ራዳር መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ
ራዳር መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ
  • 2
  • 29 953
የቃሊቲ ምድብ ሁለት የተግባር ፈተና
ይህ የቃሊቲ የምድብ ሁለት የተግባር ፈተና ለበርካታ ተማሪዎቹ እጅግ ታላቅ ጠቀሜታ ይኖረዋል። ራዳር የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቶ ሲያቀርብ ደስታ ይሰማዋል።
Переглядів: 29 353

Відео

ተምረው ብቁ ሹፌር ይሁኑ
Переглядів 6012 роки тому
እራዳር የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ በሀገራችን እየደረሰ ያለውን አዳጋ ለመቀንስ ብቁ ሹፌሬዎችን በማሰልጠን ላይ የትምህርት ተቖም ነው ። ተቆማችን ይህን ቨድዮ ለህብረተስቡ ሲያቀርብ አስተማሪነቱን በመተማመን ነው። የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል

КОМЕНТАРІ

  • @Yemun
    @Yemun 7 днів тому

    እያስተማርክ ክላሲቻል ሙዚክ ምን ያደርጋል ጥሩ ሰርተህ ድምፅ ግ ን የለም

  • @tizitatadesse9526
    @tizitatadesse9526 13 днів тому

    Indanawik new inde filagotih ahun izy classical min yiseral sitanadid serteh serteh abelashehew

  • @demsewabera3962
    @demsewabera3962 Місяць тому

    አገላለፅህ ጥሩ ነበር የካሜራ ማኑ ስልክ 😢

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 місяці тому

    ።በዳ

  • @AbayNigussie-v5e
    @AbayNigussie-v5e 3 місяці тому

    🎉

  • @wayulove-gc3dr
    @wayulove-gc3dr 4 місяці тому

    anten bicha ayitenual

  • @EJIGAYEHUTSEGAYE
    @EJIGAYEHUTSEGAYE 5 місяців тому

    ድምፅህ አይሰማም

  • @alemtsehaygetachew1794
    @alemtsehaygetachew1794 6 місяців тому

    Z voice of z music is more than u'r voice

  • @nitsuhalemayehu484
    @nitsuhalemayehu484 6 місяців тому

    weyyy ere demtsssss clasical min yadergal ezga

  • @SILESHIHAILE797
    @SILESHIHAILE797 11 місяців тому

    arif new yimechih

  • @yemikael_1212
    @yemikael_1212 11 місяців тому

    Thank u it is so helpful ❤

  • @birukmelsebo27
    @birukmelsebo27 Рік тому

    ምነው ምን ነካቹ ። ድምጹ

  • @Tegitube
    @Tegitube Рік тому

    አቦ የሳውንድ ትራኩ ድምፅ አጥፉት ያለቦታው ማስጮህ ምን ያደርጋል እንዴ

  • @PracticeAmharic
    @PracticeAmharic Рік тому

    ትምህርቱ በጣም ቆንጆ ነበር ክላሲካሉ ግን በጣም አዛ ነው! ድምፅህም አይሰማም። እንደገና ኤድት አድርጋችሁ ልቀቁት።

  • @NahomTesfu-x9r
    @NahomTesfu-x9r Рік тому

    ቃሊቲ ዉስጥ ስናሽከረክር ግደታ 1ኛ ማርሽ ነዉ መጠቀም ያለብኝ?????

  • @yetimgetakibret7997
    @yetimgetakibret7997 Рік тому

    ድምፅህ አይሰማም። ወይም አጃቢ ሙዚቃውን ብትተወው።

  • @tigisttaddese2403
    @tigisttaddese2403 Рік тому

    yedimts tsrat yelewm

  • @tigisttaddese2403
    @tigisttaddese2403 Рік тому

    yedimts tsrat yelewm

  • @yeabsiraabera2311
    @yeabsiraabera2311 Рік тому

    duda neh ende mndnew lemanew mtaweraw? tselot eyarek new mtmeslew abo

  • @kadirtesfaymohammed6932
    @kadirtesfaymohammed6932 Рік тому

    ቁጥር ላልልን

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @awelshawule6499
    @awelshawule6499 2 роки тому

    Mert astemari nk 👍

  • @natnaelbelayneh2162
    @natnaelbelayneh2162 2 роки тому

    medndenaw zefenu meaweraw aysemam eko

  • @thekid1790
    @thekid1790 2 роки тому

    Befxari man new sound man aynefam video aref nebr zefn biqers ho club nen ende

  • @birukworku9070
    @birukworku9070 2 роки тому

    Please 1de teyake alegh be auto pick up mendat ayechalem ende

  • @nejatmohammed3583
    @nejatmohammed3583 2 роки тому

    Auzubilahi mnshytane erjime itrotme enda lijue mn nkawe endzi iynte ngere plise plise atsune plise

  • @Seare200
    @Seare200 2 роки тому

    የ ህዝብ 1 ስራልን ወንድም pls

  • @tube-vt1xd
    @tube-vt1xd 2 роки тому

    ትንሽ ድምፀህ እርቋል

  • @markosayalew2747
    @markosayalew2747 2 роки тому

    ድምጹ አይሰማም፣ ሙዚቃውም ከንግግሩ በላይ በጣም ይጮሃል።

  • @rahelltesfaye9394
    @rahelltesfaye9394 2 роки тому

    Demtehne kemkina wech betkrtew yeblet yesemal

  • @binyamgeorgis210
    @binyamgeorgis210 2 роки тому

    በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው። የእውነት እናመሰግናለን

  • @motivationforyou-2375
    @motivationforyou-2375 2 роки тому

    ቆንጆና የተብራራ ፣በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሠግናለን

  • @ራዳርመንጃፍቃድማሰልጠኛ

    በእውነት ልዩ የሆነ ማስተማሪያ ቪዲዮ ነው በርቱ