Aleazar Yibabe
Aleazar Yibabe
  • 6
  • 45 571

Відео

Teklu Temesgen interview with Pastor Aleazar Yibabe part 1
Переглядів 1,4 тис.6 років тому
Teklu Temesgen interview with Pastor Aleazar Yibabe part 1
For the battle is not yours, but God's: ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው። pastor Alazar Yibabe
Переглядів 22 тис.6 років тому
For the battle is not yours, but God's: ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው። pastor Alazar Yibabe
Live for the purpose you were created for
Переглядів 8 тис.7 років тому
Live for the purpose you were created for
In difficult times, the Lord will go before you
Переглядів 3,6 тис.7 років тому
In difficult times, the Lord will go before you
Pastor Aleazar Yibabe Restoration Service YOUTUBE
Переглядів 6 тис.7 років тому
Pastor Aleazar Yibabe Restoration Service UA-cam

КОМЕНТАРІ

  • @yonasgudeto8353
    @yonasgudeto8353 2 місяці тому

    Amen

  • @astereshetehaile234
    @astereshetehaile234 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ተማርኩበት

  • @yonasgudeto8353
    @yonasgudeto8353 2 місяці тому

    God bless you

  • @SirakFikre
    @SirakFikre 2 місяці тому

    Geta Abzito yibarkh

  • @aliazarhassen4337
    @aliazarhassen4337 4 місяці тому

    Waw

  • @BehailuZeleke-t9x
    @BehailuZeleke-t9x 5 місяців тому

    Paster Aleazar ወይ ጉድ በጣም የምታስገርም የምታስድንቅ ሰው ነህ እንደዚህ ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው በርታ ወንድሜ ምነው የእኛ ሰው ምህረትን ሳይሆን እርግማንን መረጠ? እኔ አላውቅህም ይህንንም ታሪክ አላውቅም እሁንም የሰማሁት ጀግናው የወንጌል አርበኛ የሆነው ፖስተር ዘለቀ በሕይወት ዘመኑ እያለ ወደ ጌታ ካመጣው ይልቅ ወደ ክብር ገብቶ ያመጣው በጣም አየለ እንደምታየው በየቀኑ "ጆሮ ያለው ይስማ" የሚለው እየተፈፀመ ይመስላል ታዲይ ብዙ አልኩኝ በዚህ አጋጣሚ ሰምቼው ነው ይገረመኝ እውነተኛና ቸር አምላክ አንተንም ባለቤትህንም ልጆችህንም ይባርክ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ትዘጋጅ በርታ ወንድሜ ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @AshenafiGetachew
    @AshenafiGetachew 5 місяців тому

    ጊዜው 1994 ነው፡፡ በረሃማ አከባቢ ስሰራ የአንተን የካሴት ስብከቶች ስሰማ ነው ያደኩት፡፡ ሁል ጊዜ አስብሃለሁ፡፡ በተለይ በመንግስት ቴሌቪዥን የቤ/ክ አገልጋዮች ሲጋበዙ ሳይ ገና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንሰብካለን ብለህ የምታመጣው ትንቢት ትውስ ይለኛል፡፡ ጌታ ታላው ነው፡፡ ቃሉን ፈጸመ፡፡ ተባረክ በቃ

  • @ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ
    @ኤልሳወርቁ-ዸ8ከ 5 місяців тому

    ወንድሜ አላዛር ዘመንህ ይባረከ የካሳ ዘመን ይሁንልህ በትምርትህ ብዙተባሪካለሁ አሴንብል ስታገለግል

  • @AmanuelErtero-g7h
    @AmanuelErtero-g7h 8 місяців тому

    ውድ ወንድሜ አላዓዛር ❤❤❤እወድሃለሁ ከአንተ ብዙ ተጠቅሜብሓለሑ ተባረክልኝ🎉🎉🎉

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 9 місяців тому

    አላዛር በልጅነት ዘመን የማውቅህ ተባረክ

  • @tsionterefe1920
    @tsionterefe1920 9 місяців тому

    may the lord bless you abundantly, whenever I hear you pray,i get revived, ቤት ገብቼ መንበርከክ ናፍቀኛል፣ አምላኬ መንገድህን ያቅናው

  • @mahikebede6020
    @mahikebede6020 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @belayagga
    @belayagga 11 місяців тому

    oh betam dineq sera new geta yibarek behiwote teleq sefera yalew pastor new sesmawe endet weshet new alazar ayisasatim alamnim bemalet new gin zare des belognal geta yibarkachihu des yilal pastreneme geta yibarkew breta qetil hulu adis yihonal

  • @KabedeArficho
    @KabedeArficho Рік тому

    Hi

  • @KabedeArficho
    @KabedeArficho Рік тому

    Kebede

  • @mesiEyasu-g5k
    @mesiEyasu-g5k Рік тому

    አሁን ናዝሬት ሙሉ ወንጌል ቤ/ክን አገልጋይ ነኝ ተባረክ ህይወትህ በበረከት ይሞላ!

  • @mesiEyasu-g5k
    @mesiEyasu-g5k Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንተ ስትሰብክ ነው ጌታን የተቀበልኩት መተሀራ ሙ.ወ 1987ዓ/ም አሁን የሙሉ ግዜ አገልጋይ ነኝ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Рік тому

    ወንድሜ አልአዛር ባለቤቱም እንኳን ጌታ እረዳችሁ የጌታ ምህረት ይብዛላችሁ እንወዳችኋለን ተባረኩ ጌታ የሚምር እጅግም የሚራራ አምላክ ነው

  • @NS-jd6cg
    @NS-jd6cg Рік тому

    Sorry for those who rejected him for restoration! They are against God's word. Let them read their Bible properly. Those of you who paid all costs to restore this life and family be blessed! Pastor Alazar, still we love you! Days will come when your family stand together again. Do not think as if you and all yours are lost, as far as you are alive you have still wonderful chance to work in God's kingdom. Hirut be strong and all things will be restored, and you and your family will live victorious life than ever passed.

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 Рік тому

    አላዛር ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ።

  • @goshugebremikael6843
    @goshugebremikael6843 Рік тому

    God Bless you.

  • @bertukanali7780
    @bertukanali7780 Рік тому

    Tebareklln 🙏🏽 You are a blessed pastor 🙏🏽

  • @temesgenhandamo9160
    @temesgenhandamo9160 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @pastorayananegasa375
    @pastorayananegasa375 Рік тому

    God bless you for ever

  • @Cr7edit-q6g
    @Cr7edit-q6g Рік тому

    Teklu menem tehetena ayetauebehem wered beleh atekemetem??🤭🤭

  • @gedyongebrehiwot9817
    @gedyongebrehiwot9817 Рік тому

    God is our restoration .

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle Рік тому

    This message is for Me 😭😭🙌🙌❤️ ተባረኽ ወንድሜ👏 Shalom from 🇧🇻

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Рік тому

    የተባረክህ ነህ አባታችን፦ አላዘር ሰሞኑን በመልዕክቶችህ እየተባረኩ ነበር። በጣሞ እያደኩበት ነዉ። ፀጋዉ እስከመጨራሻዉ ይብዛልህ

  • @yigeremtigeye3223
    @yigeremtigeye3223 2 роки тому

    Amen amen amen God bless you

  • @yigeremtigeye3223
    @yigeremtigeye3223 2 роки тому

    Amen amen amen God bless you

  • @פנטהאמבאוו
    @פנטהאמבאוו 2 роки тому

    Tebareku

  • @Asther567
    @Asther567 2 роки тому

    Abeet geta lehulum endene yinagerew bezih melikt wendime Alazar geta eredtogn ketekebelkut 21 amet honognal yane lemejemeriya gize yesemahut sibket yanten neber ya timirt eskahun tekmognal ere geta zemenehin bekibir ena bedil yascheresih ewnetim yabatochachin amlak yiredanal kidanunim yasibal tebarek!!

  • @Openheart37
    @Openheart37 2 роки тому

    Amen. Ewnetegnaw agelgay wondem Alazar sibketih wode geta yakkerbal mastewalun yisetal yebarkal.aba yebabe amlaken azezo eyalu.agelegelu. Yeante agelgelot bealem zuria eyebareke begeta tsega yiketlal .halleluya

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @frehiwotmengesha7141
    @frehiwotmengesha7141 2 роки тому

    ፕሯሮግራሙን በደስታ እንባ ነው የተከታተልኩት የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ ከነመላ ቤተሰብህ።

  • @melkegizawmamecha1873
    @melkegizawmamecha1873 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ።

  • @alganeshtesfay7615
    @alganeshtesfay7615 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @Naomi-fn3kl
    @Naomi-fn3kl 2 роки тому

    Amen amen. Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @hiwotanbese5881
    @hiwotanbese5881 2 роки тому

    God bless you Pastor

  • @sileshigetahun3647
    @sileshigetahun3647 3 роки тому

    Yes God gives decisive might. Very inspiring a magnet to words The Almighty God. Thank you and God bless you!

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 3 роки тому

    Amen Amen Amen yechelal egeziyabher thanks

  • @praise2157
    @praise2157 3 роки тому

    Amen amen hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah bless you more 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @praise2157
    @praise2157 3 роки тому

    Amen amen amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah amen hallelujah bless hallelujah amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah amen hallelujah bless you amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah

  • @praise2157
    @praise2157 3 роки тому

    Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 3 роки тому

    Bless you

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 роки тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። op

  • @lishu9362
    @lishu9362 3 роки тому

    Thank you pastor

  • @zelekeshonga1990
    @zelekeshonga1990 3 роки тому

    God Bless you

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 3 роки тому

    Amen amen geta bizufanu alii

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 3 роки тому

    Praic God ewnet niw