- 35
- 29 422
Bereket Alemayehu
Приєднався 11 жов 2013
ባርክልኝ ህይወቴን - Dr Bereket Alemayehu (Lyrics Video) 2024
Special Thanks for Eliyas Alemayehu(elu graphics) 094 591 1709
Переглядів: 962
Відео
ዓላማው ፍቅር ነው - Dr Bereket Alemayehu (Live worship)
Переглядів 9757 місяців тому
ዓላማው ፍቅር ነው - Dr Bereket Alemayehu (Live worship)
ኢየሱስ ቀ.1 ሙሉ አልበም// by Dr Bereket Alemayehu
Переглядів 547Рік тому
All songs written by Dr Bereket Alemayehu Music composition: Dr Bereket Alemayehu and Dr Temesgen Alemayehu (Track 3) zoe studio Recording: Dr Temesgen Alemayehu Mixing and Mastering: Abenezer Taffese
መዓዛህ// New Gosple song/ ዘማሪት ሰብለወንገል ታረቃኝ
Переглядів 285Рік тому
መዓዛህ// New Gosple song/ ዘማሪት ሰብለወንገል ታረቃኝ
“Ayikelebegem” Lyrics video /Bereket Alemayehu
Переглядів 159Рік тому
“Ayikelebegem” Lyrics video /Bereket Alemayehu
ታማኝ
Переглядів 218Рік тому
አልተውህም ብሎኝ እንዴት ይተወኛል በጠላቴ እጅ እንዴት ይጥለኛል አልጥልህም ብሎኝ መቼ ይጥለኛል በጠላቴ እጅ እንዴት ይተወኛል ታማኝ ነው ታማኝ ነው አባቴ ታማኝ ነው ታማኝ ነው የልቤ (እግዚአብሔር የፃድቃንን አጥንቶች ይጠብቃል ከእነርሱም ማንስ ይሰበራል) X2 በዓይኔ ማየው ነገር ህይወት ባይነግረኝም ቃሉን እይዛለሁ አልጠራጠርም (ፈጥ ያወጣኛል መቃብሬን ከፍቶ ሰው አይደለም ጌታ የሚጥለኝ ከቶ ሰው አይደልም ጌታ የሚምር ነው ፈትቶ) 2X አልተውህም ብሎኝ… ኤልሻዳይ ነኝና በፊቴ ተመላለስ ተቤዥቼሀለሁና ከቶ እንዳትፈራ (ያልከኝ ጌታዬ እሰማሀለሁ ቃልህን አምናለሁ) X2 Written and Music composition: Dr Be...
አይቀልብኝም
Переглядів 173Рік тому
አሀ አሀሀ ኢየሱስ የ እግዚአብሔር ልጅ ለ ሀጢያቴ ማስተሰረያው ቅዱስ ነውር የሌለው ህመሜን ተሸከመ ድካሜን ወሰደው ስለ እኔ ያልተገባውን ፅዋ ጠጣው ስለ እኔ ኢየሱሴ ሞቴን ሞተው (አይወርድብኝም አይቀልብኝም መስቀልህ ከፊቴ አይጠፋም)X3 ዝም አለ አፉን አልከፈተም ስድቡን ህመሙን ስቃዩን ቻለ ስለ ህዝቤም ሀጢያት አልፎ እንደተሰጠ ከህያዋን ምድር እንደተወገደ ማንስ አስተዋለ እህህ ኢየሱሴ ሁሉን ቻለ አይወርድብኝም (2X) አሀ አሀሀ በአቅሜ ማልደግፈው ብቻውን ፅኑ ነው ይሄ ፍቅር ሙሉ ነው ግን ምን ላድርግ ምኔን ልስጠው በተራዬ በምችለው አወራለው ለሰው ሁሉ የሆነልኝን በመስቀሉ አወራለሁ ለዓለም ሁሉ የመድኔን ያን ገድሉን Wr...
ስራህ ግሩም Lyrics Video / Dr Bereket Alemayehu /from the album “Eyesus”
Переглядів 285Рік тому
አይኔን አነሳሁ ወደላይ ሰማይ ፀሀይን አየሁ በሚያምር ቀላይ ደግሞ ሲጨልም ጨረቃ ወጣች የአንተን ክብር ውበት አበራች ደምቃ ወጥታለች በዚህ ጨለማ ብርሀንን ልትሰጥ ለሌሊት ግርማ ከዋክብትን ሳይ እንዴት እንደሚያምሩ መቁጠር እስከማይቻል እንዴት እንደበዙ እንዲህ እላለሁ በጣም ተገርሜ እንዲህ እላለሁ ታስበኝ ዘንድ እኔ ማን ነኝ ክብርህን ልትገልጥብኝ ይህን ሁሉ ሳትፈጥር አሰብከኝ አወቅከኝ መንገዴንም ቀርፀህ በህይወት ኑር አልከኝ ስራህ ድንቅ ነው ስራህ ግሩም ነው ተራሮችንም ከላይ ሚያጠጣ ከስራው ፍሬ ምድርን ሚያረካ ሳርን ለ እንስሳ እንጀራን ለሰው እንዲያበቅል አንተ ባርከኸው እቺ ባህርም እጅግ ሰፊ ናት ስፍር የሌለው ፍጥረታ...
በፍቅርህ ገመድ
Переглядів 235Рік тому
እኔም ኤፍሬምን ክንዱን ይዤ በእግሩ እንዲሄድ መራሁት፤ እኔም እፈውሳቸው እንደ ነበርሁ አላወቁም። በሰው ገመድ በፍቅርም እስራት ሳብኋቸው፤ ለእነርሱም ቀምበርን ከጫንቃቸው ላይ እንደሚያነሣ ሆንሁ፥ ድርቆሽም ጣልሁላቸው። ሆሴ 11:3-4 (ቀኑን ሙሉ ፈለኩህ ቀኑን ሙሉ አሰብኩህ ቀኑን ሙሉ ጠራሁ ግን አልጠገብኩም አልረካሁምx4) x2 እንዳንተ ያለ የለም የለም እንዳንተ የለም አይኖርም ዘላለም (ፈልገህ ስታገኘኝ ከራቅሁበት ስሜን ስትጠራኝ ልትመልሰኝ ካለሁበት) x2 (መቼ ፈረድክብኝ ከፊትህ ልትጥለኝ በፍቅርህ አባብለህ ነፍሴን መለስክልኝ በፍቅርህ አክመኸ ነፍሴን መለስክልኝ) x2 (በፍቅርህ ገመድ እየሳብከኝ ወደራስህ አስጠጋኸኝ ...
በከበረው ሰረገላ
Переглядів 348Рік тому
ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ወጥታለች ከሞት መንደር ከጨለማው ስልጣን ድናለች በክርስቶስ በሰማያዊው ስፍራ ተቀምጣለች በ እየሱሴ መርገሟ ተሽሮ ትዘምራለች(እንዲህ ትላለች) X2 ምስጋና ክብር፣ ምስጋና አምልኮ ምስጋና ሙገሳ ለይሁዳ አንበሳ ምስጋና ክብር፣ ምስጋና አምልኮ ምስጋና እልልታ ለጌቶች ጌታ በማዳን የበረታ ታላቅ አምላክ በሰማያት ያለፈ ሊቀ ካህን ኢየሱስ የ እግዚአብሔር ልጅ የሚታደግ ከሞት ከፍርድ ለሀጢያተኞች መዳኛቸው ከሲዖልም ማምለጫቸው መንገድ ህይወት ነው እውነቱ የሚያደርስ ወደ አባቱ መንገድ ህይወት ነው እውነቱ የሚያስገባ ወደ ቤቱ ምስጋና…. ጠቢብ ማነው ሁሉን የሚያውቅ የተሰወረውን ሚገልጥ የጠቢባን ጠቢብ ...
ዘንበል አልክልኝ // Dr Bereket Alemayehu
Переглядів 493Рік тому
ቆይቼ ደጅህን ዘውትር ብጠና ዘንበል አልክልኝ አሰብከኝና ከጥፋት ጉድጓድ ከረግረግ ጭቃ ባንተ ወጣሁኝ ስትለው በቃ የማልችለውን የቻልኩት ባንተ አይደልም ዎይ የበቃሁት ከአንገቴ ቀና ቀና ያልኩት የደፈርኩት በሞቴ ቀጠሮ የታለፍኩት የኖርኩት ከሀጢያቴ የዳንኩት የተረፍኩት የሀዘን ማቄን የጣለኩት የረሳሁት በደስታ ዘይት ያበራሁት ይስሀቅ ያልኩት ሰባራው ልቤ የተጠገነው የተፈወሰው በአምልኮ ፊትህ የገባሁት የቦረቅኩት Music and written: Dr Bereket Alemayehu Back vocal: Aster Argaw, Sisay Demeke Mixing and Mastering: Abenezer Tafesse
ለክብርህ ነው
Переглядів 292Рік тому
Written and Music comp. Dr Bereket Alemayehu Back vocal: Mekdes Kassaye Mixing and mastering: Abenezer Taffese Itunes music.apple.com/us/album/eyesus/1656159325 Amazon Music music.amazon.com/albums/B0BN71N1WC Dezzer music www.deezer.com/us/album/380760087?deferredFl=1 Spotify// Dr Bereket Alemayehu Telegram t.me/Eyesusalbumbuybot
ኢየሱስ // Track 3// Song by Dr Bereket Alemayehu 2022
Переглядів 8542 роки тому
ኢየሱስ // Track 3// Song by Dr Bereket Alemayehu 2022
እዛው ቀረሁ // Track 6// Dr Bereket Alemayehu 2022
Переглядів 5722 роки тому
እዛው ቀረሁ // Track 6// Dr Bereket Alemayehu 2022
.Kante Gar // Track 9 // Song by Dr Bereket Alemayehu Official Lyrics Video 2022
Переглядів 4242 роки тому
.Kante Gar // Track 9 // Song by Dr Bereket Alemayehu Official Lyrics Video 2022
የሚወደኝን -Track 04// song by Dr Bereket Alemayehu 2022 #subscribe #subscribe
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
የሚወደኝን -Track 04// song by Dr Bereket Alemayehu 2022 #subscribe #subscribe
አልሄድም ሳላገኝህ Gospel Song by Bereket Alemayehu 2022 #mezmur
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
አልሄድም ሳላገኝህ Gospel Song by Bereket Alemayehu 2022 #mezmur
"ኃይል ያንተ" New Amaharic Gospel Song by Bereket Alemayehu 2022
Переглядів 2,9 тис.2 роки тому
"ኃይል ያንተ" New Amaharic Gospel Song by Bereket Alemayehu 2022
Feven Miteku ""አልተውከኝም"" New gospel song 2021
Переглядів 2133 роки тому
Feven Miteku ""አልተውከኝም"" New gospel song 2021
"Yorite Anxxe" Milkyas Ayele New Gede'uufa Gospel song (2021) Miky
Переглядів 6773 роки тому
"Yorite Anxxe" Milkyas Ayele New Gede'uufa Gospel song (2021) Miky
//"ተከፍቶአል" // Song by Bereket Alemayehu
Переглядів 8063 роки тому
//"ተከፍቶአል" // Song by Bereket Alemayehu
''ካቦድ'' New Gospel Song by //Dr Eyerusalem Tesfaye (Jerry)
Переглядів 5053 роки тому
''ካቦድ'' New Gospel Song by //Dr Eyerusalem Tesfaye (Jerry)
"ትልቁ እግዚአብሔር" Song by Bereket Alemayehu
Переглядів 3803 роки тому
"ትልቁ እግዚአብሔር" Song by Bereket Alemayehu
"Etbekehalew" Song by Bereket Alemayehu
Переглядів 5553 роки тому
"Etbekehalew" Song by Bereket Alemayehu
ተባረክ ወንድሜ
Geta yibarksh Fevuyeee
amen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Beri tebrkelgn
God Bless You Bekiye
❤❤❤❤ amen❤
❤❤
❤❤
❤❤ Bekisha tsega yibzalih
bekiye tebarek❤❤❤❤
❤❤
Amen amen ,bekaye tebarklin❤
❤❤❤
Tebareek kehulum beft degimo ene negn yetebarekut wondme tebarekilgn
Bless you Doc. Amen what a blessing song❤
Bekiyee May you be blessed with this prayer of yours abundantly.Thank you for blessing us with such a humble song.
Such a humble and vulnerable prayer. Thank you for sharing it with us. እግዚአብሔር በድካማችን ስለሚያሳየን ፀጋ የተመሰገነ ይሁን!!!
beriye tsega yibzalh
Amen amen.what a blessing!! Bekisha tebarek tsega ybzalh
አንድም ቀን አይኑር ላንተ የማይሆን ፈቃድህን አድርጌ እኔም ልሰብሰብ ጌታ ሆይ ይሄንን አድርግልኝ እባክህ 🙏
Bekishaa tebarak...tsega yibzali
❤❤❤❤Amen
Amen Bekiye yihunilin🙏
Amen
Tebarek dear Beki!
Amen
አንድም ቀን አይኑር ላንተ ማይሆን....... dear Beki bro❤
አሜን ብሩክ ነህ ቤኪየ
God Bless You
ጌታ ይባርክህ ❤❤
Amen eyesus yadinal
tebarek
Bekiye bebizu tebarek.
ማነው የማይወድህ ክብርህን ተመልክቶ ልቡን የማይሰጥህ በአንተ ተደምሞ
እንደገና እንደገና እግዚአብሔርን ወደ መፈለግ የሚመሩ የመንፈስ ዝማሬዎች ናቸው። ከእውነተኛ personal relationship with God የተቀዳ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ። የቀመሰው ያውቀዋል ግን ፍፁም የማይለመድ በቃ የማያስብል የእግዚአብሔር ህልውና!!! ህይወቴን ፈውስ ከሚለው ዝማሬህን ገና ከመስማቴ ህሔኛውን ደግሞ ሰማሁት፤" ህይወቴን ፈውስ" የአሁን የነፍሴ ጩኸት ነው፤ ይሔኛውን ዝማሬ ደግሞ ስጨምርበት ነፍሴ በራቀችበት ወራት እየተቆጨች የትላንትና አምላኳን እጅግ ናፈቀች። በዝማሬህ እግዚአብሄር የብዙዎችን ነፍስ ይቀሰቅሳል። እግዚአብሄር ለክብሩ በሚሆን ነገር ሁሉ ይባርክህ።
Amen እህቴ ተባረኪ፣ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን፣ ጌታ ደግሞ ቅርብ ነው፣ ለሚጠሩት። Blessings
keepit up bro
Bek, I'm glad that you're back with a new song. Blessings
Stay blessed Bekiye❤
Stay blessed Bekiye❤
Beky you are blessed
Tebareke Berye,
Amen mesiye
Blessed everlasting
Bless bless
Beki may Almighty bless u.
Stay blessed Bek😊
🙌
Blessed
Jabat Edi'an duuli.
❤❤❤❤❤❤
አሜን! በረከታችን ነህ ቤካ❤