![ስለ ቀጥተኛዋ መንገድ - ዲ/ን በረከት አዝመራው](/img/default-banner.jpg)
- 11
- 19 674
ስለ ቀጥተኛዋ መንገድ - ዲ/ን በረከት አዝመራው
Приєднався 24 сер 2022
"ስለ ቀጥተኛዋ መንገድ" የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ሃይማኖታዊ ማብራሪያዎች (ከዘመናውያን ዓለማቀፍ ሊቃውንት ሐተታዎች አንጻር) እና ተያያዥ ጉዳዮች ይቀርቡባታል። ስለዚህ ቻናላችን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ያስተዋውቁልን!
የአምላክ ሰው መሆን፦ ታላቁ የማዳን ጉዞ
አምላክ ሰው ሆኖ አዳነን የሚለው ትምህርት በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለማይዋጥላቸው ሰዎች (ፈላስፎች፣ ሙስሊሞች እና ሌሎች በሌሎች ሃይማኖቶች ላሉ ሰዎች) የተሰጠ ነገረ-ሥጋዌያዊ ማብራሪያ
Переглядів: 647
Відео
የአምላክ ሰው መሆን፦ ታላቁ የማዳን ጉዞ
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
አምላክ ሰው ሆ አዳነን የሚለው ትምህርት በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለማይዋጥላቸው ሰዎች (ፈላስፎች፣ ሙስሊሞች እና ሌሎች በሌሎች ሃይማኖቶች ላሉ ሰዎች) የተሰጠ ነገረ-ሥጋዌያዊ ማብራሪያ
ቅዱስ ጳውሎስ እና የትምህርት ዓውዱ / የመግቢያ ማብራሪያ እና ውይይት
Переглядів 2 тис.Місяць тому
ቅዱስ ጳውሎስ እና የትምህርት ዓውዱ / የመግቢያ ማብራሪያ እና ውይይት
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ ምርቃት - መ/ር ያረጋል አበጋዝ ያቀረቡት የመጽሐፍ ዳሰሣ
Переглядів 3,1 тис.Рік тому
መ/ር ያረጋል የመጽሐፉን አጠቃላይ ይዘት በአጭሩ አቅርበዋል፣ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባቸዋል የሚሏቸውን እቅበተ እምነታዊ ምልከታዎች ማሳያዎችን እየጠቀሱ እብራርተዋል። ሌሎች ጠቃሚ መልእክቶችንም አስተላልፈዋል። ታዳምጡ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ የድምጽ (audio) ንባብ - ክፍል 2 (እስከ ምዕራፍ አንድ መጨረሻ)
Переглядів 1 тис.Рік тому
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ የድምጽ (audio) ንባብ - ክፍል 2 (እስከ ምዕራፍ አንድ መጨረሻ)
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ ምርቃት - የብፁዓን አባቶች የመከፈቻ ጸሎት፣ የሊቃውንት ዝማሬና አስተያየት እና የመዝጊያ ቃለ-ምዕዳን
Переглядів 498Рік тому
በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ጸሎት መሪነት የተከፈተው የመጽሐፍ ምርቃት መርሐ ግብር በሊቀ ጠበብት ዓይነ ኩሉ ላቀው ድንቅ ዜማ ደምቋል። የሊቃውንት ጉባኤ አባል የነበሩት የሊቀ ስዩማን ራደ አስረስ መልእክትም በዚህ ቪዲዮ ተካቷል። በመጨረሻም በብፁዕ አቡነ መቃርዮስ እና በብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ቃለ ምዕዳን ተጠናቋል። በመካከል ያሉት መርሐ ግብሮች ራሳቸውን ችለው ይቀርባሉ።
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ ምርቃት - መ/ር ብርሃኑ አድማስ ስለ ዕቅበተ እምነታዊ እይታዎች ያቀረቡት ገለጻ
Переглядів 3,1 тис.Рік тому
መ/ር ብርሃኑ አድማስ ስለ ዕቅበተ እምነታዊ እይታዎች ያቀረቡት ገለጻ ትክክለኛውን እና በኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ተቀባይነት ያለውን የጥብቅና መንገድ የሚያሳይ ነው። መ/ር ብርሃኑ እስልምና በቀዳሚ ዘመናቱ ከባዛንታይን ክርስትና ጋር የነበረውን ታሪካዊ መስተጋብር በማስቃኘት ለዛሬው ትምህርት የሚሆኑ አቅጣጫዎችን አሳይተዋል።
ቆይታ ከቄስ አንድርያስ አንድሬዎፖሎስ (ዶ/ር) ጋር || ዘውገኝነት || ብሔርተኝነት || የቀኖናተ ቤተ ክርስቲያን አረዳድ || ነገረ-ሲኖዶስ
Переглядів 2,8 тис.Рік тому
በዚህ ከቄስ አንድርያስ አንድሬዎፖሎስ (ዶ/ር) ጋር ባደረግነው ውይይት የዘውነኝነት (Ethnical Identity) እና ብሔርተኝነት (Nationalism) ተግዳሮትን ከኦርቶዶክስ ክርስትና አስተምህሮ አንጻር አይተናል። እንግዳችን ካላው ከፍ ያለ የጥንት ቤተ ክርስቲያን እና የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ እና አስተምህሮ ጥናት በመነሳት ስለ ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያን ትርጉም እና አረዳድ፣ የሚቀየሩበት ሁኔታ፣ እና ደረጃቸውን አብራርተዋል። በመጨረሻም ስለ ሲኖዶስ እና የካህናት ሹመት ተወይይተናል። ክፍል 1 እነሆ።
ዳሰሣ - የቅዱስ አትናቴዎስ ዘእስክንድርያ መልእክት ለማርሴሌኔዎስ (የዳዊት መዝሙራትን እንዴት መተርጎም እንደሚገባ)
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
በዚህ ዳሰሣ ቅዱስ አትናቴዎስ መዝሙረ ዳዊት ልዩ መጽሐፍ እንደሆነ፣ "የነፍስ እንቅስቃሴዎችን" የሚገልጽ መጽሐፍ እንደሆነ፣ ቃላቱን እና አቀማመጣቸውን ሳይቀይሩ መጸለይ እንደሚገባ ይነግረናል። በተጨማሪም በዜማ የሚጸለዩበትን ምክንያትም ያትታል።
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ የድምጽ (audio) ንባብ - ክፍል 1
Переглядів 1,2 тис.Рік тому
"የልቡና ችሎት" መጽሐፍ የድምጽ (audio) ንባብ - ክፍል 1
"የልቡና ችሎት" ለተሰኘው የዩ-ቲዩብ ቻናል መግቢያ - Introduction
Переглядів 2,8 тис.Рік тому
"የልቡና ችሎት" የተሰኘው ይህ የዩ-ቲዩብ ቻናል የተከፈተበትን ምክንያት፣ የሚካተቱ ጉዳዮች እና የአቀራረብ መንገዶች በአጭሩ ቀርበውበታል።
ግሩም መጽሐፍ ነው። ያላነበባችሁ አንብቡት።🙏 መምህር እናመሰግናለን🙏
እናመሰግናለን ! ❤ የደሞዝ ጎሽሜ ሦስተኛው ኪዳን መጽሐፍም በትረካ ቢቀርብልን !
ኣሜን ❤❤❤ ቃለ ❤❤❤ ህውት ❤❤❤ ያስማልን ምስጋ የኣለም መድሃኒት የሱይሁን❤ኣሜን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 3/🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ መጽሐፍ ጽፈውልናል!!! ቃለሕይዎት ያሰማልን!!!
kalehiwot yasemalin
kalehiwot yasemalin
❤❤
❤❤
ከታች ሁለት ወንድሞች ያነሱትን ጥያቄ መልስ ብሰጠን እላለሁ በግሌ።
እኔም ጥያቄ ሆኖብኛል፤ ለምን ተመለሰ ሳይሆን እንዴት ወዲያውኑ ወደ መድረክለኢያውም ስለ ነገር ድህነት ማስተማር እድል ተሰጠው። ያስተምር ብንልስ ከስህተቱ በፊት ያለውን እውቀት ነው ወይስ የስህተቱን ዘመን ወይስ ከተመለሰ ቦኃላ ያወቀውን እውቀት ነው የሚያስተምረን?????
አንድ ጥያቄ አለኝ ለዲ/ን በረከት አዝመራ በማ/ቅ ቲቪ የኦሪት ዘፀአት ትምህርትህን አወደዋለሁ እዚህ ያቀረብካቸው "መጋቤ ብሉይ" ከምንፍቅና ተመልሰዋል ከልባቸው ከሆነ እጅግ ደስ የሚል ነው ግን ከመቼው ወደ ማስተማር ገቡ? ለምንስ ጋበዝካቸው? ምን እንዲያስተምሩ ነው?????
ሙሉ መረጃ በሌለን ጉዳይ እኮ አለማውራት ይቻላል። መጋቤ ብሉይ ከተመለሱ በኋላ ስለሆነው ነገር ምንም መረጃ እንደሌለህ አስተያየትህ ያሣያል። በስርዓተ ቤተክርስቲያኒቱ መሰረት ማለፍ ያለባቸውን ነገር በሙሉ አሟልተው ነው የተመለሱት እሱን!!! ማወቅ ይኖርብካል
@@ephremhailemariam8270 ወንድሜ ሆይ መልስ አሰጣጥህ የብስጭት ሆነ እሳ ፤ የቃል አጠቃቀምህ ያሳብቅብሐል። አንድ የቀድሞ ሰባኪ ስህተቱን ካመነ ወደ ቤተክርስቲያን የሚመለሰው እንደ ቀድሞ ለመስበክ ከሆነ አደጋ አለው፤ ለወደፊቱ ግን እባክህን ማየት ያልችልከውን ነገር የለም ብለህ አትከራከር።
@user-0987-a መበሳጨት ሳይሆን እውነታን መካድህ አስገርሞኛል። ቅዱስ ጴጥሮስ ክዶ ሲመለስ ወደቀድሞ አገልግሎቱ ሊያውም በተሻለ ሁኔታ አደል እንዴ የተመለሰው። ታዲያ ቀኖና መውሰዱ፣ንስሐ መግባቱ፣ጥፋትን አምኖ ይቅርታ ለሊቃውንት ጉባኤው፤ለሲኖዶሱ ማስገባቱ ለምን አስፈለገ?
ቻናሉ ለብዙዎች እንዲደርስ ብዙ ተመልካች ባላቸው ሚዲያዎች እንዲተዋወቅ ቢደረግ
አሜን በርቱልን!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።🙏
❤❤❤ እንደ ስምህ በረከት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቀጣዩ ክፍል እሰኪለቀቅ በጉጉት እንጠብቃለን። ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ግሩም፡ ግሩም!!! ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር አብዝተው ያስተምሩን እንዲህ ጠለቅ ያለ ትምህርት።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በረከት።
Dn Bereket, kale hiwot yasemaln! Stay blessed!
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይሔ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ አጋሩ ! ሰብስክራይብ ማድረግም አንርሳ!
ዲያቆን በረከት የእውነትም በረከታችን ሆነሃልና የቃሉ ባለቤት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርስት መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
መምህር እንኳን በደህና መጡልን! የሕይወትንም ቃል ያሰማልን! እጅግ አስፈላጊ ትምህርት በአስፈላጊ ጊዜ!!!❤❤
ቃለ ሕይወት ይሰማል መምህር 🙏 በጣም አጥብቄ መማር የምፈልገው የመጽሐፍ ክፍል የቅዱስ ጳውሎስን መልእክታት ነበር ። ትርጓሜውም ረቂቅ ነውና። አመሰግናለሁ መምህር 🙏
በዝህ መንገድ መጫኑ መልካም ነው። ብዘወተር ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል መምህር!❤እንኳንም እዚህ ላይ ጫኑልን። ያመለጠው ሰው መከታተል ይችላል።
አንኩዋን ደህና መጡ መምህር
ክፍል ሁለት ይቀጥልልን
Please post the quation and answer of this program
መጽሃፍህን ካነበብኩ በኋላ እስካሁን ስላላወኩህ ሁላ ነበር የቆጨኝ በርታልን
ክፍል 3 አለው ወይ መምህራችን?😮
ክፍል 3 ?
Bertaln wondmachin
ሰካራም፡ሐይማኖት።
geta yewedhal
ቃለህይወት ያሰማልን። ባለህበት ይጠብቅህ።
🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁለተኛ ሶስተኛ እያልክ እንድትቀጥል ያበርታህ።
ዳ/ን በርታልን መጽሐፍ ደርሶኛል ስለአበረከትክልን እናመሰግናለን ከአሶሳ:
ዲ/ን በሰላም ነዉ መጥፋትህ
በቅርቡ እመለሳለሁ፤ የድምጽ ጥራት ስላስቸገረ እርሱን የሚያስተካክል ማይክ እያስመጣሁ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ቃሎት ያሰማልን።
Quran lay demo yetebalew yetefettere yaltefettere esu yefelasfoch chenqet new quran hegg memeria kezih befit endetelakutm Allah SW lesewlejoch eznetun ena mehretun yelegesebet lesewoch yemechereshaw yehone be jebreel amakagnet yetelalefe qalu new endayberezm yettebeqawen halifinet erasu yewesedelet metsehaf new. Lezi new yetegnawm yealem kefel yetegnawm gizé lay 1 aynet hono migegnew. 2 tenesh emetaznanaw tewheed quran westt yelem yetebalechew nat. Suratul ikhlas lay Allah SW le nebeyachen SAW yelachewal... bel Allah Aaaaand new. Ere bezu bota new yalew gobez Ere beatteqalay endene aynet bettaaaam tenesh ye islam genezabe yalew sew yetenesutn hulunm memeles yechalal ... endale yale ewqet yetefetefete mulu qettfet ena alawaqinet new.
1 ka'aba yemayamn sew endaygebabet tedengegual manem muslim yehenen yawqal. Yetekerakerut ke muslim ga selemehonu yatteratteral. 2 be islam sheyatin (erkus menfes) yemiwettaw quranen bemanbeb new esum tekekelegna ye fetariachen qal selemehonu yemesekeral 3 ke islam wede kerestian siqeyeru yegedelalu lalew gelts yehone yequran ayah ale. Esum emnet begedéta yelem teblual endi emibal negerm besheriachen yelem. Endewm ethiopia kemettu yemejemeria ye nebeyachen SAW teketayoch 2tu wede kristena teqeyerw neber esunm mezgebew be hadith yeyazut yaw yemuslim wegenoch neberu. Ethiopiawyan krestian yetarik mezgabian gen yanen negus ke negusan sem westt selemenoru serezewtal.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን