Authezrama Tube - አውቴዝራማ ቲዩብ
Authezrama Tube - አውቴዝራማ ቲዩብ
  • 13
  • 35 558

Відео

የጻድቁ የአብነ እስትንፋስ ክርስቶስ ዓመታዊ በዓል ከቀበና መድኃኔዓለም
Переглядів 172 роки тому
መካኖች ገድል ተሸክመው ልጅ የሚታቀፎበት የቃልኪዳን ቦታ ምስራቀ ከጸሐይ ቀበና መድኃኔዓለም ካቴድራል
NEW | የሰው ጠላቱ ማነው? | ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
Переглядів 1,6 тис.2 роки тому
NEW | የሰው ጠላቱ ማነው? | ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in © Authezrama Tube - አውቴዝራማ ቲዩብ ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ አውቴዝራማ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው #Authezrama Tube # Aba g/kidan Girma # Ethiopian Orthodox songs and Educa...
ልብ የሚያሳርፍ ዝማሬ "ዘማሪ ዲ.እንዳለ ደረጄ"
Переглядів 16 тис.2 роки тому
በማርያም ብለን ሁሉን አለፍን ዛሬም እናልፋለን ነገንም
የጠፋውን ፍለጋ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | Deacon Henok Haile/
Переглядів 1,4 тис.2 роки тому
otezrama.zelalem
"ፊደሌ " ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
Переглядів 8133 роки тому
@ ፊደሌ አንደበቴ መፍቻ መርቻ ቃላቴ ነሽ /2 */ ማርያም ፊደሌ ለኔ መማሪያዬ ነሽ /2*/ ያለ ግድፈት የተጻፍሽ የምስራች ወንጌል ነሽ መማሪያ ሆንሽ ለአዳም ሶልያና ማርያም አዝ………….. ጤና አዳም ነሽ እመቤቴ ጠባቂ ነሽ ለህይወቴ የማነብሽ ጠዋት ማታ ፌደሌ ነሽ የእኔ ደስታ አዝ………….. አነበብኩሽ ደጋግሜ መድኃኔት ነሽ ለህመሜ አፌን ፈታሁ በስምሽ በልቤ ላይ ተጽፈሽ አዝ………….. መቼ አፍርኩኝ በምልጃሽ ተሰማሁኝ ስጠራሽ ማር እያልሽው ልጅሽን ታስምሪያለሽ ፍጥረትን አዝ………….. ተትረፍርፎል ውስጤ ደስታ አገኘሁኝ ባንቺ እፎይታ ሰላም ገባ ከጓዳዬ አዛኝቷ ከለላዬ
"እግዚአብሔር ታላቅ ነው" /ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ ደሣለኝ/
Переглядів 1103 роки тому
እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ታላቅና ገናና ነው
የማትረሳ ቀን /በመጋቤ ሐዲስ ወልደ ትንሣኤ/
Переглядів 1,4 тис.3 роки тому
ሰላምን እርግብ በመለልቀቅ ማረጋገጥ አይቻልም የዚህ ዓለም ጠባቂዎች በጎቻቸውን አርደው ይበላሉ መድኃኔዓለም ግን ለአለሙ ታረደ
ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ መብረቅ ምንድነው? መብረቅ ቢወድቅ እንዴት ማምለጥ ይቻላል? ዝናብ ከመሬት ወይስ ከሰማይ? በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
Переглядів 7 тис.3 роки тому
መብረቅ ምንድነው? መብረቅ ቢወድቅ እንዴት ማምለጥ ይቻላል? ዝናብ ከመሬት ወይስ ከሰማይ? ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ / Megabe Haddis Rodas Tadese
አዲስ ስብከት በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ / Megabe Haddis Rodas Tadese
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ኢየሱስ ክርስቶስ በከርስ መቃብር ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት የሞላው እንዴት ነው? ? መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በምሥራቀ ፀሐይ ቀበና ድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሚያዚያ 23 ቀን 2013 ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት SUBSCRIBE and LIKE Facebook : otezrama.zelalem/ SUBSCRIBE:ua-cam.com/channels/AyH97CFJEiFjIIySyRNGug.html
ነገረ ስቅለት በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ / Megabe Haddis Rodas Tadese
Переглядів 1 тис.3 роки тому
“በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸከሞል እኛ ግን እንደተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረ ቆጠርነው”/ኢሳ53÷4 በምሥራቀ ፀሐይ ቀበና ድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በዓለ_ስቅለት
ላሓ ማርያም /የማርያም ለቅሶ/ Leha Mariyam
Переглядів 4203 роки тому
ያዕቆብ ስለ ዐሥራ ሁለተኛው ልጁ ካለቀሰ ድንግል ማርያም በድንግልና ጸንሳ ስለወለደችው አንድ ልጇ እንደምአታለቅስ ?" ያዕቆብ የዮሴፍን ሞት ሰማ እንጂ አላየም ፣ ድንግል ግን ልጇ ሲገረፍ አይታለች። ያዕቆብ የልጁን ልብስ ይዞ ለማልቀስ ታድሏል ፣ እመቤታችን ግን የልጇን ልብሱን ገፍፈውታል። SUBSCRIBE and LIKE otezrama.zelalem Subscribe:ua-cam.com/channels/AyH97CFJEiFjIIySyRNGug.html
የሕማማት ዝማሬ ብጹዕ አቡነ እንጦንስ Spritual song by Abuna Entones
Переглядів 1373 роки тому
ብጹዕ አቡነ እንጦንስ በምስራቀ ፀሐይ በቀበና መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝተው የዘመሩት ዝማሬ #የሕማማት-ዝማሬ

КОМЕНТАРІ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ2ሸ
    @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ2ሸ 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ማርያም እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YezinaSisay76
    @YezinaSisay76 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለእኔህይወትክርስቶስነው

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @Masarat-i3m
    @Masarat-i3m 6 місяців тому

    እልልልል እልልልል እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 6 місяців тому

    እልልልልልልልልልልል❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 6 місяців тому

    እማማዬ

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 6 місяців тому

    ❤❤❤❤እናቴ እማየ

  • @HaymanotKibert
    @HaymanotKibert 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያብሔር

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @fikadutemesgen1007
    @fikadutemesgen1007 10 місяців тому

    እንዳለ ደጀኔ

  • @Masaraa-m2u
    @Masaraa-m2u Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Рік тому

    AmeenAmeenAmeen 🙏 🙏 🙏 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤❤

  • @beli905
    @beli905 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ እንወድሻለን ካለ ሆዲ የተዋሕዶ ልጆች ነው የሚለው??

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @rashedallouzi
    @rashedallouzi Рік тому

    ይሄንን መዝሙር ስሰማ እንዴት እንደሚነዝረኝ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

  • @z_amen87
    @z_amen87 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልል

  • @ብርሀኔ-ጠ2ፈ
    @ብርሀኔ-ጠ2ፈ Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያስማልን

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 Рік тому

    እፉፉፉፉ እዴት ነው ደስስስስ የሚለው ለምቶዱት ሰው ሼር አድርጉላቸው እሺ

  • @hebtamhana832
    @hebtamhana832 Рік тому

    እልልልልልልልልሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @የማርያምነኝ-መ6አ

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому

    እልልልልል ብሰማው ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር

  • @ወለተስላሴ-ጐ9የ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማል

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Рік тому

    ዕልልልልል ዝማሬ መላክት ያምዐልና ኣብ ትክቶክ ሰምዐ እየ መፅአ ብሓቂ ብጣዕሚ ደስ ትይል መዝሙር👏💓💓💓💓

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 Рік тому

    Zemara melaket yasemalen Ellllllleee👐👐🙏

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Рік тому

    አሜንአሜን አሜን በጣም ደሰ ይላል ዘማሬ መለክት ያሰማለኝ

  • @saranenenatennafak8790
    @saranenenatennafak8790 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በሰማውየመሰልጠግበው መዝሙር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kokikoki8447
    @kokikoki8447 Рік тому

    ዝማሬ መልሀክት ያሰማልን ደስ ይላል ዘመንህ ሀሉ ይባረክ

  • @mekdibimrew4499
    @mekdibimrew4499 Рік тому

    ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉ ያልኩት መዝሙር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому

    እልልልልልል♥♥♥♥♥

  • @meazagebremeskel1151
    @meazagebremeskel1151 2 роки тому

    Zemare melaeketene yasemalene

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot 2 роки тому

    Ameen

  • @meleseabiyu8635
    @meleseabiyu8635 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senayandu2905
    @senayandu2905 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ ።ስሌቱ ላይ ከደመናው /መብረቅ ከሚፈጠርበት እስከ መሬት ነው ወይስ እኛ ካለንበት መብረቁ እስከወደቀበት ቦታ እርዝመቱ የሚነግረን ?

  • @እግዝአብሄርፍቅርነው

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 роки тому

    አሜን አሜንአሜን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 роки тому

    ፍትህ ለመስቀል አደባባይ

  • @kasechhgebriel2480
    @kasechhgebriel2480 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot 3 роки тому

    ua-cam.com/video/bsULm76imCs/v-deo.html

  • @helenabera2008
    @helenabera2008 3 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 роки тому

    አሜን

  • @ebrahimhussen9536
    @ebrahimhussen9536 3 роки тому

    Bagbral,gezen.hulm indyak argln inwdhaln

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @amelakabettbkan3678
    @amelakabettbkan3678 3 роки тому

    Amelak

  • @amelakabettbkan3678
    @amelakabettbkan3678 3 роки тому

    amen