ ጦር እየመጣ ነውAmhara Fano (ቅዳሜ)ጥቅምት/16/2017
ሰበር ዜና:-ባለስልጣኑ እንዴት ከሀገር ወጡ/በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ያሉ መሪዎች/የግንባር ድሎች/ብቻውን የቀረው አብይ አህመድ Amhara Fano ጥቅምት/
Переглядів 2,2 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-ባለስልጣኑ እንዴት ከሀገር ወጡ/በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ያሉ መሪዎች/የግንባር ድሎች/ብቻውን የቀረው አብይ አህመድ Amhara Fano ጥቅምት/
ሰበር ዜና:- አርበኛ ዘመነ ካሴ ከሽዋ ፋኖዎች ጋር /በመንዝ ቀጠና የመሸገው የብልፅግና ሠራዊት ተ.ደ.መ.ሠ.ሠ Amhara/fano ጥቅምት 15/2017
Переглядів 22 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:- አርበኛ ዘመነ ካሴ ከሽዋ ፋኖዎች ጋር /በመንዝ ቀጠና የመሸገው የብልፅግና ሠራዊት ተ.ደ.መ.ሠ.ሠ Amhara/fano ጥቅምት 15/2017
ሰበር ዜና:-ትጥቃቸውን በሙሉ አስረከቡ/የዘንዘልማ ከባድ አውደ ውጊያ
Переглядів 3,6 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-ትጥቃቸውን በሙሉ አስረከቡ/የዘንዘልማ ከባድ አውደ ውጊያ
ሰበር ዜና:-30,000 ተጨማሪ የገባው ሀ.ይ.ል/የሽዋ ፋኖዎች ወደአዲስአበባ Amhara/Fano ጥቅምት 14/2017
Переглядів 3,2 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-30,000 ተጨማሪ የገባው ሀ.ይ.ል/የሽዋ ፋኖዎች ወደአዲስአበባ Amhara/Fano ጥቅምት 14/2017
ሰበር መረጃ:-አርበኛ ዘመነ ካሴ ሁሉም ይዘጋጅ/መርካቶን ያቃጠለው አገዛዙ ወይስ ፋኖ
Переглядів 43 тис.Місяць тому
ሰበር መረጃ:-አርበኛ ዘመነ ካሴ ሁሉም ይዘጋጅ/መርካቶን ያቃጠለው አገዛዙ ወይስ ፋኖ
ሰበር ዜና:-አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ትን.ቅ.ንቁ ቀጥሏል/በአዲስ አበባ_ህዝብ_ላይ_የፈጸመው_ደባ ተጋለጠ
Переглядів 4,2 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-አዲስ አበባን ለመቆጣጠር ትን.ቅ.ንቁ ቀጥሏል/በአዲስ አበባ_ህዝብ_ላይ_የፈጸመው_ደባ ተጋለጠ
ሰበር ዜና:-ሶስት ሰአታት የቆየ እልህ አስጨራሽ ውጊያ/አንድ ካልሆንን እ.ን.ጠ.ፋለን ጄኔራል ተፈራ ማሞ Amhara Fano ጥቅምት 12/2017
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-ሶስት ሰአታት የቆየ እልህ አስጨራሽ ውጊያ/አንድ ካልሆንን እ.ን.ጠ.ፋለን ጄኔራል ተፈራ ማሞ Amhara Fano ጥቅምት 12/2017
ሰበር ዜና:- አዲሱ የ40ቀን ልዮ ኦፕሬሽን/ሙሉ መረጃው እጃችን ገብቶል/ Amhara Fano ጥቅምት 11/2017/October 21, 2024
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:- አዲሱ የ40ቀን ልዮ ኦፕሬሽን/ሙሉ መረጃው እጃችን ገብቶል/ Amhara Fano ጥቅምት 11/2017/October 21, 2024
ሰበር ዜና:-ዝምታውን የሰበረው አርበኛ/በደብረታቦር ከተማ የሚሊሻ አዛዡ ተ.ገ.ደ.ለ
Переглядів 19 тис.Місяць тому
ሰበር ዜና:-ዝምታውን የሰበረው አርበኛ/በደብረታቦር ከተማ የሚሊሻ አዛዡ ተ.ገ.ደ.ለ
Fano fano eyalachihu meshekeya argAchhun
አሳፋሪ ናቸው.
አሁን ከበርሄ አርፉሳነት ወደ አማራነት ተመልስሃል ለምን ይቅርታን አማራ ያከብራልና ግን ብዙዎች የሰውነታችን ስራ ይጠበቅብሃል አማራ ያለው ዕድል እየተዋጋ እየተሰዋ ለቀሪው አማራ የነፃነት ሃውልት ቅርሰ ያቆማል ያሸንፉል የዘሜን ንግግር ጋብዣለሁ
ትንታግ ዜና አንባቢ ንሽ !!!!
እንደ ፖለቲካ ግን ቆሻሻ ነገር አለ ጎቨዝ?
Dall lfano 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💜💜💜💜💜
📌አበበ በለው! በ $$$$$€€€€€£££££ ያበበ መስሎት ጠወለገ! እግዚአብሔር ይማርህ! 🔵አይ ሀ!ሀ!ሀብታሙ! አያሌው! እግዚአብሔር ይማርህ! ሰውማ ! አማራማ! አምኖህ/አምኖአችሁ ነበር ፤ ግን ከዳኸው!/ከዳችሁት! 📌በቅሊንጦ ተደጋጋሚ የቆይታ ጊዜውን አስታከህ አንተ "ታላቁ" ብለህ ለማንገስ የምትሞክረው እስክንድር ነጋ " ሊጥ የሆነ ትልቁ ዳቦ መሆኑን" ና አታላይ የበግ ለምድ ለባሽ የተኩላ ባህታዊ ሆኖ ያገኘነው ስለሆነ ፣ በውዶች መላው የፋኖ ጀግኖችና በመላው የአማራ ህዝብ የሚመራውን የህልውና ትግላችንን በመከፋፈል፣ ጀግኖቻችንን ለጠላት አሳልፎ በመስጠት፤ ውድ ጀግኖቻችንን በከፋፋይ ሴራ በማስገደል፤ የተረጋገጠ እኩይ ሴራ ጠንሳሽ ስለሆነ የአማራን ትግል መምራት ቀርቶ አጠገቡም መድረስ የለበትም፤ አይችልምም። 📌 ለመሆኑ ለትግሉ የተዋጣውን የሕዝብ $$$$£££££€€€€ ገንዘብ ምን አደረጋችሁት? ምን አደረገበት? "ሀ!ሀ!ሀብትሽ!" የሆነውን ታውቀዋለህና አሁን ብዙ ማውራት እንዳንተ መሆን ነው። 🔵ሀ!ሀ!ሀብታሙ አያሌው !ያንተን/የናንተን ስንክሳር ስሰማ ያሳለፍኩት ጊዜና ገንዘብ በጣም ይቆጨኛል። አንተ ነህ ቀጣፊ የሕዝብን ገንዘብ ያላግባብ ያባከንክ! 🔵💠የአማራ ህዝብ ትግል ግን ያለ ሀ!ሀ!ሀብታሙም፣ ያለ እስክንድር ነጋና የዘረፋው $$$€€€€£££ ተካፋይ አሽከሮቹም፤ "እስክንድር ስስ ልቤ" ለሆነው አበበ በለውም ለጌታው የበግ ለምድ ለባሹ ተኩላ እስክንድር ነጋ ሌት ተቀን በምላሱ ደፋ ቀና እያለ ጌታዬ እስክንድር የአማራን የህልውና ትግል ካልመራ "የአማራን ህልውና ትግል ከነ ሀ!ሀ!ሀብታሙ ጋር በምስጢር የያዝነውን መረጃ በማጋለጥ ነገ እናዳፍነዋለን" አያሉ ድንፋታ መጨረሻውን የእውነት ጌታ ይፋረደናልና አማራ! በአሸናፊነት ከግቡ መድረሱን አያቆምም። 🔵ድል ለአማራ ህልውና ተጋድሎ! 🔵የትግላችን መርዘኛ ከፋፋዮችና ሌቦች የታሪክ አተላዎች ናቸው!
ከዘመድኩም በላይ ሆዳም የለም ተከፋይ ነው
አንተ ጠበቃ ነሕ እንዳልልሕ አይደለኽም አንተ ማነሕ? ጋዜጠኛም አይደለኽም ፣ ደፋር ፣አጭበርባሪ የሕዝብ ደም ነጋዴ ለመሖንሕ፣ ስካርሕ በራሱ ይገልጥሐል፣ሰዉ ይሕን ያሕል ያብዳል፣ አንተና መሰሎችሕ እንኳን የፋኖን ትግል በተወሰነ መንገድ ትግሉን አልጎታችሑም አልልም፣ነገር ግን በንግግር ልዮነታቸዉ አጥብበዉ ወደ አንድ መምጣታቸዉ ሊያሳብድሕ እንደቻለ አዉቃለሑ ፣ነገር ግን እንኳን አንተና መሰሎችሕ ፋኖን ሊበቱኑ ቀርቶ አብይም ቁርጡን አዉቆ ተቀምጧል።አስተዉል ደንቆሮ አትሑን
ሀሺሻም ደብተራ አፍህ ይዘጋ
ሀብታሙ ቡፉ !
አበበ በለው በጠየቀው ይቅርታ መልካም ነው ሆኖም በዚህ ብቻ ይቅር አንለውም በመጀመሪያ የፋኖን ገንዘብ ከግብረ አበሮቹ መስረቁን አምኖ ይቅርታ ይጠይቅ ገንዘቡንም ይመልስ ይሄ ባልሆነበት ይቅርታ መጠየቅ ስላቅ ነው!
Yefandya Lij Misthn Ykrta Bleh Nur.
መሬት ላይ ካለው ምስኪኑ አማራ ፋኖ ሕዝብ የመኖር ትግል ምንም የምታወጣው እና የምታወጡት ነገርም ጉድም የለም ሐብታሙ አያሌው፤ አበበ በለው እና መሰል አክቲቪስቶቹ ከእስክንድር ነጋ ጋር የምትከፋፈሉትን የአማራ ዲያስፖራ ለፋኖ የሚሰጠውን የእርዳታ ዶላር አፍናችሁ እዛው መብላታችሁ እና የአማራውን የመኖር የደም ትግልሉን መነገጃ አድርጋችሁ እናንተ ገንዘብ ለሚከፍላችሁ ባንዳ ሁሉ ተገዢ በመሆን የአማራ ሕዝብ ፋኖ ትግልን እናንተ ወደ ነፈሰበት የምትነፍሱ ነጋዴ አክቲቪስቶች እንደፈለጋችሁ የምትዘውሩት አይደለም !!! በእናንተ መስዋዕትነትም የተጀመረ የአማራ ፋኖ ሕዝብ የትግል አደረጃጀትም መዋቅርም የለም !!! እያንዳንዷ የአማራ ፋኖ ሕዝብ ትግል ከፋች እና ዘጊ እኛ ነን ባይ የፈላጭ ቆራጭእነት ኩታዘለል አደገኛ እንቅስቃሴያችሁ ባስቸኳይ ካልታቀባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ከፍተኛ ዋጋ ትከፍላላችሁ !!!
አበበ በለው በአንድነገር አደንቅህአለሁ ይቅርታ በመጠየቅህ ሌላው አንተ ከእስክንድር እና ከባንዳው ሀብታሙ በሚሰጥህ ዶላር አንተ አፍራሽ አንተ አደራጅ ሆነህ መፎከርህ ምንም እንደማታውቅ ነው እራስህን የገለፅከው ለአንተ የሚሻልህ ማሲቆህን ይዘህ ብትሰራ ያዋጣሀል
ብልፅግና እየከሸፈ ነው ።
Lebnetachin twekebn blo askedmo mechohu naw
አመራሩን እኛ ካልያዝነው አማራን በድብቅ የቀዳነውን እንለቅበታለን ነው ያለው ? >>>> ለምን ባናትህ አትተከልም
የብልፅግና ጩኸት ነው።
ሃብታሙ የያዘውን ሚስጥር ሲለቀው አማራ ሲበተን ታየኝ፣ አይ አበበ ባትታደል እኮ ነው!
ጋሽ አቤ ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አሁን አንተና ሀብታሙ ዳርዳር ከመሄድ ወደ እውነተኛው ትእግል መንገድ እንድትገቡ እንጠይቃለን ።
ወደ ብልፅግና ተቀላቀሉ ነው የምትለው ??
ሁለቱ ዳሥፖራወች ፀረ አማራ ከፋፋይ ናቸው
እናተሠወች ጤነኛ ናቹሁ ግን እነዝ ዳሥፖራወች
ሁሉም ደጋፊ ሰው ለምን በዚህ ወፈፌ ዘመድኩን ተብዬው ዋናው ልዩነት ፈጣሪ ዘመቻ አይከፈትበትም። ዘመድኩንና ሌላው ገገማ ደደብ ሞጣ የሚባል እብድ እየሰሩ ያሉት ልዩነትን መፍጠር ነው።
Ke alitawoku hayilochi le melawo amara hizib eske meche newo le afesa erasihin tegalachi yemitareg siketil afesa eyetederege ye amara ketema hone kebele halafinetun ye amara bilisigina woyim ye amara minisha ena polis endihum adima betagn teteyakinetun endewosed awoko be hulum bota ye amara yalitawoku hayilochi eimija endiwosid siketil yih ye alitawoku hayilochi be hlum ye amara botawochi mesimat enifaligalen ka amara ye hizib gif yagefegefewo nisir ayin
ሆዳሞች ናችሁ ሀብታሙ ኤርሚያስ አበበ .....=== ሆድ ብቻ
ሀብታሙንና አበበን ተው አትናገሯቸው እብዱን ዘመዴን ለምን እደምትሰሙት አይገባኝም ቀድ አውጣ ማለት ነው ሸሉ ቆጆ ሆኖ ውስጡ አስቀያሚ ፍጡር አፍራሽ መምህር ነው
አበበ በለው ታሳዝናለህ!! ሐብታሙ ህወሐት መቀመጫውን ካበላሸው በኋላ አእምሮ አይሰራም መዘባረቅ መለፍለፍ ተግባሩ ነው።ምስጢር አወጣለሁ የሚለው አማራ አለተገደለም አልተበደለም ውሸት ነው ለማለት ይሆን?
አበበ በለው ከበፊቱ ምንአስቀደደህ? ፋኖ ዱርቤቴ ብሎ ሲወጣ አንተን ወይም ሃብታሙን ተማምኖ አይደለም ።ታናሹ እስክንድር ለምን ተነካ ብለህ ፋኖንለመከፋፈል ሃብታሙ የያዘውን መረጃ ቢያወጣው እያልክ ስትፎክር አልነበረም ? ዶላር ነው ?የለም !! ወደድክም ጠላህም ፋኖ አንድ ይሆናል ያሸንፋል ። አንተና እነሃብታሙ አማራን እንደከዳችሁት እግዚአብሔር ይክዳችሁ ። ድል ለአማራ ፋኖ❤
አቤ ድንቅ ሠው ነህ ትልቅና ከፍተኛ ሀላፊነት ያለህ ሠው ነህ!
Abebe belwe ena habtamwe le amhara hzebe aymtenwem
አበበም ሃብታሙም ከብልፅግና በፊት ለ ሃገር ትግል ቆመዋል ። የ አቢይ ተላላኪዎች ቢፍጨረጨሩ የሚገርም አይደለም ለሆዳቸው ማፈንደዳቸው በመሆኑ ነው።
ለምን ተናደደ ሀብታሙ ምን ያደርግ እንደነበረ አንተ አውርተህ አልነበረም ውሸታም አንተም ሀብታሙም ዘመድኩን ሁላችሁም አትረቡም
Lik alineberikum bicha ayidelem ye anite ena ye habitamu gemena gena enawotalen ke tigilo behual yih ke amara tigil ena enikisikase be gelelitegna huno mani min eyarege newo kemil nisir ayin kalewo tigilu eyegoda yale tigilon eyetekem ke midiya zegabi eske fano megilecha kititil kemiyareg yalitawoku hayilochi bileh asteyayetun tekebel
ሀብታሙ የዱሮ አይደለም
ማንም ፎከረ ማንም ፋኖ ከዚህ በህዋላ የአገር መከላከያ እንደሚሆን እንጠብቃለን እንጂ መፍረስ ?የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
አንተ አልመሰረትከውም
አይ አበበ በለው አይ ሐብታሙ በለው ከዚሕ በሗላ ተባኖባችሗል ሚሠማችሑ የለም ሸውዳችሑን ኑራችሗል ፋኖ ስራላይ ነው አቤም ከዚሕ በሗላ የመቁረቢያ ጊዜሕ ስለሖነ ንስሐ ግባና ቁረብ እስከመቸ የአማራውን (የወገንክን ደም) ከሐብታሙና ከእስክንድር ጋር ሑነሕ ስታፋስስ ትኖር ።
ይህን የሚያላዝነው የብልፅግና ሆድ አዳሪ ነው።
አበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው ፀረ አማራህዝብ ናቸው😖
sishenfe ayikebatir wanaw bebizu liyount tezerirewal teketayouchi situ ahun malekakes manim ayisewchihum ok ahun layi benante keshim asitesasib mikinyat midelel ye amhara lij yelem ahun kenante were yebelete hizibu ewntawn yikewl manen meketel mesimat magezi endalbet ye amhara hizib liyito yikewal silawkem nw enanten aki etif bilo yetefachihu geam over honoal.
ይህቺ ብልፅግና የሚስብ ካት ወሬ ነው።
የፋኖ ትግል ዳንኪራ አይደለም አበበ። ካላወቅኸው ወደ ሜዳው ውረድ እንውረድ።
Abebe belew beamra begondere chekenehe kehabtamu aylawe gare kewegenehe yasazenale ahunem hasabehen keyere
ፋኖ፣ የአባይ መንግስት በየ አንዳዳችሁ እና በቤተሰባችሁ እንዲሁም በመላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው ግፍ ይታወቃል ። መላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለያዩ መንገዶች ማንቀሳቀስ ያስፈልጋል። ህዝቡ በጣም ጠልቶታል ። በርቱ ፣ ትግሉ የሁላችንም ነው። ፋኖ ያሸንፋል።
ሀብታሙና አበበ አትንፈሱ ተረጋጉ የህፃን ጨዋታ አታርጉት
ምነው ሀብታም አያሌው ፈጣሪነው አልክ ምሥጥ ብኖርስ የአማራን ሂወት ሀብታሙነው ገዢነው አልክ አተ አፈቅቤ ሆደጩቤ
ሀብታሙ አያሌው እና አበበ በለው ማንሆናችሁነው እናተ አፍራሽ እናተ አደራጅየሆናችሁ ቅጥረኛሁሉ አሁን ዶላሩምአለቀ ጉዳችሁ መውጣት ሲጀምር እናፈርሳለን ሆዳም ባንዳ ሁሉ እድሜ ለዘመድኩን በቀለ ቀድሞ ጉዳችሁን አውጥቷታል ዘመዴ አሁንም በርታ
ማንም በተናገረው የማንም ትግል በማንም አይበተንም ድል ለአማራ ህዝብ
Habetamu Yefanon tegel yebetenewal yemetelew nen malet new . Gashe Abe .Yeoiketja tegel ena yetore meda wegeya yemetal .Eskender gazetegna poletekegna new yetore meda sew ayedelem . Esekender yefano menfes yelewem mere mhon new yemefekegew yeh tawote new ,Eskender Fanon lehulet kefewole .Feteno yewetena kene Habetamu gar anerica kemestu kekehochu gar eyesore polatejegna netun yeketel . Befano dem banana dem negedo Roto Addis Ababa Esekender Abyen Asewegedelen kela yamara gedaye new yemehonew, bakederasen asewegedo bête I Ahun degemo Fanon kemebeten Edina nekelo kamara kelel Eskenderenena meselon maseweged new . Lemistu lelejochuchu lemechelewem polatica tegel begef melekam new . Beterefe Habetamu Esekender mesel sewoch yamaran yefanon tegel ayakomutem .
አ/ቶ አበበ በለው ፣ ስርዓትህን ብትይዝ ትከበራለህ ። እንዴ ፣ የፍየል ምላስ አስገጥመህ ነው እንዴ የመጣህው ? ። እቓም ይኑርህ ። የአሜሪካን ብር እንደዚህ ያሰክራል እንዴ ።
አበበ እሚባል ግሽጣ እራስ እና ሐብታሙ አያሌው እሚባል 666 የአማራን ሕዝብ ደም መጣጭ ሰይጣኖች በሚለምኑት በአማራ ዲያስፖራ ዶላር ያበድ በእነሱ አይደለም ይሔ ግዙፍ ጦርና የአማራ ሕዝብ እሚፈርሰው አናታቸው እስከ ዘራዘርታቸው ይፍረስና ::
አይ መገን ኢቶጲያ የደም ጎርፍ ሆንሽብኝ ሀገሬ በተለይ አማራው
አበበ ለምን ከአማራ ትግል አትወጣም