Lij Maruf Tube
Lij Maruf Tube
  • 46
  • 205 273

Відео

♦ዋው! እስከዛሬ የማናውቃቸው 7 የቴሌግራም ድብቅ ምስጥሮች Lij_Maruf_Tube
Переглядів 4243 роки тому
♦ዋው! እስከዛሬ የማናውቃቸው 7 የቴሌግራም ድብቅ ምስጥሮች Lij_Maruf_Tube
♦ዋው በድምፃችን የምንወደውን ሰው ስም በመጥቀስ ስልካችንን መዝጋትም ሆነ መክፈት እንችላለን /only voice louck screen
Переглядів 9903 роки тому
♦ዋው በድምፃችን የምንወደውን ሰው ስም በመጥቀስ ስልካችንን መዝጋትም ሆነ መክፈት እንችላለን /only voice louck screen
♦ዋው እስካሁን ተሸውደናል የጠፉብንን ቪድዮም ሆነ ፎቶ የሚመልስልን ምርጥ አፕ/deleted video recovery
Переглядів 5303 роки тому
አፑን ለማውረድ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጫኑ👇👇 play.google.com/store/apps/details?id=com.deleted.video.recovery.recover.deleted.video.files
♦ስልኬ ሞላ ድሮ ቀረ ፡ ከፕሌይ ስቶሪ አሎርድ ብሎን ለተቸገርን ምርጥ መላ #Lij_Maruf_Tube
Переглядів 4013 роки тому
♦ስልኬ ሞላ ድሮ ቀረ ፡ ከፕሌይ ስቶሪ አሎርድ ብሎን ለተቸገርን ምርጥ መላ #Lij_Maruf_Tube
♦ዋው በድምፅ ብቻ ማውራት መፃፃፍ ተጀመረ//voice only talking and chating
Переглядів 4993 роки тому
♦ዋው በድምፅ ብቻ ማውራት መፃፃፍ ተጀመረ//voice only talking and chating
♦ዋው ፌስቡክ አድስ ነገር ለቆልናል ዲሌት ያደረግነዉን ፖስት እንዴት መመለስ ይቻላል /how to recovery deleted post in faecbook
Переглядів 3833 роки тому
♦ዋው ፌስቡክ አድስ ነገር ለቆልናል ዲሌት ያደረግነዉን ፖስት እንዴት መመለስ ይቻላል /how to recovery deleted post in faecbook
♦እያንዳንዱ ሰው ጋር ሊኖር የሚገባ ምርጥ አፕ
Переглядів 2933 роки тому
አፑን ለማውረድ 👇👇 play.google.com/store/apps/details?id=com.dialervault.dialerhidephoto
♦ በ Whatsapp ብሎክ ያደረገንን ሰው እንዴት ማወቅና ማረጋገጥ እንችላለን/ how to check blocked in whatsapp
Переглядів 4,8 тис.3 роки тому
ለቻናሌ አድስ የሆናቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
♦ ዋው imo አድስ ሚስጥር የተላላክነዉን ፎቶም ሆነ ቪድዮ ሚስጥራዊ ማድረግ ተቻለ #Lij_Maruf_Tube
Переглядів 4333 роки тому
♦ ዋው imo አድስ ሚስጥር የተላላክነዉን ፎቶም ሆነ ቪድዮ ሚስጥራዊ ማድረግ ተቻለ #Lij_Maruf_Tube
♦አሁኑኑ ቼክ አድርጉ ጎግል አካዉንታችን ተጠልፎ ከሆነ/how to check hack google account #Lij_Maruf_Tube
Переглядів 2233 роки тому
ዋው ይሄማ ልዩ ነው የትም ሳንሄድ በ ሴቲንግ ብችቻ 2faecbook 2whatsapp 2telegram መክፈት ተቻለ ua-cam.com/video/2or_szk9jcc/v-deo.html
♦እንዴት በቀላሉ በአንድ ስልክ 2 ፌስቡክ 2 ዋትሳፕ 2 ቴሌግራም//How do we have two Facebooks on one phone
Переглядів 9803 роки тому
ሌባራ ሲም ያላቹ የግድ ልናውቃቸው የሚገባ 7 ወሳኝ ኮዶች//very useful codes in lebara sim card ua-cam.com/video/LNmfW8Kb6J4/v-deo.html
♦ከእንግዲህ ቋንቋ አልችም ማለት ቀረ የፈለግነዉን ቋንቋ መናገር እንችላለን/We can speak the any language we want
Переглядів 2063 роки тому
ሌባራ ሲም ያላቹ የግድ ልናውቃቸው የሚገባ 7 ወሳኝ ኮዶች//very useful codes in lebara sim card ua-cam.com/video/LNmfW8Kb6J4/v-deo.html
♦ሌባራ (lebara ) ሸሪሃ ያላቹ የግድ ልናውቃቸው የሚገባ 7 ኮድች/useful codes lebara sim
Переглядів 14 тис.3 роки тому
ቴሌግራማችን ተጠልፎ ከሆነ እንዴት ማወቅ እንችላለን ua-cam.com/video/Y7gRzzvS59w/v-deo.html
♦ሙባይሊ ሸሪሃ ያላቹ ነፃ ሸበካ/Mobily sim free data//#Lij_MarufTube
Переглядів 4463 роки тому
ሙባይሊ ሸሪሃ ያላቹ ነፃ ሸበካ ua-cam.com/video/d7ys863ZnaI/v-deo.html
♦mobily ሲም ካርድ ያላቹ የግድ ልናውቃቸው የሚገባ ወሳኝ 8 ኮዶች/useful codes in Mobily sim card /ሼር
Переглядів 54 тис.3 роки тому
♦mobily ሲም ካርድ ያላቹ የግድ ልናውቃቸው የሚገባ ወሳኝ 8 ኮዶች/useful codes in Mobily sim card /ሼር
♦SAWA ወይም STC ሲም ካርድ ያላቹ የግድ ማወቅ ያለባቹ ወሳኝና ጠቃሚ 7 ኮዶች/ Useful codes in sawa sim card
Переглядів 55 тис.3 роки тому
♦SAWA ወይም STC ሲም ካርድ ያላቹ የግድ ማወቅ ያለባቹ ወሳኝና ጠቃሚ 7 ኮዶች/ Useful codes in sawa sim card
♦ዜይን ሸሪሃ የምንጠቀም የግድ ማወቅ የለብን ጠቃሚ ኮዶች /useful codes zain sim /#ላይክ_ሼር_ሰብስክራይብ
Переглядів 11 тис.3 роки тому
♦ዜይን ሸሪሃ የምንጠቀም የግድ ማወቅ የለብን ጠቃሚ ኮዶች /useful codes zain sim /#ላይክ_ሼር_ሰብስክራይብ
♦ዋው ወደ Ethiopia ለመደወል ከአንድ ቀን እስከ ወር የምያስጠቅም መጃን ተጠቀሙበት//#Lij_Maruf_Tube
Переглядів 3,5 тис.3 роки тому
♦ዋው ወደ Ethiopia ለመደወል ከአንድ ቀን እስከ ወር የምያስጠቅም መጃን ተጠቀሙበት//#Lij_Maruf_Tube
♦እንዴት አድርገን በቀላሉ google አካውንት መክፈት እንችላለን// How to create a Google Account #Lij_Maruf_Tube
Переглядів 3483 роки тому
♦እንዴት አድርገን በቀላሉ google አካውንት መክፈት እንችላለን// How to create a Google Account #Lij_Maruf_Tube
♦በኢሞ ስናወራ ድምፅ አይሰማም /how to fix not sound IMO call #Lij_Maruf_Tube
Переглядів 15 тис.3 роки тому
♦በኢሞ ስናወራ ድምፅ አይሰማም /how to fix not sound IMO call #Lij_Maruf_Tube
♦እንዴት አድርገን ዋትሳፓችንን በጣት አሻራ መቆለፍ እንችላለን/How To Lock Our WhatsApp With Fingerprints
Переглядів 4453 роки тому
♦እንዴት አድርገን ዋትሳፓችንን በጣት አሻራ መቆለፍ እንችላለን/How To Lock Our WhatsApp With Fingerprints
♦እንዴት አድርገን በፌስቡክ ከ1ሚልዮን በላይ ተከታይ እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን/How can we have a million followers on Facebook
Переглядів 16 тис.3 роки тому
♦እንዴት አድርገን በፌስቡክ ከ1ሚልዮን በላይ ተከታይ እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን/How can we have a million followers on Facebook
♦#ፕሌይ ስቶሪ አፕሌኬሽን ደውንሎድ አላደርግ ላላቹ // how to fix "app not instilled" problem
Переглядів 1683 роки тому
♦#ፕሌይ ስቶሪ አፕሌኬሽን ደውንሎድ አላደርግ ላላቹ // how to fix "app not instilled" problem
♦#ትልቅ_እፎይታ ከእንግዲህ ማንም ሰው እየደወለ አያስቸግረንም እኛ ብቻ መደወል እንችላለን/#Lij_Maruf_Tube
Переглядів 3963 роки тому
♦#ትልቅ_እፎይታ ከእንግዲህ ማንም ሰው እየደወለ አያስቸግረንም እኛ ብቻ መደወል እንችላለን/#Lij_Maruf_Tube
♦ከእንግዲህ መሰላቸት ቀረ ዋው በጣም ትወዱታላቹ/# Lij_Maruf_Tube
Переглядів 1363 роки тому
♦ከእንግዲህ መሰላቸት ቀረ ዋው በጣም ትወዱታላቹ/# Lij_Maruf_Tube
♦ሰዋ ሲምካርድና ዜይን ሲምካርድ ካርድ እየቆረጠባቹ ለተቸገራቹ/#Lij_Maruf_Tube
Переглядів 5283 роки тому
♦ሰዋ ሲምካርድና ዜይን ሲምካርድ ካርድ እየቆረጠባቹ ለተቸገራቹ/#Lij_Maruf_Tube
♦ዲሌት ያደረግናቸዉን ሜሴጆች (text) እንዴት አድርገን መመለስ እንችላለን/How to Recover Deleted Messages
Переглядів 15 тис.3 роки тому
♦ዲሌት ያደረግናቸዉን ሜሴጆች (text) እንዴት አድርገን መመለስ እንችላለን/How to Recover Deleted Messages
♦ዋው #ዋትሳፕ አድስ በጣም አስደማሚ ነገር ለቆልናል ገብተን እንየው ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉኝ
Переглядів 1933 роки тому
♦ዋው #ዋትሳፕ አድስ በጣም አስደማሚ ነገር ለቆልናል ገብተን እንየው ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉኝ
♦ቴሌግራማችን ተጠልፎ ከሆነ እንዴት ማወቅ እንችላለን/How do we know if a telegram has been hacked?
Переглядів 1493 роки тому
♦ቴሌግራማችን ተጠልፎ ከሆነ እንዴት ማወቅ እንችላለን/How do we know if a telegram has been hacked?

КОМЕНТАРІ

  • @MuluyeZewudu
    @MuluyeZewudu 11 годин тому

    መስመር ብሎክ ሆኖብኝ ለመክፈት

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k День тому

    ricard አለኝ ንገረኝ

  • @Neimaendirs
    @Neimaendirs 2 дні тому

    አሠላሙአለይኩም እንደትነህወድም አረበአላህየምታውቅከሆነእንዳታልፈኝ የኔ ዘይን ነውግንአይሠራም ሂሳብምአይጠይቅካርድምአይምላ ቁጥሩንምአያወጣም😢😢ምንላድርገው እፍተቸገርኩኝወላሂ

  • @ttሻ
    @ttሻ 3 дні тому

    እንደት እንስማህህህህ😮

  • @ZinetDagne
    @ZinetDagne 3 дні тому

    እሺ እናመሰግናለን ደቂቃን ለማወቅ እሳ

  • @NahomYemesilj
    @NahomYemesilj 3 дні тому

    ሪሳይክል ፒን የሚል የለዉም በናትህ የኔ ግን በጣም አስፈላጊ ሚሴጅ ነዉ የጠፋብኝ

  • @Eskedarr
    @Eskedarr 8 днів тому

    የኔ ወድም ለimo ይሰራል

  • @Lubab200
    @Lubab200 9 днів тому

    የቀረንንደቂቃለማየትእደትነው

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 10 днів тому

    sewa newu weysi stc newu ehe vido?

  • @halewyaassen4080
    @halewyaassen4080 10 днів тому

    እኔ ፒን ኮደ እረሰች አልከፍት አለኝ መፍተሂ ካላችህ በአላህ

  • @AhmedHamdns
    @AhmedHamdns 11 днів тому

    ወደኢትጲያካርድለመላክሥ

  • @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
    @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 11 днів тому

    ወዲም ሸርሀየ አልተቆረጠም ግን ምልስነዉ የማረገዉ ካርዲም ይቀበላል እደት አርጊ ልክፈተዉ

  • @AaA-w5b7u
    @AaA-w5b7u 12 днів тому

    አረወድሜ ለሸበካ እዴትነው እሚመጀነው በአላህ አሣየኝ እምታውቁ ካላችሁም ንገሩኝ ጭንቅ ብሎኛን በሠዋለምጄ ሠዋውም ተቆረጠብኝ

    • @HabtsheAbate
      @HabtsheAbate 10 днів тому

      ቀላል ነው ሜሴጅ አይመጣልሽም

    • @AaA-w5b7u
      @AaA-w5b7u 10 днів тому

      @HabtsheAbate ይመጣን ግን አረበኛነው ባነበውምትርጉሙን አላቀውም የሥት የሥት ነው ያለው የወር ለመመጀን ሥትብርና እዴትስነው እሚመጀነው

    • @HabtsheAbate
      @HabtsheAbate 9 днів тому

      እንግሊዝኛ ታቃላችሁ

    • @HabtsheAbate
      @HabtsheAbate 9 днів тому

      ​@@AaA-w5b7uሜሴንጀር የላችሁም እያየን እንረዳዳለን

    • @AaA-w5b7u
      @AaA-w5b7u 9 днів тому

      @@HabtsheAbate አወ

  • @Ahmedዪቱብ
    @Ahmedዪቱብ 16 днів тому

    ዱ ካርድ አልሠራለኝ መፍትሄ ካለህ ወድም

  • @HfhfyHchfhthm
    @HfhfyHchfhthm 16 днів тому

    ሰላም ወድም ሞባይሊ እራሱ እየመጀነብኝ ነው ላማስቆም ብነግረኝ ወድም

  • @jesuslord832
    @jesuslord832 18 днів тому

    ምንድን ነው ካንተ ይልቅ ክላክሲካው ነው የመሰማው

  • @SmeahmedAil-q7y
    @SmeahmedAil-q7y 20 днів тому

    ቀጥታካርድአምላልአሳዩኝበአላህ

  • @dawd-l5f
    @dawd-l5f 22 дні тому

    ዋአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 0:58

  • @Lubab200
    @Lubab200 23 дні тому

    የኔምለማሰርእቢአለኝ

  • @አላህወኪል-ዐ3ጐ
    @አላህወኪል-ዐ3ጐ 26 днів тому

    አረወድም አልገባኚም እደትነዉ ካርድለመበደር የምችለዉ ወላሂ ኢቶ ከደወልኩ አምሥትወር ሞላኚ ሰወቸ አንገዛም ብለዉኚ ወላሂ ቤተሠብ ናፈቀዉኛን😢😢😢😢😢😢 እደትነዉ መበደር የምችለዉ አልገባኚም

  • @MogesKahsay-n6l
    @MogesKahsay-n6l 27 днів тому

    ፈጠንክ ወንድሜ በሰላም ነው

  • @AaAa-f5u6x
    @AaAa-f5u6x 28 днів тому

    ካረድአልሞላብሎእባቢአልኝ እመታውቅውኪካልህ

  • @Ali-et3ol
    @Ali-et3ol 29 днів тому

    አይስራም ሞክሬው ነበር

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h Місяць тому

    Wiesbaden tebark bewunet

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 Місяць тому

    በራሱ እየመጀነ ላስቸገረን እሳ

  • @FiraSh-xy8lo
    @FiraSh-xy8lo Місяць тому

    በስህተት ገብቼ ገዛሁግን ሲሙ ብር የለውም ብሩን ስላልከፈልኩ ሲሙ ዘጋ የገዛሁትንም አልተጠቀምኩም እባክህ ንገረኝ አሁን ሲሙን እንዴት ነው ማስከፈት የምችለው ክፍያውንስ እንዴት ነው የምፈፅመው

  • @Yimam-x8p
    @Yimam-x8p Місяць тому

    እሪሳላ ለሰወች ለመላክ ሸጋውየ ንገረኝ ካርድ በሌለኝ ስአት ለሠወች አሳውቁኝ ለመላክ ንገረኝ

  • @mameethio-v7w
    @mameethio-v7w Місяць тому

    እረ ቴክስት አልፅፍ ነው ያለኝ ከቀን ቡሀላ ነው ወደነበረበት መመለሻ ኮድ ካለ pls

  • @SeadSeyd
    @SeadSeyd Місяць тому

    ትለያለህ እዴት እደጠቀመኝ አመሠግናለሁ

  • @MominaMustefa
    @MominaMustefa Місяць тому

    ,ክላሲካዉን አጥፋዉ

  • @rahmatRahmat-j7p
    @rahmatRahmat-j7p Місяць тому

    ያለንንሂሳብለማወቅስ

  • @ፋፊሙሀመድ-ሠ3ፐ
    @ፋፊሙሀመድ-ሠ3ፐ Місяць тому

    ሙባይሌ ሸሪሀ አልመጅንም አለኝ መፍተሄ ካለው በፊት ይመጅን ነበር

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س Місяць тому

    እናመሰግናል የተዘጋን ለማስከፈት ብነግረኝ

  • @alhamdulilahmechallemedeho2018
    @alhamdulilahmechallemedeho2018 Місяць тому

    ጋራሌ ሁሉም ዲሌት ሆነብኘ እደት መመለሥ እደሚመለሥ ንገረኘ

  • @aminacmad6045
    @aminacmad6045 Місяць тому

    የአንተ ስልክ እና የኔ ይለያያል እንዴ edit public deatil አይመጣም ኮ

  • @አስልጓልወጀራት
    @አስልጓልወጀራት Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @AnwarAwole
    @AnwarAwole Місяць тому

    ጉድ እኮ ነው 😂

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Місяць тому

    በእናትህ እንዴት መመጀን እችላለሁ

  • @hannyfitsum6629
    @hannyfitsum6629 Місяць тому

    እናመሰግናለን በጣም በርታ

  • @SeadaHusen-m2j
    @SeadaHusen-m2j Місяць тому

    ወደ ገደለው አጠር አድርገህ

  • @እልከኛውያባቱልጅ
    @እልከኛውያባቱልጅ Місяць тому

    እናመሰግናለን ብሮ በርታለን

  • @Abdalazaynu
    @Abdalazaynu Місяць тому

    አመሰግነለሁ

  • @romi8708
    @romi8708 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ስንት የተጨነቀ ሰው አሳርፈሀል ፈጣሪ ይስጥልን ግን ወንድም እህታ ዳታ ልትሞላ ነበር እና ሚሴጁ በአረብኛ ሆነባት እንዴት ወደ እንግሊዛ ትቀይረዉ

  • @ሰኣድቾ
    @ሰኣድቾ Місяць тому

    አረ መሽቁል መፍቻ ካወቃቹ ነገሩኝ የዘይን ሸሪሃ

  • @LeylaMohammed-p9c
    @LeylaMohammed-p9c Місяць тому

    ጀዛ ካሏህ ህይር ወዲም

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ Місяць тому

    የቴሌግራም ነዉ የተባልከዉ

  • @SameraMobark-v8k
    @SameraMobark-v8k Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ከባንኬ ላይእንደት ነዉ ካርድመሙላት እምችለሁ ንገሩኝ

  • @QalAba
    @QalAba Місяць тому

    ኧረ ዳታ በራሱ ለሚመጅንብን እንደት እናድርገው

    • @Tubi575
      @Tubi575 Місяць тому

      እረ እኔ አስቸገረኝ በራሡ እየመጀነ

  • @Seyais
    @Seyais Місяць тому

    ሰውሲደውልቁልፍካለውሚሴጁአይመጣምመፍትሄውምንድንነውበአላህ

  • @zeharaBirru-f3t
    @zeharaBirru-f3t 2 місяці тому

    የኔ ሬሳይክል የሚል የለውም