Straight Outta da Barn 【ከ በረት】
Straight Outta da Barn 【ከ በረት】
  • 11
  • 5 484
Episode 2 - Hustle doesn't grant you success! Part [A]
Straight Outta The Barn | Brought to you by Vox Christi Ministry
Host :Biruk Zerihun | Guest: Getasetegn Bishaw
Creative Team: Blen Tefera, Israel Samuel, Yishak Tefera and Rahel Meshesha
Video Director: Henok Daniel
Video Editor and Sound Engineer: Ab Mac and Eyob
Instagram: @straight_outta_da_barn
Tiktok: @straight_outta_da_barn
Bible verses used in the video:
ዘፍጥረት 26
ገላትያ 3:13
[13] “በዕንጨት ላይ የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው” ተብሎ ስለ ተጻፈ፣ ክርስቶስ ስለ እኛ ርግማን ሆኖ ከሕግ ርግማን ዋጅቶናል፤ [14] ለአብርሃም የተሰጠው በረከት፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ለአሕዛብ እንዲደርስ ዋጅቶናል፤ ይኸውም በእምነት የመንፈስን ተስፋ እንድንቀበል ነው።
ዘዳግም 28:1-68
ዘፍጥረት 26:1-35 , ዘፍጥረት 3:15
[15] በአንተና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ።”
ገላትያ 4:27-28
[27] እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “አንቺ የማትወልጅ መካን ሆይ፤ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፣ በእልልታ ጩኺ፤ ባል ካላት ይልቅ፣ የብቸኛዪቱ ልጆች በዝተዋልና።” [28] እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ እናንተም እንደ ይስሐቅ የተስፋው ቃል ልጆች ናችሁ።
ዮሐንስ 7:38
[38] በእኔ የሚያምን፣ መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።”
ዕብራውያን 11:3
[3] ዓለማት በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተፈጠሩ በእምነት እንረዳለን፤ ስለዚህ የሚታየው ነገር የተፈጠረው ከሚታየው እንዳልሆነ እንገነዘባለን።
ነህምያ 2:20
[20] እኔም፣ “የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛ ባሪያዎቹ እንደ ገና ሥራውን እንጀምራለን፤
ዮሐንስ 10:10
[10] ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።
መዝሙር 23:1
[1] እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም።
ዘኍልቍ 23:23
[23] በያዕቆብ ላይ የሚሠራ አስማት የለም፤ በእስራኤልም ላይ የሚሠራ ሟርት አይኖርም፤ ለያዕቆብና ለእስራኤል፣ ‘እግዚአብሔር ያደረገውን እዩ!’
You can find the stories about Baal am in Numbers from chapter 22-24
ማቴዎስ 6:33
[33] ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ፤ እነዚህም ሁሉ ይጨመሩላችኋል።
ቈላስይስ 3:2-3
[2] ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። [3] ሞታችኋልና፤ ሕይወታችሁም ከክርስቶስ ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ ተሰውሯልና፤
ምሳሌ 6:31
[31] በቤቱ ያለውን ሀብት ሁሉ የሚጠይቀው ቢሆንም፣ ከተያዘ ሰባት ዕጥፍ መክፈል አለበት።
ሮሜ 10:10
[10] የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና።
ፊልጵስዩስ 2:8
[8] ሰው ሆኖ ተገልጦም፣ ራሱን ዝቅ አደረገ፤ እስከ ሞት፣ ያውም በመስቀል ላይ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆነ።
ቈላስይስ 2:15
[15] የገዦችና የባለሥልጣናትንም ማዕርግ በመግፈፍ በመስቀሉ ድል ነሥቶ በአደባባይ እያዞራቸው እንዲታዩ አደረገ።
ዕብራውያን 9:11-12
[11] ክርስቶስ አሁን ስላሉት መልካም ነገሮች ሊቀ ካህናት ሆኖ በመጣ ጊዜ፣ በሰው እጅ ወዳልተሠራችው፣ ከዚህ ፍጥረት ወዳልሆነችው ታላቅና ፍጹም ድንኳን ገባ። [12] የገባውም የፍየልንና የጥጃዎችን ደም ይዞ አይደለም፤ ነገር ግን የዘላለም ቤዛነት ሊያስገኝ የራሱን ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገባ።
Переглядів: 1 167

Відео

Episode1 Locs, Tattoos , Christ...? Part [A]
Переглядів 2 тис.День тому
Straight Outta The Barn | Brought to you by Vox Christi Ministry Host :Biruk Zerihun | Guest: Getasetegn Bishaw Creative Team: Blen Tefera, Israel Samuel, Yishak Tefera and Rahel Meshesha Video Director: Henok Daniel Video Editor and Sound Engineer: Eyob Tefera Instagram: @straight_outta_da_barn Tiktok: @straight_outta_da_barn 0:00 Intro 01:08 Question: Dreads and tattoos are despised by the pr...
Wine Tasting - Episode Three (John 2) / ዮሐንስ ወንጌል 2 (ክፍል ሦስት)
Переглядів 203Рік тому
#winetasting #john2 #ዮሐንስ2 #straightouttathebarn Contact: 251 93 746 4855
Zacc and The Sycamore Tree - Episode two (LUKE 19) / የሉቃስ ወንጌል 19 ክፍል ሁለት (Zacc)
Переглядів 180Рік тому
#luke19 #የሉቃስወንጌል19 #ZaccandTheSycamoreTree Contact: 251 93 746 4855
The Lost Child - Episode One (Luke 15) / ክፍል አንድ (የሉቃስ ወንጌል:15)
Переглядів 355Рік тому
#Luke15 #የሉቃስወንጌል15 #thelostchild #straightouttathebarn Contact: 251 93 746 4855

КОМЕНТАРІ