ወልድ ሥጋን በመብለሱ ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ አያንሰም እንዴት?
ተባረክ❤❤❤❤
በስመስላሴ😥ክርስቲያን ከሆንክ ከማስተማርክ መጀመሪያ አማትብ በስመዓብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫ ☦️💚
የሥላሴ ትት የስህተት ትት ነው ኢየሱስ የላካቸው የሐዋርያትን ትት የሚያስክድ አድስ መሠረት ነው። ለዚህም ማስረጃ አንድ ሰው ሦስት አካል አለው በማለት ይጀምራል ስህተቱ። በአንድ አካል ብዙ ብልቶች አሉ ይላል እንጂ በአንድ አካል ብዙ አካላት አሉ ተብሎ አልተጻፈም አይሆንምም።
1ዱ እግዚአብሔር ብቻዬን ነኝ ያለው/ዘዳ 6:4, ዘዳ 32:39/ ሦስት ማንነት አልነበረውም። ምክንያቱም በኢሳ 44:8 ላይ ከእኔ ሌላ አምላክ የለም አምባ የለም ማንንም አላውቅም እያለ ሥላሴ ወይም ሦስት አካል ወይም ሦስት ማንነት መስጠት ከእውነት የራቀ በመሆኑ አጋንንታዊ ትት ነው። ከዚህ ትት ነው። ሁሉም በቃሉ ይፈተሻል። ማንም ቢናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር ተብሎ ተጽፏልና።
ምነው ሰውዬ ምን ሆነካል
በአንድ ነገር ውስጥ 3አካላት ካለ 4አይሆንም ወይ?ስላሴን ማን ፈጠረው?
በዚህ ቃል እ/ግዚ ተናግሮኛል ግልፅ ተደርጎ የተብራራ እጅግ ደስ ብሎኛል አመሰግናለው 🙏👏
amen amen amen kale hiywet yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
መዝሙር 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ? ² የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ። ³ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
እግዝአብሔር አብ ቃልና መንፈስ እንዳለዉ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። መጀመሪያ አብ አለማትን በቃል የፈጠረ ሲሆን በኋላ ደግሞ ቃሉ ሥጋ ሆኖ በተገለጠዉ በእየሱስ ሆኖ እንደሚሠራ በዮሐንስ ወንገል ተጽፏል።በዚህ ላይ ያለህን ሀሣብ ብትጨምር ደስ ይለኛል።አንተ በዚሁ ቪዲዮ ያስተላለፍከዉ መለዕክት በጣም ደስ የሚል ነወ። በርታ እየሱስ ይባርክህ!!
በኢየሱስ ስም ድቅ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ
የዘላለም ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን
በጭራሸ አብ ይበለጣል እያልክ ልጁ ያባቱን ሥራ ብቻ ይሠራል እያልክ መበለለጥ ፈጠርክ በጌታ.በጭራሸ አባት ልጅ መንፈሥቅዱሥ አይበለለጡም አይተናነሡም የሁሉ ፈቃድ ነዉ ይቅርይበለክ
ማሠተካከያ አብ ወልድ መንፈሠ ቀዱሥ አንድ አዶናይ በአይበላለጡም አይተነነሡም አብ ነዉ መረረቱ ለመፈጠረችነ አያልከ ህዝቡን አታምታታ.አብም ወልድሞ መነፈሥቅዱሥም አለመነ በሚፈጥሩበት ግዜ አንድላይ ነዉ አሠቡ ወልድ በቃሉ ፈጠረ መንፈሥቀዱሥ ህይወተ ለፍጥረቱ ሠጠ,አባና ልጅ አይበላለጡም አይተናነሡም
እግዚአብሔር አንድ (ዘዳ 6:4) ብቻ(ዘዳ 32:39) እንጂ ሲፈልግ አንድ ሲፈልግ ሶስትም አይሆንም። አካልም አንድ ነው። አንድ ሰው ሦስት አካል አለው ካልን አካል በቦታና በጊዜ የተገደን ነገር መግለጫ ነው። ስለዚህ አንድ ሰው በአካል ሦስት ከሆነ ሦስት ቦታ በተለያዬ አካል ማግኘት አንችልም። ስለዚህ አንድ ሰው አንድ አካል ኖሮት ብዙ ብልቶች ሊኖሩት ይችላሉ። እግዚአብሔርም አንድ አካል ሆኖ መንፈስ ነው የተገለጠበት የስጋው ሰውነት ነው አካል የምንለው መለኮቱ ግን በውስጡ የሚኖረው መንፈሱ ነው። ስለዚህ አንድ ሁሉንቻይ አምላክ ለሦስት አካል አልተከፈለም ምክንያቱም ብቻውን ሁሉን ስለሚችል። ኢየሱስ ብቻ ካልን በቅያችን ነው። እግዚአብሔር በአካል ሦስት ቢሆን ኖሮ በኢሳ 44:24 ላይ ሁሉን የፈጠርሁ ማያትን ለብቻየ የዘረጋሁ ተብሎ አይጻፍም ነበር። ተላላፊዎች ንስሐ ግቡ እግዚአብሔር አንድ ነው አካሉም አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው። የምህረት ዘመን ሳያበቃ ንስሐ ገብታችሁ ለኃጢአታችሁ ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ትቀበላላችሁ (ሐዋ 2:38)።
ያአካል ሰወስትነት ኦሪት ዘፍጥረት 1:26 ኦሪት ዘፍጥረት 11:7 ኦሪት ዘኁልቁ 6:2~26 ማቴዎስ 28~20
እየሱስ እሱ ያከብረኛል ብሎ ያለዉ ከሱ ቀጥሎ ስለሚመጣዉ ነብይ ነዉ የነገራችሁ እናንተ ግን በሌላ መንገድ ተረጎማችሁት እንጂ ስለመጨረሻዉ ነብይ ሙሀመድ ሰ አ ወ ነበር የነገራችሁ ።
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ነው❤❤❤❤❤ ይህን ስፍልገው ነበር ምርጥ ትምህርቶች ነው❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚያብሔር ሶስት አካል አለዉ አይልም አን ጌታ አንድ አካል ነዉ የሚለዉ ኤፌሶን4:4
ኤፌ4:4 አብ ወለድ እና መንፈስ ቅዱስ አንድ አካል አይልም ከት ተማራችሁ?😭 ኤፌ4:4 ስለቤተክርስትያን ነዉ የሚያወራዉ ቃሉን አዉዱን ሳትረዱ በጥቅስ አታዉሩ አንዱ እግ/ር በሶስት ማንነት አለ::
Egzabiher yebarkeh ........tebarke
ጌታ እግዚአብሔር እና መንፈሱ ልከዉኛል፦ የማን መንፈስ?? የእራሱ መንፈስ ነዉ እንጂ ሌላኛዉ በተለየ አካል የሚገኝ መንፈስ እንዳልሆንን ልብ ይላል። ሰዉ እግዚአብሔርን የሚመስል ከሆነ፦1 የአንድ ሰዉ ስጋዉን ብቻ ለይተን ልናመሰግን እንችላለን ወይ??2 ነፍሱንስ ነጥለን ልናመሰግን እንችላለን ወይ? ስላሴ አማኒያን ዘንድ ግን ለጌታ ኢየሱስ በተናጠል አምልኮት አክብሮት ። ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ በተናጠል አክብሮት አምልኮት። ለአባት እግዚአብሔር ደግሞ በተናጠል ምስጋና አምልኮት አግብሮት ይሰጠቸዋል። ይኼ ደግሞ ኢ-መጽሓፍ ቅዱሳዊ አምልኮት ነዉ።😮😢
ተባረክ ነገር ግን በክርስትና እና በክርስቲያን መካከል ልዮነት ?
በጣም ነው ማመሰግነው የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
geta iyesuse ybrkachu amene አሜኤንንንንን 😢😢😢
Gid yelemi andewunu akalunim andi balow please
Akalu andi naw eph 4^4 ahun qasi ba qasi ye hawariyawitin wengel iyetaqabalachu naw ye churchun tapelawon qayrina hawariyawit balow anitenim igzaber yibarikal
እግዚአብሔር አንድ ነው ሶስት ማንነት አለዉ ሶስት የተለያየ አካል አለዉ እንጂ ሶስት አምላክ አይደለም ሶስት አካላት በአንድ እግዚአብሔር ዉስጥ ይኖራሉ
❤❤❤❤❤❤
zemnhe yebark
tebarkelgn❤❤❤❤❤❤
❤ከይቅረታጋረአባበሰማምብለህብትጀምርደሰይለኛል❤
zemnhe yetbark yehun
zemnhe yebatke
አሜን ተባረክ 🙏🙏🙏
ምነው የተምታታ ትምህርት
,ቤጢነወኳ
God bless you!!!
God bless you abundantly, Brother!
Your lessons are clearly articulated lessons. Thank you, and God bless you!
God bless you!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🕯🕯🕯📖📖📖👏💒
Hi
እንዴት ይገባል ጌታ ይሽልምክ ምርጥ እውነት