Nati Feta
Nati Feta
  • 54
  • 147 738

Відео

እንድ አይነት የትዳር አጋር ይስጣችሁ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseatእንድ አይነት የትዳር አጋር ይስጣችሁ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
እንድ አይነት የትዳር አጋር ይስጣችሁ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
Переглядів 5225 днів тому
#seifuonebs #abelbirhanuየወይኗልጅ #እሁድንበኢቢኤስ
ትክክለኛው የዲቦራ እሙሙ ተገኘ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseatትክክለኛው የዲቦራ እሙሙ ተገኘ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
ትክክለኛው የዲቦራ እሙሙ ተገኘ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
Переглядів 45929 днів тому
#seifuonebs #abelbirhanuየወይኗልጅ #kidamenkeseat
የኦነግ እና የመንግስት ስምምነት ወሽት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseatየኦነግ እና የመንግስት ስምምነት ወሽት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
የኦነግ እና የመንግስት ስምምነት ወሽት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on eb / kidamen keseat
Переглядів 51Місяць тому
#seifuonebs #abelbirhanuየወይኗልጅ #kidamenkeseat
ዋንቲያ እና አብሪሎ ተለያዩ በሀይማኖት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatዋንቲያ እና አብሪሎ ተለያዩ በሀይማኖት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ዋንቲያ እና አብሪሎ ተለያዩ በሀይማኖት / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 524Місяць тому
#seifuonebs #እሁድንበኢቢኤስ #kidamenkeseat
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪዲዮ / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 62 тис.Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #kidamenkeseat
Dv ቀር መቃብር ላይ ጨፋርው ታሰር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatDv ቀር መቃብር ላይ ጨፋርው ታሰር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Dv ቀር መቃብር ላይ ጨፋርው ታሰር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 213Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #kidamenkeseat
ማስተላለፍ የተፈለገው ነገር ምንድነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatማስተላለፍ የተፈለገው ነገር ምንድነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ማስተላለፍ የተፈለገው ነገር ምንድነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 248Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #kidamenkeseat
ገነት ንጋቱ አረመኔ ጨካኝ ነሽ ባልታዛር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatገነት ንጋቱ አረመኔ ጨካኝ ነሽ ባልታዛር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ገነት ንጋቱ አረመኔ ጨካኝ ነሽ ባልታዛር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 379Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #kidamenkeseat
አራት መቶ የባለሥልጣን ሴቶች ያማገጠው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatአራት መቶ የባለሥልጣን ሴቶች ያማገጠው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
አራት መቶ የባለሥልጣን ሴቶች ያማገጠው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 1 тис.Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #habesha
ብዙዎች ያስለቀሰው የሀሰት ጉዳይ /ትራምፕ/ funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatብዙዎች ያስለቀሰው የሀሰት ጉዳይ /ትራምፕ/ funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ብዙዎች ያስለቀሰው የሀሰት ጉዳይ /ትራምፕ/ funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 374Місяць тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #kidamenkeseat
ወንጀለኛው ተይዞል አስምት ብር ልቀየር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatወንጀለኛው ተይዞል አስምት ብር ልቀየር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ወንጀለኛው ተይዞል አስምት ብር ልቀየር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 1622 місяці тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #habesha
ጠቅላይ ሚስተር ዶ/ር አብይ ዛሬ ያሉት ነገር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamenጠቅላይ ሚስተር ዶ/ር አብይ ዛሬ ያሉት ነገር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen
ጠቅላይ ሚስተር ዶ/ር አብይ ዛሬ ያሉት ነገር / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen
Переглядів 4162 місяці тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #habesha
ገንዘብ የለለው ወንድ ውሃ ውሃ ነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatገንዘብ የለለው ወንድ ውሃ ውሃ ነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
ገንዘብ የለለው ወንድ ውሃ ውሃ ነው / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 1022 місяці тому
#እሁድንበኢቢኤስ #kidamenkeseat #seifuonebs
መርካቶ ሸማ ተራ የተፈጠረው የእሳት ምን / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseatመርካቶ ሸማ ተራ የተፈጠረው የእሳት ምን / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
መርካቶ ሸማ ተራ የተፈጠረው የእሳት ምን / funny TikTok video / Ethiopia / EBS TV / seifon on ebs / kidamen keseat
Переглядів 8112 місяці тому
#እሁድንበኢቢኤስ #seifuonebs #habesha

КОМЕНТАРІ

  • @AbrahamForsido-w5y
    @AbrahamForsido-w5y 27 днів тому

    በጣም ዪሳዝናሌ 😢😢😢

  • @IsmacilYusuf-e9p
    @IsmacilYusuf-e9p Місяць тому

    😂😂

  • @ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ
    @ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ Місяць тому

    እዴሷማየጠገበ አለ እዛቹ እቦታዋተመልሳማየትነው ህዝቡየሚፈልገው ጠግባነበር

  • @ዋአ
    @ዋአ Місяць тому

    አቤት አንተ አቦ ልጂ ይውጣለህ አላህ

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Місяць тому

    አቦ የልጆችህ አባት ያርግህ ፈጣሪ ልጁን የጀነት አላህ ያርገው ምንም በማያቀው ልጅ በዝህ ነገር ሒወቱ መጥፋቱ ሒወቱ በጀነት ትኑር ሀቅ ትኖራለች ከመቃብር ጎራ አይቀርም ተዳፍኖ የሰው መልካም ሥራ ሰላም ለኢትዮጵያ አማራና ኦሮሞ ተዋልደናል ምንም ለማይደርሰን ወንድምና ህታችንን እያጣን እየተነጠቅን ነው ትርጉም የለለው ሞት ትርጉም አልባ የፈጣሪን ቁጣ ብቻ መከናነብ ነው እኛ ያተረፍነው ትርፍ

  • @TesfayeWakeyoBuli
    @TesfayeWakeyoBuli Місяць тому

    መስፍን ለኦሮሞ ጠላት አትሁን የኦሮሞን ሕዝብ አትከልክሏቸው !!!!!!

  • @BetelotWasu
    @BetelotWasu Місяць тому

    ወንድማችን ሁልግዚ እውንትነው አማራ እና ኦሮሞ እያሉ የሚባሉት ሰውች ይጥፉ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Місяць тому

    ተባረክልን እውነት አንተ የኦሮሞ ልጅ ነህ ወይ??? ስለ እውነት መናገርህ ተባረክ

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 Місяць тому

    መስፈንእግዚአብሄርይመስገንእዉነትተናገርአበሮነታችንያምርምናል

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Місяць тому

    አንበሳ እንዲህ ነዉንጂ ጠንክር በርታ

  • @abebechestifanos2902
    @abebechestifanos2902 Місяць тому

    አይ መስፍን ወደ ቀልብህ መመለስህ ጥሩ ነው ነገር ግን አሁንም ለማዳን እየተጋጋጥህ ያለኽው መንግስትን ከደሙ ንጹህ ነው ለማለት ይመስልብሃል እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ መረጃ ለህዝብ ሲቀርብ ተጣርቶ ወይስ ህዝብ እውነታውን ሲደርስበት ነው የሚጣራው? ይህን እንድል ያስቻለኝ የክሉም የፌድራሉም መንግሥት የሰጡትን መግለጫና አንተም በጉዳዩ የሰጠኽውን ማብራሪያ ስለሰማሁ ነው

  • @DeseHabte
    @DeseHabte Місяць тому

    ጀግናነህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዌነህ

    • @DeseHabte
      @DeseHabte Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Місяць тому

    መዝሙር ምእራፍ 55-23 ፈጥነን ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት ተጸጽተን ንሰሐ እንግባ ሁላችንም ጥፋተኞች ነን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Місяць тому

    የመርካቶን እና በዓለም እየተቀጣጠለ ያለውን እሳት ለማቀዝቀዝ የተደረገ ላላ ሴራ 😢😢

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Місяць тому

    የመርካቶን እና በዓለም እየተቀጣጠለ ያለውን እሳት ለማቀዝቀዝ የተደረገ ላላ ሴራ 😢😢

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 Місяць тому

    ጀግና መስፍን እግዚአብሔር ይርዳህ ያበርታህ።

  • @boneyaadisu4554
    @boneyaadisu4554 Місяць тому

    ከሶስት ወር በፊት ታረደ ምባሎ የሚያቀው ነገር አለው ማለት ነው እራሱ የሰራ ነገር ነው ታይዘሃል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Місяць тому

    ሶስት ወርም ሆነ ሶስት ቀን ማረድ ምን አስፈለገ ግን ......... ከያዙ በኃላ ሰው ያርዳሉ ተብልዋል የተጠነሰሰ ነው እነስ ሲጀመር ጨካኞች ናቸው!!!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Місяць тому

    መስፍን እሚባለው እንዴት ደለበ እባካችሁ!

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 Місяць тому

    የመንግስት ሤራ ነው😂

  • @sotkw3405
    @sotkw3405 Місяць тому

    Ati Balance.namaati

  • @miserts7657
    @miserts7657 Місяць тому

    Woo nesuh ethiopiawi neh Mesfin!!! I am proud of you!!!

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 Місяць тому

    ሰው ማለት ስለዕውነት የሚኖር ነው በውሽት ሰውን ማፋጄት ለማን ይጠቅማል ? በአንድ አቅጣጫ ብቻ ማዬት የሚችለው የጋሪ ፈረስ ነው ይሄ ጊዜ ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ለህሊናችሁ እዳ አታስቀምጡ ሰውን በሰውነቱ እንጅ በዘሩ በማንነቱ አትውደዱ አትጥሉ ከጊዜአዊ ስሜት ተቆጠቡ በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስህተት አትስሩ ደጋግማችሁ አስቡ ወገናዊ ምክሬ ነው።

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 Місяць тому

    ምን አይነት ድንቁርና ነው የምትሰሩት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚባረከው የሰውልጅ እንዲበላቸው ለተፈቀደለት እንስሳት እንጅ በእግዚአብሔር አምሳል ለተፈጠረ የሰው ልጅ አይደለም ስለዚህ ትወናው ከሽፏል የመሀይም አሰራር ነው ፋኖ ፈጣሪውን የሚፈራ ማንኛውንም ሠው በሰውነቱ የሚያከብር ሰብአዊነት የተላበሰ ጄግና ነው አትንዘባዘቡ

  • @selamyoutube6225
    @selamyoutube6225 Місяць тому

    መስፊኔ የውነትሠው

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby Місяць тому

    እረሰው ከንቱነው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd Місяць тому

    ቩዋል

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd Місяць тому

    ቩቫሁቴ

  • @SenaitAklilu-yh6dl
    @SenaitAklilu-yh6dl Місяць тому

    ወንድሞቼ ተባረኩ በክርስቶስ ሁላችንም አንድ ነን....

  • @SisayTewodros-t2n
    @SisayTewodros-t2n Місяць тому

    እውነታው እሱ ነው በህዝቦች መካከል ግጭት ለመፍጠርና እኛ ካልመራን ሀገር ትፈርሳለች የሚለው የአብይ እና የሽመልስ ስራ ይመስለኛል

  • @habtamuhabtamu-go7hr
    @habtamuhabtamu-go7hr Місяць тому

    መዳህኒት ዓለም የጃችሁን ይስጣችሁ በዚች ምድር ላንኖር እንፋጃለን ከላይ ታገኙታላችሁ እሱ ገነት ነው የሚገባ የማይቀረውን የተፈጥሮ ግዴታ ነው የሔደው

  • @Fatima-qc1cu
    @Fatima-qc1cu Місяць тому

    🤕🤕🤕🤕🤕😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraSara-s8t1t
    @SaraSara-s8t1t Місяць тому

    አንተ ቆሻሻ ላማኝ ከሰደት ወር በፈት ብሆንሰ ለምን የሰው ልጅ እታረዳል

  • @elimbekalu318
    @elimbekalu318 Місяць тому

    እረ የት ነህ እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ናፍቆናል ያኑርልን

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co Місяць тому

    ወንድማችን መስፍን ፍትሀዊ ነህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እድሜናጤና ይስጥህ

  • @Usman-d4q
    @Usman-d4q Місяць тому

    I née ye darra liij neeny yagoteen liij 14. Amet &15 amet befannoo tegelewal

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Місяць тому

    እግዚአብሔር ያክብርህ ፈይሣ ፋያ ታዕ የተናገርከው ትክክልና እውነት ነው በሀጫሉ ግድያ ያልተሳካለት አሁን በዝህ በኩል ነው የመጡት የሀጫሉን ግድያ ያቀዱት ናቸው ይህንን ያደረጉት ብዬ አምናለሁ።

  • @aschalewworeta1421
    @aschalewworeta1421 Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል ከምን አይነት ሰው ጋር ነው ግን የምንኖረው። ሰው ይታረዳል?😢😢😢

  • @hawa8490
    @hawa8490 Місяць тому

    እኔ አልቻልኩ ልቤነው የደማው ምን ጉድነው ሰው በሰው መጨከን ሰው ባገሩ በሠው ሀገር ተከብረን እየኖርን ዘይኔ

  • @AbebeGeresu-l9f
    @AbebeGeresu-l9f Місяць тому

    Lju shane new

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Місяць тому

    😢😢😢

  • @wodajotebeje-y8w
    @wodajotebeje-y8w Місяць тому

    ኦሮሞና አማራን ህዝባዊ አንድነታችንን ለማስቀጠልና ለመረዳዳት አሁን ላይ የማንንም ምክር ተግሳፅ አንፈልግም አማራም ኦሮሞም ሁሉም ደሜ ነው የየትኛውንም ሀይማኖት ተከታይ አከብራለሁ በእራሴ እራሴን እመራለሁ ማንም በራሱ ቦይ እንዲመራእ እጅ አልሰጥም

  • @TeklaregayMengstu
    @TeklaregayMengstu Місяць тому

    ለፖለቲካ ሲባል የሰው ልጅ መታረዱ እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @helinalemma7323
    @helinalemma7323 Місяць тому

    አረ መስፋኔ ምን እየሆንን የኔ ወንድም ኦሮሞ ምን ነካው እንደዚህ እራሱን ቢጠብቅ

  • @hopehopefully3058
    @hopehopefully3058 Місяць тому

    ለእውነትመቆምማለትእዲነውኢትዮጲያለዘላለምትኑርኦሮሞነኝግንእማይሆንነገርአልደግፍም

  • @ashenafyfenta523
    @ashenafyfenta523 Місяць тому

    Dir Brother Even though I am Amhara I 100 % Agree With You To live to inland of Ethiopia with all other brothers and Sisters tank You . God Bless you

  • @BelyTeshome
    @BelyTeshome Місяць тому

    Fano sew mared kefeleg be eju yaluten ye oromo lejochek mareko wedbetesb eyelak new

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r Місяць тому

    ፋኖ ከእፃን ልጅ ችግር የለበትም ከኦሮሞ እዝብም ችግር የለበትም

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 Місяць тому

    እግዝያብሔር ይመስገን እንዳተ አይነትም ሰው አለ

  • @tesfayedame1347
    @tesfayedame1347 Місяць тому

    በርታ