- 45
- 328 819
እሙ ሙባረክ @mu mubark
Приєднався 6 лют 2024
#አሠላሙ አለይኩም :-እኳን ወደቻናላችን በሠላም መጡ ሰብሥክራይብ አርጉ አበርታቱኝ
Відео
🛑#የሱረቱል አል-ፋቲሃ ትርጉም ክፍል 2️⃣(ሁለት ) #shorts
Переглядів 91Місяць тому
🛑#የሱረቱል አል-ፋቲሃ ትርጉም ክፍል 2️⃣(ሁለት ) #shorts
🛑#ስደት Vs ኢልም!? #shorts #video @mumubarkእሙሙባረክ @sofi8983 @Kenubish34
Переглядів 77Місяць тому
🛑#ስደት Vs ኢልም!? #shorts #video @mumubarkእሙሙባረክ @sofi8983 @Kenubish34
አሰላምአለይኩምአለይኩምወራህመቱሌህወበረካቲእንደትነሻእንኬሰሐምመጣሺ😊❤😊❤❤😊😊❤❤
በረቺ
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 💐 🌺ብቸኛ ናችሁን??? . እንደዉ ከጎናችሁ ሰዉም የለም? ብታለቅሱ ለናንተ ሀዘን አፅናኝ ሰዉ የለም? ብትስቁም ደስታችሁን ተመልክቶ እሚደሰት የለም? በጭንቃቹ ሰዓት እሚዋያችሁ የተሰበረ ልባችሁን እሚጠግን ካጠገባችሁ የለም? ግና አስታዉሱ 🌹ዩኑስን ከአሳ ነባሪዉ ሆድ ዉስጥ ጥሪዉን የሰማዉ፣ዝም ካለች አንደበት ዉስጥ ህመሟን ሚያደምጠዉ ጌታ እርሱ ከደም ስሮቻችን በላይ ለኛ ቅርብ የሆነዉ እርሱ ሁሌም አለ። ባሮቼም ስለእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸዉ):- 🌹እኔ ቅርብ ነኝ።የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ግዜ እቀበለዋለሁ።ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ ፤ በኔም ይመኑ ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና። አል በቀራህ :186🌹💐💐🇪🇹🇪🇹🌹💐🌹🌹👍🥰👍👍 🌹አላህ ሆይ !! ጉዳዬንም ይሁን ደስታዬን በፍጡራን እጅ አታድርግብኝ ፤ ስብራቴን እና መተናነሴንም ከአንተ ውጪ አታድርግብኝ ❤️🩹🫶🌹🌹🌹🥰🥰🇪🇹🇪🇹🌺 🌹ደስታህንም ሆነ ፍላጎትህን ከሰዎች በር ላይ አትጠብቅ፣ የሰው በርም አትቆርቁር ፤ ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው ጌታህ ለደስታህ ፣ ለህልሞችህ እና ለጉዳይህም ብትጠራው ከደም ስሮችህ በላይ ቅርብ ነው ።🫶 🌺🌺🌺🌺👏👍👍🌺🥰 🌹የሚመጥን_ላንቺ ለማያልቀው ፍቅርሽ ለሚሞቀው ክንድሽ ካንቺ በላይ ለኔ ለሚያስበው ልብሽ ቀን በቀን በስስት ለሚቃኘኝ አይንሽ ተሰብሮ ላቆመኝ ወድቆ ለደገፈኝ እኔን ለመገንባት ለናድሺው ስብዕና ውለታ ልመልስ አልልም በጭራሽ አልችለውምና ምንም እንኳን ብሳን ማሰብ ማገናዘብ ልመልስ አልልም ፍቅርሽን በገንዘብ ቀና ብዬ እንድሄድ 🌹ለታጠፈው አካል ምድርን ብበረብር ከቶስ ምን ይገኛል በሀሩር በውርጩ ለወየበው ገላ ከመጎስቆል ንዳድ ለሆነኝ ከለላ ማጣቴን ሊገስፅ ለሻከረው መዳፍ አለው ወይ መካሻ ከዚች አለም ደጃፍ⁉️ 🌹 በፍፁም‼️ አይኖርም በጭራሽ ውድ ቢሆን እንኳን ባንቺ ፊት ነው 'ርካሽ ምንም እንኳን ባይኖር የሚሆን ለክብርሽ ነፍፍፍ……አመት ኑሪልኝ ወድሻለው ልጅሽ 🥰 #የኔ_ውድ_እናት_እወድሻለው❤️🔥 🌹🌹🥰🥰🥰🥰🌺🇪🇹👍 💐 🌹🌹...✍ሰው መሆን በራሱ ፈተና ነው ካልጎበዝሽ የምቶድቂበት ሴት ስቶኝ ደሞ ይብሳል አንቺ ወደድሽም ጠላሽም ሁለት ፈተና አለብሽ የሰውነትና የሴትነት የሁለቱንም ፈተና አልፈሽ ከተገኘሽ ጀግኒት ነሽ ለመውደቅ ብዙ ምክንያት ይኖርሻል ነገር ግን ለመነሳት አንድ ምክንያት ካለሽ ድል ትነሻለሽ:: ጠንክሪ ውዷ ✌️ 💐💐💐💐🇪🇹🥰🥰🥰🌺 💐የትናንቱን ወንጀላችንን ሳንረሳ፣ የምሽቱ ኃጢታችን ሳይደርቅ ዛሬም በማለዳ ተነስተን ሌላ የምንጀምረው ነገርስ። አላህ ሆይ!አልፋታ ብሎ ዕድሜ ልካችንን የሚከታተለንን ጥፋታችንን ቁረጥ። ኃጢአቱ አብሮት ያልተነሳ ሰው ምንኛ ታደለ!ለንፁህ ተውበት አድለን - ያ ረብ።👍🇪🇹 🌺🌺💐💐💐🥰 💐🙌 #እንዘጋጅ_1 ሻዕባን....የአመት ስራች ወደ አላህ የሚወጣበት ወር ነው☺️ የሁላችንም ስራ ወደ አላህ ሲወጣ..... የተጣሉ ሰዎች ስራ ግን....... እስኪታረቁና እስኪስማሙ...ሰማይ ላይ ተንጠልጥሎ ይቀራል🥺 እስኪ እንዋደድ.... ይቅር እንባባል..... ሁሉንም ረስተን..... የኋላውን ዘንግተን.....🌹 ከፊታችን ያለውን ወርቃማ ወር ከጥላቻና ከምቀኝነት በፀዳ ልብ እንቀበለው 🤗 የጌታችንን ይቅርታን ለማግኘት... እርስ በርስ ይቅር እንባባል! {وَلْيَعْفُوا وَلْيَصْفَحُوا ۗ أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌይቅርታም ያድርጉ፡፡🌹(ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡" [ሱረቱ ኑር:22] አላህ ሻዕባንን 🌹በመልካም ስራ ይባርክልን🤲 ረመዳንንም በኢማን በአማን በሰላም ጀሊሉ ያድርሰን🤲 ደርሰውም ከሚጠቀሙ ያድርገን🤲 #ሻዕባን_1_1445 አላህ ይውደዳችሁ ❤️ 🇪🇹👍👍💐💐💐💐 🌟🌙🌙🌟❥::ምርጥ ጓደኛ:::❥ ☞ከጓደኛ ምርጡ ማነው? ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በማለት መለሱ " አላህን እንድትፈራ የሚያስታውስህ መልካም ሲሰራ ስታየው ተግባሩን የምትከተል ለችግርህ ስትጠራው የሚደርስልህ ነው አሉ አላህ ጥሩ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን። ሸግዬ እሁድ ተመኘሁላቹህ 🤌🤌 🌹🌹🌹🌹
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 💐 🌹🍁ሠው ከንቱ ነው። ሲታይ ከማያምር ፈሳሺ ይፈጠራል። በሆዱ ሰገራ የተለያዩ ቆሻሻወች ተሸክሞ ይዞራል 🍁ነገ ይሞትና ጀናዛው ይሸታል!! እንደት በዚህ መሀል ውበት አለኝ ብሎ በመልኩ ይኮራል! 🍁ቁንጅናም ይጠፋል ውበትም ይረግፋል 🌹ማንነት ተረስቶ ከአፈር ስር ይተኛል ያወፍራም ሰውነት አፈር ይበላዋል ድቅቅብሎ አጥንቱ ይቀራል !! አጅሬ ሞት እያለ ምን ያስደስተሀል ለጨለማው ቤትህ ምን አዘጋጅተሀል!?🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🌺🌺🌺 🌹~ጌታዬ ሆይ! የቂያም ቀን ደርሶ ከማልቀሴ በፊት ዛሬ ባንተ ፍራቻ የምታለቅስ ዐይን ስጠኝ፤ • ያ ቀን ተከስቶ ከመቆጨቴ በፊት ዛሬ አስተዋይ ልቦና አውርሠኝ፤ • የቂያም ቀን እውን ሆኖ ከመባነኔ በፊት ዛሬ ተዘናግቼ ካለሁበት ሁኔታ ቀስቅሰኝ። • አምላካችን ሆይ! ንፁሃንን ብቻ እንጂ የማትቀበል ከሆነ ለእኛስ 🌹 ለቆሸሹት ማን አለልን!፤ • አሳማሪዎችን እንጂ የሚያበላሹትን የማትሰማ ከሆነ ለኛስ አጥፊዎቹስ ማን ይድረስልን!። • ጌታችን ሆይ! ጥፋት ብንፈጽምም አንተን መታዘዝ እንወዳለን። • የተለያዩ በርካታ ወንጀሎችን ብንፈጽምም ባንተ ማመፅን እንጠላለን። 🌹 • ወደ ጀነት ሊያስገባን የሚችል በቂ የሆነ መልካም ስራ ባይኖረንም ጀነትን ስጠን። • እንደ ክፉ ሥራችን ብዛት የሚገባን ቦታ ጀሀነም ቢሆንም ከጀሀነም ጠብቀን፡ አርቀን።🌹🌹🌹 👍👍👍👍 🌺 እናንተ የአላህ ባሮች! ዱንያ እንዲህ ናት! - የመተላለፊያው አገር እንጂ ዘላለማዊ ቤት አይደለችም። ጅማሮዋ ችግርና መከራ ናት ፣ ፍፃሜዋም ጥፋት፣ ሐላሏ ሒሳብ አለበት ፣ ሀራምዋም ቅጣት ነው ። በርሷ የተብቃቃ ፈተና ይፈተናል። ድሀ ለሆነ ሰው የሀዘን ምንጭ ናት። እርሷ ወላሂ! ወቢላሂ! ወተላሂ! ከመቀነስ 🌹በቀር ለማንንም አትሞላም፣ ለማንም ሰፊ አትሆንም… ጥበትን እንጂ አላስተናገደችም፣ ከማሳዘን በቀር ማንንም አታስደሰትም፣ ከማልቀስ በቀር እምብዛም አታስቅም፣ ምንም ያህል ትልቅ ብትሆን ትንሽ ናት! ምንም ያህል ረጅም ብትሆን አጭር ነች። ዱንያ ማለት አላህ በቁርኣኑ እንደገለፃት ናት! “ቅርቢቱ ሕይወት ጨዋታና 🌹ዛዛታ፣ ማጌጫም፣ በመካከላችሁም መፎካከሪያ፣ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መፎካከሪያ ብቻ መሆንዋን እወቁ፡፡” (አልሀዲድ:20) ታዲያ እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! አስተውሉ!ምንም ያህል ጌጥ ፣ ጉራ እና በንብረት ብዛት ፉክክር ቢቀድማት ዞሮ ዞሮ ማሳረጊያዋ ወደ ቢጫነት(መጠውለግ) እና ፍርስራሽ ነው። ነብያችን -🌹 የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና - ስለ እሷ እንደተናገሩት ። "ዱንያ በትንኝ ክንፍ ከአላህ ጋር ብትስተካከል ኖሮ ለካፊር ከእርሷ አንድ ጉንጭ ውሃ ባላጠጣው ነበር" (ቲርሚዚ ዘግበውታል) ከሸይኽ ስዑድ ሹረም ኹጥባ የተወሰደ🌹🌹💐🌺👍🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 መልካም ጁማ🌹💐 🌹👍🇪🇹🌹🌹🌹🌹 🎀🪄BISMILLAH🪄🎀 አላህ ሱ.ወ እንዲህ ይላል፦አላህ በ ፍቃዱ ወደ ጀነት እና ወደ ማሀርታ ይጠራል፣ህግጋቱንም ለሰዎች ይገልፃል፣እነርሱ ሊመሩዐይከጀላል እና። አላህ ጥራት ይገባው።አላህ ወደ ጀነት ይጠራሀል፣ወደ ምህረት፣ወደ ተውባ..... ይህን በር ትተዎለህ? ሰዎች ወደ ስሜት ይጠሩሀል፣ወደ ክፋት፣አንተ በትጋት ፈጥነህ ወደነሱ ትሄዳለህ!!!!!!! አእምሮህ የት ነው አንተ የ አላህ ባርያ???? እእምሮሽ የት ነው አንቺ የ አላህ ባርያ????? ስለዚህ እንደሚባለው ኳሷ በናንተ እስቴዲዮም ውስጥ ናት።ዛሬ ኳሷ እስታዴይመህ ውስጥ ናት።ከ አላህ ሱ.ወ እዝነት ቀጥሎ እጣ ፈንታህን የምትወስነው አንተ ነህ።ስለዚ አህባቢ ወደ አላህ እንሽሽ። 🥀መልካም የዒባዳ ቀን🥀 t.me/+e8Yjfr8O7_0yODI0 ኮሜንት ላይ ክፋችና አንብብ🌹🌹🌹 ዑዝር ፈልጉለት አቡ ቁለማህ አል-ጂርሚ አንጋፋ ታቢዒይ የታወቁ ኢማምና ዳኛ ነበሩ።በአንድ ወቅት ኹጥባ ሲያደርጉ እንዲህ የሚል ምክር ሰጡ።"ስለ ወንድማችሁ ደስ የማይል ነገር (መጥፎ ነገር) ብትሰሙ በተቻላቹ መጠን ዑዝር አፈላልጉለት።ዑዝር ልታገኙለት ካልቻላችሁም ይህ ወንድሜ ምናልባት እኔ የማላውቀው ወይም ያልደረስኩበት ዑዝር ይኖረዋል ብላችሁ አስቡ።" እኛ የት ነው ያለነው😔?እንኳን መጥፎ ሰርቶ ይቅር እና ስለሰው ጥሩ ብንሰማ እንኳን በመጥፎ እንተረጉማለን።በጥሩ ለመተርጎም እራሱ ጊዜ የለንም። "እነዚያ በነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ፥ለነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው።"(አል-ኑር፡19) ስንቶቻችን ነን መጥፎ ወሬ ማስፍፍት እንደሌለብን አላህ እንዳዘዘን የምናውቀው?ለነገሩ ብናውቅስ ሳናውቅ ከምናጠፋው አውቀን የምናጠፋው ይበልጣል እኮ😔 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ከጥርጣሬ ከፊሉ ሃጢያት ነው።"(አል ሁጁራት፡12) አላህ በዚህ አንቀፅ ያለን ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ነው።አላህ ያዘዛቸውን ከሚተገብሩ፤ አማኞችን ከማይበድሉ፤ከሀራም ነገሮች ከሚርቁ፤ወደ ኸይር መንገድ ከሚጓዙ ያድርገን አሚን🤲🤲
አሠላምአልኩምያጀመአ
🌹አሰላማሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ 🌹 አንድ ሴት ባሏ ከውጭ ሲገባ ፊቱ ላይ ድካምና ትካዜን ታስተውላለች🧕ምነው ሁቢ ምን ሆንክብኝ?👨💼ዛሬ አስደንጋጭ ዜና ሰማሁ🧕አስጨነከኝኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ!👨💼የሀገሩ መንግስትኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጅ አወጀ🧕ውይ!ለዚህ ነው እንዴ የምትጨነቀው 🌹አላህኮ ለጂሀድ መርጦህ ነው.....😁©አንተስ ከምትገደልብኝ አግባ የምትለዋን ይወፍቃችሁ😕ወላሁ አእለም❗️🌹🌹🌹👍🌹 🌹🌹ልጅ እያላችሁ ወላጆቻችሁ እንዳታደርጉት የሚከለክሏችሁን ነገር ቆይ ብቻ ልደግ እንጂ እንደፈለኩ አደርገዋለሁ ያላችሁትን ነገር ስታድጉ ተሳክቶላችሁ አደረጋችሁት ?🌹 አልሀምዱሊላህ እኔ ተሳክቶልኛል ጠዋት 3 ማታ 3 ከረሜላ🤭 ያለማንም ከልካይ.... የምትፈልጉትን ተመኙ በአላህ ፈቃድ ይሳካል😁🌹🌹👍🥰 🌹🌹. ፨የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ 😍 ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት ካራሯጥካት ታመልጥሃለች ⇘ በእርጋታ ከተቀመጥክ ደግሞ ምናልባትም እጆችህ ላይ ልታርፍ ትችላለች ።👍👍🌹🌹🌹🌺 🌹" አንቺ እኔን አገባሽ ማለት .... " ሲል አላስጨረሰችዉም " ዱንያ አኼራዬም ተስተካከለ ማለት ነዉ !" አለችዉ ። " አላማሽ ምንድነዉ ?" አላት በረጋና በለሰለሰ ድምፅ " በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ ... ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማዉራት ... ሷሊህ የሆኑ ልጆች መዉለድ ...🌹 ሁልጊዜ ከፈገግታህና ከስኬትህ ጀርባ መሆን ... የምትወደዉንና የምትጠላዉን ነገር 🌹 በኋላ አንተን ሁልጊዜ ማስደሰት ! በኋላም ጀነት ገብቼ ድጋሚ ያንተ ሚስት መሆን " አለችዉ ❤️❤️ 🌹🥀 አንዳንዴ…ይቅርታ የምታደርግላቸው ግን ደግሞ ስብራቱን የማትረሳላቸው ሰዎች አሉ። እነሱን ማየት የሚፈጥርብህ መጥፎ ስሜት ስላለ ይቅር ብያችኋላሁ ባይሆን ግን እንዳላያችሁ እሻለሁ የምትላቸውም አሉ። ልክ ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) 🌹የአጎታቸውን ገዳይ ወህሽዪን(ረድየሏሁ ዐንሁን) ይቅርታ አድርገውለት«ምናለ ፊትህን ዞር ብታደርግልኝ!» እንዳሉት።👍👍🌺🌺🌺 🌹🌹🥀 ያጠፋሁት ለከት የለሽ... ወዳንተ እንጂ ወዴት ልሸሽ?,,, ያጎደልኩት ስፍር አልባ.. ከበርህ ፊት ቆሜ ላንባ😢,,, ስብራቴ ጠጋኝ ብሏል... ማንነቴ እጅግ ከፍቷል... ረሂሙ🤲... እኔነቴ ከምህረትህ ስፍር ይሻል 🥺,,,🌹🌺🌺🌺🌺🌺 🌹ሴት ልጅ ደስ ያላት ቀን ዝም የሚያስብላት የለም፣ ስትለፈልፍ ነው የምትዉለው፣ ሲከፋት አንዲትም ቃል ትንፍሽ አትልም። "ታውራልህ አታስከፋት" ይላል የዛሬው መልዕክት ።🌺🌺🌺💐 🌹የሰው ልጅ በስሌት የሚጓዝ ፍጡር ነው ...የሚናገረው መናገር ከፈለገው ጥቂቱን..የሚጠይቀው መጠየቅ ከሚፈልገው ጥቂቱን...🌹የሚያሳየው ካለው ጥቂቱን ነው ። ይህ ማለት ከሱነቱ ጥቂቱን ነው ቆርሶ ወደገሀዱ የሚጥለው ....ታድያ እንዴት አንድን ሰው እናውቀዋለን ለማለት እንደፍራለን ? ላ ሁሉም ሌላ ሰው ነው!🌹🌺🌺💐💐💐💐 🌹ዛሬ እሰኪ በጣም ምርጥ ያልኳቸዉን የኢማሙ ሻፊዒ ግጥም ልጋብዛችሁ ... (1) አንድን ሰዉ ስለወደድከዉ ብቻ ሊወድህ አይችልም ስለፈለከዉም ብቻ ሊፈልግህ 🌹አይችልም ልብህን ንፁህ ያደረክለት ሰዉ ሁሉ ልቡን ንፁህ ሊያደርግልህ አይችልም (2) ለሚቀርበኝ ሰዉ ሁሉ ዉዴታዬ 🌹🌹 ለሚርቀኝ ሰዉ ደግሞ የመራቅን ጥግ አሳየዋለዉ !🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹 🌹✍️.............. አንዳንድ በስዴት የሚኖሩ እህቶች እራሳቼውን እንደ ሻማ እያቀለጡ ለሠው ያበራሉ። አይገርምም ደግሞ እኮ አንዳንድ ሠዎች እንደ ሞኝ ይቆጥሯታል ደግሞ የአረብ አገር ሴት ይላሉ ። ንቂ እህቴ አው እውነታቼውን ነው እንደሳቡን ስለምንሳብ ነው ይሄን ያሉን ። 🌹 የዋህነት አታብዥ።የዋህነታችን ጥሩ ሁኖ ሳለ ከልክ በላይ ሲሆን እንጓዳለን የሆነ ነገር ተፈጠረ ይባል ግሩፕ ይከፈት ማን ከፈተው ? እውነት ለተከፈተው አላማ ይውላል የሚለውን አናጣራም ብቻ መዋጮ ይባል ብር ባይኖር ያለንን ሀብል አውጥተን ይጫረት እንላለን ሆ እህቴ እያስተዋልን እንጅ 🌹 #ስንሠጥም በልክ ይሁን በእርግጥ መስጠት አያጓድልም ግን በልክ ይሁን እኛም እኮ ለመቀየር ነው የሄድነው ቅድሚያ መስጠት ካለብን #ከቤተሠባችን እንጀምር የተቼገረ ቤተሠብ የለሽም እንዴ ስንት ሁነው ተሠቃይተው ያሳደጉን እያሉ በሚድያ ለጮኸ 🌹 ምንነቱ ለማይታወቅ ተቼገርን ይሄን እናድርግ ስላለ ብቻ አንበትን ➤ #ስንሠራ ላገኘንው ስንሠጥ ቆይተን አንድ ቀን አገር ገብተን ምንም ሳይኖረን የቤተሠብ ጥገኛ እንሆናለን ዳግም እንሠደዳለን ለራሳችንም እያሠብን እንጄ ኡኽቲ እንዴ የራሳችንን ህይውት መኖር አንፈልግም እንዴ ሁልግዜ #የሠው አኗኗሪ ኧረ ልብ ይኑረን ➤ግን ማስተዋል ያለብን ነገር ቢኖር መጀመሪያ ማንን መርዳት እንዳለብን ማውቅ አለብን ➤እድሜያችንን እያቃጠልን 🌹 ለራሳችን ምን አለን የሚለውን መጠየቅ አለብን ? ➤አብዛሀኛው እህቶች አረብ አገር አስራ ምናምን አመት ሠርተው አገር ገብተው ዳግም ስዴት ይመጣሉ ምን ሁነው ነው አናስብም እንዴ የሠሩትን በአግባብ ስላላደረጉት ስለዚህ እያሠብን የወጣንበትን አላማ አንርሳ❤❤❤❤🌺🌹🥰🇪🇹👏🤲👍አመሰግናለሁ ❤አላህ መልካም ስራ ከምሰሩት ያድርገን ❤❤❤❤
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ 🌹 .✍ ከአንገት እንጂ ከአንጀት የሚያወራ ቁምነገረኛ በጠፋበት በዚ ዘመን ፤ ከአንተ ጋር ቃል ገብቶ ከሌላ ጋር ዘወር 🌹ብሎ የሚደራደር በሞላበት በዚ ጊዜ፤ መጣሁ ብሎ ቀረሁ እኮ ማለት እጅግ ተራ በሆነበት በዚ ወቅት ፤ መልካም እሴቶች እየተሸረሸሩ ባሉበት ዘመን ከማንም ምንም አትጠብቁ ህይወታችሁን ቀጥ አድርጋችሁ ለራሳችሁ ኑሩ እንጂ ወደ ሰዎች ብዙ አትመልከቱ.. ማንንም አትጠብቁ ፣ ከማንም አትጠብቁ ብዙዎችን ወደ ኋላ ያስቀረን 🌹 መጠበቅ ነው.... መጠበቅ ያደኸያል ፤መጠበቅ ከሰው ያስከጅላል ፤ መጠበቅ አላህን ያስረሳል ፤መጠበቅ ያሰንፋል፤ ልብን ያንጠለጥላል፤ ሞራልን ይሰብራል ...አንዳንድ ጊዜ መጠበቅ መልካም ቢሆንም ግና ፍፁም በሆነ መልኩ ሰው ላይ በመደገፍ መሆን የለበትም።🌹🌹🌹 🌺🌺🌺👍👍🇪🇹🌹👍 አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️ ▬ ▬ ▬ 🌹በድጋም የቀረበ🇪🇹 ▬ ▬ ▬ ▬ ✍የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡ || ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) 🌹ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን... * እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:- «አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል። ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት 🌹በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል። : ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ 🌹በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ። : እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል... ሃሃሃ! ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ 🌹 (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው... : ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ...🌹 (ያዝ እንግዲህ¡) በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው። ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት። ሃሃ! : ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው ሰይጠይቁ ገና 🌹ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት። ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ። ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል። ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው። 🌹 እህእ! : ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ። ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ። ይህ የተኛው ሰውዬ 🌹ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ። : ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም። ኢማሙ (አሰጋጁም) 🌹ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም። : አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ 🌹 ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ። እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ። ሃሃሃ!፣ : ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው 🌹 መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ። በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...» ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ።🌹🇪🇹👍👍🌹🥰🥰🌺
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እኳንደህናመጣሽ ዉዴ በጣም ደስሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርችልኝ አገራችንን አላህ ሠላም ያርግለን💚💛❤💚💛❤
ሠላምሠላም እደት ነሽ አረፍ ቆይታ ነበረ በረቺ
የላይብ ቢደወ ዘይሪኚ የኔ ዉድ አሠላም አለይኩም ወሪህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ፊኪ እደት ነሽ የኔ ልዩ ማሽ አላህህህህህህህህህህ አረፍ ቆይታ ነበረ ማሬዋ በረቺልኚ የኔ ቅመም ዋዉ
እሽ
እሙየአሰላሙወአለይኩምእህቴ❤❤❤❤❤አላህመጨሻቺንንያሳምርልን ያአላህ አደራየኔጌታ😢😢😢😢😢
ደምሪኝ ድምርኩሺ🎉🎉
ሰብ ማልሽ
አሠለሙ አለይኩም
ሰላም እሙዬ ሰብ መልሽልኝ❤
ማሻ አላህ ሰብ መልሺ ውዴ
አሳለሙ አለይኩም አህለን ዋሳህለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የኔ ዉድ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርችልኝ አገራችንን አላህ ሠላም ያርግለን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴዋ እኮንሰላም መጣሽ በጣምደስየሚል ቆይታነበር በርች ሰላም እና ፍቅርለሀገራችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰምተንም እምንጠቀማ አላህ ያርገን በርችልኝ ቀጤበት ውዳገረ ልጅ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ አብሽሪ ማሬ❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያረብ አሏህ በሰላም በደስታ ለሀገርሽ ያብቃሽ ያረብ ከቤተሰቦች ያገናኝሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ከዘረኝነት ያላቀን ያረብ በርችልኝ ጎበዝ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ወሣህለን የኔ ውድ እህት ጠክሪልኝ
አህለን
በርችልኝ የኔ ውድ እህት❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ አይቻለሁእ
በርችልኝ ውዷ ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እንደማይሺ ተስፋ አለኝ ላይክ ሸር አድርጉ ባለሺበት አልላህ ይጠብቅሺ ውዴ ❤🎉🎉🎉🎉
እሙመልሽሰብ
🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋 بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ ❤️.........🐪#የግመሏ_ፍቅር 🐪........ ስሟ " ቀስዋእ " ትባላለች ስያሜዋን ያገኘችው የጆሮዋ ጫፍ በጥቂቱ የተቆረጠ በመሆኑ ምክንያት ነው። ውልደቷ የ በኒ ቁሸይሽ ጎሳ መንደር ነው። በጥቁርና በነጭ መልኮች መካከል (ወደ ነጭ ያደላች) ግመል ናት። በጥንካሬዋ፥በፍጥነቷ፥በቅልጥፍናዋና በትጋቷ 🌹ወደር ያልተገኘላት፤ በሠይዲና አቡበከር ለረሱል ﷺ የቀረበች ስጦታ ታዛዥ ግመል ናት። አንድም ግመል በፍጥነት ቀድሞት አያውቅም . . . . #ከዕለታት በአንዱ ቀን የአንድ አዕራቢይ ግመል የረሱሉል አሚንን ግመል ቀድማ ከፊት ፈረጠጠች። ግርምት ተፈጠረ፤አንድም ግመል ቀድሟት አያውቅም። በቅልጥፍና 🌹 የሚግደራደራት አካል በመፈጠሩ ሁሉም አፈጠጠ። ነብዩምﷺ እንዲህ አሉ:- «አላህ ይህንን ደንግጓል ፤ በዱንያ ላይ አንድም ነገር ከፍ አይልም በአንፃሩ ጊዜውን ጠብቆ ዝቅ የሚል ቢሆን እንጂ !!» #ይህቺው የረሱል ግመል ከህልፈታቸው በኋላ ፍፁም ጤናዋ ራቃት ፤ ማንንም በጀርባዋ ለመሸከም፥ ማንንም ለማጓጓዝ 🌹 ፍቃደኛ አልሆን አለች። በሀዘን ኩርምት፥ ጭምት አለች። ከሞቱ በኋላ እህል ውሀ መቅመስ አልቻለችም። ለአንድ ወር ያህል አፏን ከምግብና ከእህል ከልክላ ሠነበተች። እጅግ ከማልቀሷ ብዛት ሁለት አይኖቿ ታወሩ መገን ፍቅር!! #ወዳጄ እያነገርኩህ ያለሁት ስለ ሚስቶቻቸው አልያም ስለ ባልደረቦቻቸው አይደለም፤ 🌹ቀስዋእ ስለተባለችው የነብዩ ﷺ ግመል ነው ይህም ብቻ አይደለም በሀዘን ፥በለቅሶ ፥በረሀብ፥ በጥማት ብዛት ተቆሳቁላ "ያለ ረሱል ﷺ ህይወት ለምኔ!" በማለት በ 14 ዓመቷ በናፍቆት 🌹 እንደተንገበገበች ይህቺን ጠፊ አለም ተሠናበተች!! #ረሱል ﷺ ግመሏ ላይ ቁጭ ብለው #ጀነትን አስከፍተው ይገባሉ ይህቺው ግመል ቀስዋእ ናት. 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰👍 🌹🌹════• | •════ [] ኢላሂ ማረኝ [] ════• | •════ ወጀሌ አመዘነ እኔስ እዚው እያለሁኝ፣ አፈር ሳይጭኑብኝ እኔው ለራሴ አዘንኩኝ ሰዎች ሲገዙክ እኔ እንቢተኛ ሖንኩኝ፣ በቃላቸው ሲኖሩ እኔግን እየጣስኩኝ፣ ወንጀሌማ ገዝፎ ለኔው አስፈራራኝ፣ ምላሴን አርቄ ኽ ከይር ከመናገር፣ ትንሽ ትልቅ አልችልም 🌹 ስንቱን አስከፋሑኝ፣ አይኔም አይታረምም ሀራም ከመጎብኘት፣ እጄም አያርፍም መጥፎውን ከመንካት፣ እግሬም አለመደም ወደ ጥሩ መምራት፣ ምላሴም አለመደች ለሰው ልጅ ክፉናት፣ የልብሴ ጠረን ማይስማማ በሆነበት፣ ምቀባው ሽቶ ስንቱን አማልለኩት ፣ የፊቴ ፈገግታ ስንቱን ጎዳሁበት፣ እስቲ ምን ይሑን የኔ ማንነት፣ ሁሌ በወንጀል 🌹 እንደ ዋኘሁኝ ፣ ይባስ እንጂ አላልኩም ይብቃኝ፣ አንድም ቀን አልቀረብኩ ጌታዬ እንዲረዳኝ፣ ከሱማ ከራኩኝ እጅግ ቆይቻለሑ፣ ይነጋል ይመሻል እድሜዬንም ገፋሁ፣ ሳአቱም ረፈደ ቀናቱም አለቀ አጀሌ ቢደርስ፣ ምን ይውጠኛል ወደ ኢላሒ ልመለስ፣ ገዝፎ ቢታየኝ የወንጀሌ ብዛት ፣ አሁን ይሁን ማታ እኔ ምን አውቄ ፣ በዛ ድቅድቅ 🌹ጭለማ ስራዬን ሲመዘን፣ ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ እኔስ ዝም አልል፣ አላውቅም አልል፣ ስራዬንስ አውቃለሁ እኔማ ጠንቅቄ፣ አጀሌም ደርሶ እንደሆን ሑሉንም እርቄ፣ ልነሳ ከተኛሁበት ላዘጋጅ ስንቄ፣ ልንቃ ከተኛሁበት ልገዛው ጌታዬን፣ ኢላሂ እሻለሑ ምህረትክን፣ ላጠፋሁት ጥፋት ለከመርኩት ወንጀልን፣ ኢላሂ ማረኝ!!! ተጸጽቼ መጥቻለሑ 🌹አላህ ሆይ ማረኝ ብያለሁ፣ እጆቼም በጥሩ ኸይር ስራ አሰማራለሑ፣ ምላሴን በኸይር ንግግር አስራታለሑ፣ አይኖቼን በቁርአን አሳርፋታለሑ፣ እርምጃዬን ወደ ውቡ አቀናለሁ፣ ጆሮዬን ቁርአን ና ሀዲስ አሰማዋለሑ፣ ማረኝ ተጸጽቼ ወዳንተው መጥቻለሁ፣ 🌹 ጌታዬ ሆይ ምህረትክን እሻለሑ፣ ተጸጽቼ እደጃፍክ ቆሜያለሑ፣ ኢላሂ 😔 ምህረትክን ለግሰን! !!!! 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 አሚንን ያረብ ያአሏህ ያረሕማን ያኢላሂ በእዝነት አይንክ እየን ያረብ ያአላህ 😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🍃 መልካም ጁማ 💕 💕
መሸአላ🎉🎉🎉
እሙየ እንኳን ደና መጣሺ ማማየ በርችልኝ ሀያቲ❤❤❤❤❤🎉
🎉🎉🎉🎉🎉እሙየአሰላመወአለይኩምማማየእደትነሺበርቺአላሆቀጥተኛዉንመንገዲይምራንያርቢ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ እህቴ በርች ሰብ አድርጌሻለሁ🎉🎉🎉❤❤
ማሻአላህ❤❤
መልሺ ማር
አላም አለይከም ወራህመቱላ ወበረካት ሠብ አረጊኝ በዚህ
Wow great
ማሻአላህ አለይኪ ሙሉውን እሰመዋለሁ ኢሻአላህ ይሄ ግሩፕ ነበረኝ ግን ወጥቻለሁ ስልኬ እየሞላብኝ አሁን ከየት ላግፕው ማሻአላህ ረጅም እድሜ ለኡስታዜ ግን ቻናል አላው እንዴ መከታተል እፈልጋለሁ
Good what
?
በርቺልኝ አሪፍ ትምርት ነው 🙏🙏🙏
🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀 { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🙋♀️🤷♀️ 🧕🧕አንገብጋቢ_መልእክት_ለሙስሊም_እህቶች🧕🧕 💚ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የባልን መደሰት ጀነት ለመግባት መስፈርት አድርገውታል፡፡የባል ሀቅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💘 በተከበረዉ ሀዲሳቸዉ እንድህ ይላሉ፦🌹 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ^لَوْ كُنْتُ آمِرًا أحَدًا أنْ يَسْجُدَ لأحَدٍ لأمَرْتُ المَرأةَ أنْ تَسْجُدَ لزَوجِهَا)). رواه الترمذي،^ وَقالَ (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ) ፍጡር ለፍጡር መስገድ ቢችል ኖሮ ሴት 🌹 ልጅ ለባሏ እንድትሰግድ ባዘዝኳት ነበር፡፡ሀዲሱን ቲርሚዝይ ሲዘግቡት ሀሰኑን ሶሂህ ብለዉታልም፡፡አሏሁ አክበር !እህቴ ምን ያክል የባልሽን ሀቅ እየተወጣሽ ይሆን?ያላገባሽ እህቴስ ለወደፊት ምን ያክል ዝግጁ ነሽ?? ልብ_በይ_እህቴ_የባል_ሀቅ_ምን_ያክል_ከባድ እንደሆነ! ከስራ ሲመጣ በፈገግታ😊 አምረሽ ተውበሽ ተቀበይው 🌹እንጂ ፊትሽን አኮሳትረሽ የበርበሬና የሽሮ እቃ ካካታ አታሰሚው፤ በርበሬ አለቀ ሽሮ የለም እያልሽ አታስጨንቂው። ባልሽ እኮ ግማሽ አካልሽ ነው። ኡኽቲ_ታውቂያለሽ!!!አባትሽ፤ ወንድምሽ፤ሊወዱሽ ሊሳሱልሽ ይችላሉ ግን ባልሽ ከነሱ የበለጠ ብዙ ነገር ያደርግልሻል። የልጆችሽ አባት፣ የአንቺነትሽ መኩሪያ፣ ግማሽ አካልሽና 🌹የገመናሽ ሸፋኝ ነው።ይህ ባልሽ ነውና ሃቁን ጠብቂለት ምቾት እንጂ ውጋት አትሁኙበት። እንዲኮራ አድርጊው ቃሉን ጠብቂ❗️ አንቺ የረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላምን💘ፈለግ የምትከተይ ከሆነ ጀነት መግባት ከፈለግሽ ባልሽን አደራ!አደራ!አደራ! ♥️የአሏህ መልክተኛ ረሱሉና ሙሀመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ባሏ በርሷ የተደሰተ 🌹ሆኖ የሞተች ሴት ጀነት ገባች ብለዋል፡፡ ውድ_እህቴ_ታዲያ_ይህን እድል_አትፈልጊምን?? አሏህ በወሬ ሳይሆን በተግባር የምንሰራ ያድርገን! መልካሙን_ተመኘሁላችሁ_ላገባችሁት_መልካም_የትዳር_ዘመን_ያላገባን_ደግሞ አሏህ_ምርጡን ይወፍቀን💘 መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ውዶቼ🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺👍👍👍👍👍🧕🧔💑 🌹✍…… አሳ እና ወፍ በአንድ አጋጣሚ ደን በሸፈነው በሐይቅ ዳርቻ አሳና ወፊቷ ተጫጩ ለፍቅር ለመመስረት አቻ ተስማምተው ነበረ ግና የት ይኑሩ ውሃ ለወፍ አይሆን ለአሳም አየሩ ልክ እንደ አሳዋ… ውሃ ውስጥ ለመኖ አይቻላትም ወፍ አሳውም ቢሆን… ተፈጥሮ አላደለው በአየር እንዲከንፍ ቦታቸውን ጥለው… አንድ ላይ ለመሆን 🌹 ምን ያህል ቢጥሩ ያንደኛው መኖሪያ… ለሌላው መጥፊያ ነው ላንድ ቀን አይኖሩ አራምባና ቆቦ… እንዳሉት ነው መቼም አበው በተረቱ ፈፅሞ አንድ አይደሉ … ታዲያ እንዴትስ ብለው ጎጆ ይመስርቱ አንዳንዴ…… ሰውም እንደዚሁ ባልተፈጠረበት የራሱ ባልሆነ ይኖራል ሲኳትን 🍓 ላያፈራ ጊዜ እያባከነ ቦታውን በመልቀቅ… የራሱ ያልሆነን ለማግኘት ሲቃጣ ስንቱ ምስኪን ይሁን… እንደ አሳዎቹ ሂወቱን የሚያጣ? ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته مبارك اهلا وسهلا نورتي حبيبتي كيف حالك طيبه الحمد لله بخير احسنت
በትክክል ሳህ
ማሻአላህ ጥሩነው አብሽሪ
ማሻአላህ በርች
ማሻሏህ ጎበዝ በርች ወድ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳንሰላምመጣሽ በርቺ ሰብመለስኩ እህቴ
ሰላም እህት በርቺ Etu Show Negn