- 86
- 70 612
Kesis Dr. Getie Zewdie
United States
Приєднався 12 січ 2011
Welcome to Exploring Ethiopian Orthodoxy, your comprehensive guide to the rich traditions, teachings, and practices of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Join us as we unravel the theological foundations, historical significance, and cultural aspects embedded in the Ethiopian Orthodox faith. Gain a deeper understanding of the unique blend of Christianity and Ethiopian heritage that defines this vibrant religious community. Embark on a journey through history, tracing the origins of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and its evolution over the centuries. Explore the contributions of prominent figures, the significance of ancient manuscripts, and the enduring legacy of faith. Through videos, lectures, documentaries, and interviews with scholars and practitioners, our channel aims to provide engaging, informative, and thought-provoking content that appeals to both newcomers and seasoned followers of the faith.
የ 2017 ባሕረ ሓሳብ ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ የቀረበ - Bahire Hasab
የ 2017 ባሕረ ሓሳብ ሁሉም ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ የቀረበ፡ የኢትዮጵያ የዘምን አቆጣጠር በቀላል አገላለጽ የተዘጋጀ
Explore the fascinating intricacies of the Ethiopian Calendar in this informative video. Learn how the calendar's unique structure, with its 13 months, determines the timing of significant events such as the Ethiopian New Year (Enkutatash), the start of Lent, and other major feasts. Discover how Enkutatash, celebrated on Meskerem 1, marks the transition from the rainy season to a new year. Understand the calculation of Lent, beginning 55 days before Easter, and delve into the cultural and religious significance of feasts. This video provides a step-by-step explanation of how these dates are calculated and celebrated, offering insights into the rich traditions of Ethiopia.

Переглядів: 1 830
Відео
እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ። መጽሐፈ ምሳሌ 8:22
Переглядів 23011 місяців тому
እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ። መጽሐፈ ምሳሌ 8:22
Genesis 4: The Tragic Tale of Cain and Abel
Переглядів 57Рік тому
Genesis 4: The Tragic Tale of Cain and Abel
The Forbidden Fruit: The Temptation, Banishment -Genesis Chapter 3
Переглядів 46Рік тому
The Forbidden Fruit: The Temptation, Banishment -Genesis Chapter 3
Genesis Unveiled and Visualized-GenesisCh apter 2
Переглядів 21Рік тому
Genesis Unveiled and Visualized-GenesisCh apter 2
Genesis Unveiled and Visualized-Genesis-Chapter 1
Переглядів 53Рік тому
Genesis Unveiled and Visualized-Genesis-Chapter 1
Serpent's whispers, forbidden fruit, and the fall of humanity in Genesis 3! #shorts
Переглядів 41Рік тому
Serpent's whispers, forbidden fruit, and the fall of humanity in Genesis 3! #shorts
የሥላሴን ልጅነት አገኙ- የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ (Updated: Audio fixed)
Переглядів 374Рік тому
የሥላሴን ልጅነት አገኙ- የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ (Updated: Audio fixed)
የሥላሴን ልጅነት አገኙ- የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ
Переглядів 214Рік тому
የሥላሴን ልጅነት አገኙ- የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ
የአርዮስና የቅዱስ አትናቴዎስ ጦርነት - የክርስትና እምነት አመሠራረትና ክፍፍል- ክፍል 7
Переглядів 271Рік тому
የአርዮስና የቅዱስ አትናቴዎስ ጦርነት - የክርስትና እምነት አመሠራረትና ክፍፍል- ክፍል 7
ኢየሱስ ክርስቶስ ዐርብ ተሰቅሎ እሁድ ከተነሣ፤ እንዴት ሦስት ቀን ይሆናል?
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
ኢየሱስ ክርስቶስ ዐርብ ተሰቅሎ እሁድ ከተነሣ፤ እንዴት ሦስት ቀን ይሆናል?
Resurrection Part-2: The Burning Question
Переглядів 176Рік тому
Resurrection Part-2: The Burning Question
በጣም ደስ ይላል ሰፋ ብሎ ቢሠጥ?
ዘመኑን ያሳስባል። ግን ሊቃውንት ድኅነት ማእከል አርገው ከነፍሳት አንጻር ሲታይ ይቀጡልልን
አባታችን ህዝቡ አልቋል ስለ መላእክት ያለው ግንዛቤ ያሳዝናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
❤❤❤❤❤❤አሜን
365Ken Yemihonew Bechereka New Weys Bekwakbt
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀሲስ🙏🙏🙏
ቅዱሥ፤ ሠረቀዔል፤ ማነነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Memirachin kale hiwoten yasemalen🙏🙏🙏 Please next
በዉነት አባታችን ካ1እስከ3 አዳመጥሁ ግሩም ትምህርት ነዉ ቃለህይዎት ያሰማሌን የእምነታችን ታሪክ ማወቅ ግዴታችን ነዉ የምር🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤
👏 memher nege Sep 29-1-2017 "METKE" Wednesday. 💯
🙏 🙏 🙏
Memher kalehiweten yasemalen ❤
በሌላ ትምህርት ላይ 7ቱ ሊቀ መላእክት ሌሎች ናቸው ባንተ ትምህርት ደግሞ ሌሎች ናቸው 1'2'3 ብቻ ናቸው የሚመሳሰሉት?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እረጅም እድሜ ያድልልን፡፡ ፩.ጷጉሜ 7 የምትሆነው በየስንት አመት ነው ወንጌላዊውስ ማን ይሆናል? ፪.ሰርቀ ሊሊት መዓልት ስናሰላ አንዳንድጊዜ በጣም ትንሽ ቁጥር ይመጣል ስዓትን ነው የሚገልፅ ምንን ነው?
ሓሙስ አይቆጠርም
ሳቁኤል ከሰባቱ ሊቃናት አይደለም
መልካም ነው
ቃለ ኅይዎት ያሰማልን 900 page yalew መጽሐፈ ሐሳብ የት ይገኛል? Please help me
እኔ ከኢትዮጵያ ነው ያስመጣሁት፤ ርእሱ "ወጽሐፈ አቡሻህር ዘውእቱ መሥፈርተ ዓለም" በ 2016 ዓ.ም የታተመ
አመሰግናለሁ ቀሲስ (Dr) በ pdf እንደ ቅዳሴ እንደ ሰዓታት አድርገው ቢልኩልኝ ከ internet ፈልጌ አጣሁ ይተባበሩኝ
Email me at : getie2019@gmail.com so that I can send you the pdf.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን። ሁለተኛውንም አደራ
እሽ ፖስት አደርጋለሁ
ግሩም ነው።🙏
እጅግ አመሰግናለሁ ይበርቱ አባታችን ለህዝብ ይጠቅማል ብለው ያሰቡትን ከማስተማር ወደ ኃላ አይበሉ አንድም ሰው ማሳወቅ ቀላል አይደለም::
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: this is very helpful to understand the gap and clarifies essential concepts
ቃል ህይወት የስማልን 🎉🎉
Amen❤🎉
አባታችን የሚጠቀም ይጠቀም ለተከታዩም ትውልድ ያገኘዋል
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን ትምህርቱ ደስ የሚል ጥልቅ ነው:: This ,and all preaching are very important, keep teaching, encouraging, and showing the way.we Orthodox Tewahedo son's a lot to learn.
Kisis Amazing kale Hiwet yasmaln 🙏🙏🙏❤
በእውነት ጎበዝ መምህር ነወት ቃለ ህይወት የሠማልን።
ፕሮቴስታንት ተመስርቶ ሳይሆን ወደ ቀድመው ወደ ሃዋሪያት ትምህርት ተመልሰው ነው You can say that religion is formed when they create their own book,but they did not they just said LETS BACK TO ORIGIN and their movement was based biblical
Keep in mind When Protestants separated from the Catholic Church, they didn't adopt a new set of biblical books. Instead, they used the same books of the Bible (the 66) but interpreted them differently.
ቃለ ህይወት ያሰማልን! Thank you so much, sir, for creating this content. This is the type of teaching that fills a crucial gap, emphasizing the basic concepts that are often missing. Your lessons are always captivating and thoughtful, and I deeply appreciate the effort and time you invest in organizing them. Would it be possible for you to post additional resources? Specifically, simple graphics of your PowerPoint presentations (as an attachment t with major points) would be incredibly helpful for us as references. As some of us are older, retaining information becomes more challenging with age, and these visuals would greatly enhance our learning experience. Knowing that there are people like you who genuinely care and take the time to make such comprehensive and accessible material available fills me with gratitude. Your dedication truly makes a difference. God bless you!
Thank you for your nice comment! I will try to upload the slides under the description as a reference moving forward!
በጣም ጥሩ ነው አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
ኣባቴ አግዛኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ከዚህ ያለንበት የዘመኑ መንሱት ይሰውርኩ እዎ ለኛ ብሎ ተምረን ተረድተን ባለንበት የተዋህዶ ሃይማኖት እንድንጸና ውድ ኣባቴ በጣም ጥርት ያለ ስብከት ምን ናርጋለን ኣባቴ ማንታገስበት ዘመን ደርሰን ይህንን የመሰለ ጽርት ያለ ትምርት ትተን ኣየ ኣባቴ ምን ናድርግ 🕊🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏🇪🇹❤️💛💚🕊
Thank you for your feedback!
የክርሥትና ክፍፍል ክፍል 6 የለውም ቀሢሥ
ቃለ ህይወት ያሠማልን።ይሄንን እባክዎት ለሁሉም ኦርቶዶክስ በደንብ ቢማር በየአዉደ ምህረቱ በሠንበት ትምህርቶች ቢሰጥ ።
እና እደዚህም ቢሆንም እኮ ቀኑ አልሞላም አርብ 1ቅዳሜ2ቀን ብቻ አንዱ ከየት እንሙላው
ጌታችን የተነሳው እሁድ ነው ስለዚ እሁድ 3 ቀን ይሞላዋል
እንግሊዙን ብተረጉመው
አማሪኛውንም ይሁን እንግሊዘኛውን ከመጠቀም ይልቅ ባይብል ሲጀመር የተፃፈበትን መጠቀም ይሻላል
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን Memhir voice gin specker bitekemu yeteshal vice tirat yinorewal
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁላችን ይጠብቀን የሚገርም ትምህርት ሰምንተን የማናውቀው ትምሀርት በመሆኑ በጣም ተገርሚያለሁ
እግዚአብሄር ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃልህይወት ያሰማልን