አቲካ  you tube
አቲካ  you tube
  • 94
  • 37 019

Відео

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
Переглядів 1411 місяців тому
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች ክፍል አምስት (5)
Переглядів 1611 місяців тому
አስተማሪ ታሪኮች
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች ክፍል አራት (4 )
Переглядів 1711 місяців тому
አስተማሪ ታሪኮች
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
Переглядів 1811 місяців тому
ጠቃሚ ትምሮች
የዕለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች ክፍል ሁለት(2)
Переглядів 1311 місяців тому
ጠቃሚ አባባሎች
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች
Переглядів 3611 місяців тому
አስተማሪና ገራሚ አባባሎች
ኢሳም ሀበሻ በዚህ መልኩ ብቅ ብሏል መሻአላህ
Переглядів 5 тис.2 роки тому
ለውጥማ አለ
# ሰሜን ወሎ ላይ የደረሰው ግፍ#
Переглядів 2,2 тис.2 роки тому
እስከመቼ ነው የመግስት ዝምታ ፍትህ
አረጓደ ቢጫ ቀይ የሚሰራ ዳቴል የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 4963 роки тому
ቀላል ስራ ነው ሞክሩት
በአረጓዴ ቢጫ ቀይ የሚሰራ ዳቴል ክፍል ሁለት (2)
Переглядів 4083 роки тому
ቀላልና ደስ የሚል አሰራር ነው ሙክሩት
ቆንጆ እና ቀላል የዳቴል አሰራር Beautiful andsimple datel recipe
Переглядів 9063 роки тому
በጣም ቀላል የዳቴል አሰራር ነው ተጠቀሙበት
ሶስት ማእዘን ዳቴል አሰራር የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 1,1 тис.3 роки тому
ቀላልና ጊዜ የማይወስድ ትወዱታላችሁ
የሶስት ማእዘን የዳቴል አሰራር ክፍል ሁለት (2)
Переглядів 3903 роки тому
ቀላል አሰራር ለለማጅ የሚሆን
ቀላልና ጊዜ የማይወስድ ሶስት ማእዘን ዳቴል አሰራር ክፍል አንድ
Переглядів 4883 роки тому
የሶት ማእዘን አሰራር ቀላልና ቆንጆ አሰራር
ተቆራራጭ ዳቴል አሰራር ለምንፈልገው ነገር መጠቀም የምችልበት ክፍል ሁለት (2)
Переглядів 2403 роки тому
ተቆራራጭ ዳቴል አሰራር ለምንፈልገው ነገር መጠቀም የምችልበት ክፍል ሁለት (2)
ተቆራራጭ ዳቴል አሰራር ለምንፈልገው ነገር የምንጠቀምበት ክፍል አንድ
Переглядів 3763 роки тому
ተቆራራጭ ዳቴል አሰራር ለምንፈልገው ነገር የምንጠቀምበት ክፍል አንድ
የአናናስ ዳቴል አሰራር ክፍል ሶስት (3)
Переглядів 1,1 тис.3 роки тому
የአናናስ ዳቴል አሰራር ክፍል ሶስት (3)
ለተለያየ ነገርሮች ልንጠቀምበት የምንችል የዳቴል አሰራር ክፍል ሁለት
Переглядів 9413 роки тому
ለተለያየ ነገርሮች ልንጠቀምበት የምንችል የዳቴል አሰራር ክፍል ሁለት
ቀላል የዳቴል አሰራር
Переглядів 2,4 тис.3 роки тому
ቀላል የዳቴል አሰራር
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል አራት (4)
Переглядів 1,2 тис.3 роки тому
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል አራት (4)
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል ሶስት (3)
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል ሶስት (3)
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል ሁለት (2)
Переглядів 1 тис.3 роки тому
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል ሁለት (2)
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል አንድ (1)
Переглядів 7443 роки тому
የሮመዳን ፆም መማሪያ ክፍል አንድ (1)
አስርቱ ሰሀባዎች ክፍል አምስት (5) የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 4733 роки тому
አስርቱ ሰሀባዎች ክፍል አምስት (5) የመጨረሻው ክፍል
የአስርቱ ሰሀቦች የሂዎት ታሪክ ክፍል አራት (4)
Переглядів 3473 роки тому
የአስርቱ ሰሀቦች የሂዎት ታሪክ ክፍል አራት (4)
የአስርቱ ሰሀቦች ታሪክ ክፍል ሶስት (3)
Переглядів 6733 роки тому
የአስርቱ ሰሀቦች ታሪክ ክፍል ሶስት (3)
አስርቱ ሰሀባዎቾ ታሪክ ክፍል ሁለት(2)
Переглядів 6033 роки тому
አስርቱ ሰሀባዎቾ ታሪክ ክፍል ሁለት(2)
አስርቱ ሳሀባዎች ታሪክ ክፍል አንድ (1)
Переглядів 6593 роки тому
አስርቱ ሳሀባዎች ታሪክ ክፍል አንድ (1)
ሶላት ትልቁ ኢባዳ የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 3203 роки тому
ሶላት ትልቁ ኢባዳ የመጨረሻው ክፍል

КОМЕНТАРІ

  • @ዋነብሴ-አ8ጘ
    @ዋነብሴ-አ8ጘ 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @DhDv-w7s
    @DhDv-w7s 2 місяці тому

    ማሻአሏህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልልል

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 місяців тому

    selamshe ybeza Arfe geza nber erchi🎉

  • @user-ir1yx8er8h
    @user-ir1yx8er8h 5 місяців тому

    አላሀም ዱሊላ እንደዚ ሆነያየሁ ምስጋና ለአላህ❤❤❤

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 10 місяців тому

    አህለን አረፈነዉ በርቻ

  • @ahelamumimran9037
    @ahelamumimran9037 10 місяців тому

    ክፍል 4 የለም እህት

  • @smartpress163
    @smartpress163 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም ሁቢ የኡለሞቺ ነገር ቢወራ አያልቅም በርቺልኝ አላህ ያብዛልን ብዙ ፈተና አሳልፈው ነው እኛጋ የሚመጡት በርቺልኝ ጎራ በይ ቤተሰብ እኑን

  • @saa-tp7sg
    @saa-tp7sg Рік тому

    ማሻአላህ ቀጣዩ ን ከቻልሽ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 11 місяців тому

      ነይ ውዴ ኮሜት ላይ ከክፍል 1_3 አለልሽ ቻናሌ ላይ ግቢና እይው ማማዬ

  • @toydaymar3053
    @toydaymar3053 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨመርልህ

  • @ፋፊቱነኝየአላህባሪያ

    ማሻ አላህ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Рік тому

    ماشاء الله تبارك الله اخي حبيبي ❤

  • @laylaom2951
    @laylaom2951 Рік тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጨምር ልክ

  • @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ

    ማሻአላህ ኢሳም👍

  • @youtub4977
    @youtub4977 Рік тому

    ማሻ አላህ በአላህ ሙሉውን የት ነው እማገኘው

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 Рік тому

    ክፍል አንድን ላኪ ውደ

  • @layladersse4076
    @layladersse4076 Рік тому

    ሊኩን አስቀምጭልን ማሬ 1, እና 2

  • @tubeferahtube8253
    @tubeferahtube8253 2 роки тому

    Aselamualilkum wrahmetuloh webereketu mashiallah tebarekelah betam newu des emilewu esam habesha mechereshayen asamrewu newu betam des yilal Allah yichemrlet 🥰

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 2 роки тому

    Aselamu aleykum werahmetuluhi weberekathu selam selam wdi yehagere ljoch masha alah tebarek allsh beyxam amrobetal demom wede sllsh yetetegasew mns byamrbet getach wedene tetegu ene kenate gar negn new yalew allah ychemrlet byalehu masha llah

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህሌን የኔዋ ማሻአሏህህ ኢሳም ሀበሻ ብዙዎቻችን አይንህን ለአፈር ብለነዉ ነበር ሱባሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀዉ ያረብ አሏህ እሱንም ቤተተሰቡንም አሏህ ይጠብቀዉ ያረብ እንኳንም ከዛ ከሚያስጠላ ህይወት አወጣዉ አሏህ ለሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ ረጅም እድሜና ጤና ምርጦችየ 🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ያረብ አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሀቢብና መሀመድ 🌷🌷

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 роки тому

    አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia አላህ ሁላቺንንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብብብብብብ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🍓🍓🌹🌹🌹🌹

  • @rehematubez
    @rehematubez 2 роки тому

    አሠላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማአሻአ አላህ ኢሳም በጣም ገራሚ ነው ተቀይሩ ሠውን አሥገረመ ማአሻአ አላህ አላህ ይጨምርለት የሠው ልጅ አለ መሣሣቱ አይደለም ዋናው ከሥተቱ መማሩ ነው አሁን እንዴት ደሥ ይላል አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ያደረገን አላህ ምሥጋና ይገባው ውዴ በርቺ

  • @hayatethiotube7007
    @hayatethiotube7007 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔዉድ በርቺልኝ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ነዉ የተደነኩት በሱ አንበሳ ብየዋለሁ አላህ እሱ ሲመራን ነዉና እሱ ይምራን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛንም ወደሀገራችን ያብቃን እርዝቃችነን ይክፈትልን ያረብ

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 роки тому

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻላህ ጥሩ ቆይታ ነው ኢሳም ሀበሻ ማሻላህ ማሻላህ በጣም ነው ደስ የሚለው አለባበሱ ሁሉም ነገሩ አምሮበታል አላህ ይጨምርለት ያረብ ሁላችነንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ተባርከላህ ኢሳምን የለወጠ ጌታ እኛንም ውዴቀጥተኛው መገዲ ይምራን ያርብ እንዴት ዴስ ይላል መጄመሪያችን ሳይሆን መጨርሻችንን ያሳምርልን እሚባለው እንደዚህ ነው አላሀምዱሊላህ

  • @OmeHayateTube
    @OmeHayateTube 2 роки тому

    Walekum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatu እሙየ በርች ጀዛ ከላ ህይር እናመሰግነሰለን እሙየ አላህ ሲወፍቅ አላህ ልብን ሲያገራልን ሁሉም ነገር ገር ይሆንልናል አላህ የመራውን ሂዳያ የሰጠውን ሰው የሚመልሰው ነገር የለም አሰበበት ሳይደርስ አላህ ለኛም ሂዳያውን ሶብሩን እረህመትን ይወፍቅልን ያረብየእስታዞቻችንን መከተል የእኛ ግዴታ ነው የኡመተ።ሙሀመዲ ተከታዩች በሙሉ ነው አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን ጠመናል የምነውለው አልባሌ ቦታ ነው አላህ ቀጥተኛውን መገዲ መርቶ ከአማኞች ያዲርገን ያረቢይ እሰወታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልነወ ያረብ ዛሬ ባይኖሩ ኑሮወ ፈሳዲ በዝቶ አቂዳ ጠውልጎ ፍስቅና ተስፍፍቶ ነበረ የሚገኜው ዛሬም እስታዞቻችንን መከተል ግዴታችን ነው አላህ ይወፍቀብ ያረብ_

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑርብን 👍ለወገኖቻችንን ሠላምን ፍቅርን ያምጣልን መባላትን በቃ ይበለን ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን

  • @ftube923
    @ftube923 2 роки тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ይሁንመሸአላህ መሸአላህ አላህ ይጨምርለት ብያለሁ ሁላቺንንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ ያረብ እሰኮ አንደዚህ ይሁናል ብየ አንድቀንም አልጠብቅም ነበር መሸአላህ

  • @ኡሙአንዋር19
    @ኡሙአንዋር19 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጽያ አላህ ሰላም ያረግልን ህዝቡንም መዋደድን መተዛዘንን ፍቅርን አንድነትን ያድለን ።አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ኢትዮ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምረልህ ኢስማኢል ሀሰን ከዛ ከሚልም አላህ ተከለከለዉ ስራ አዉጥቶ ዛሬ እዚህ ቦታ ላስቀመጠህ የሀያሉ ባለቤት አልሀምዱሊላ አላህ ኡመተል መሀመዲን ሁሉ ሂዲያ ስጣቸዉ ስጠን አላህ ወደቀጥተኛ መንገድ ይምራቸዉ

  • @ፋጡማዪቱብ
    @ፋጡማዪቱብ 2 роки тому

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በሰማንወ የምነጠቅም ያርገን ያርብ ጥሩ ፈታዋ ነበር ወድ ፈት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን አገራችን ቤትሰቦቻችን አላህ ይጥበቅልን ያርብ

  • @Richtube535
    @Richtube535 2 роки тому

    ባለፉት ስህተቶችሽ ላይ ሳይሆን በወደፊት ህልምሽ የበለጠ ትኩረት ካደረግሽ የበለጠ ስኬታማ ትሆኛለሽ። ወደ ኋላ የሚጎትተሽን ሳይሆን ወደፊት የሚያራምድሽን ፈልግ።"

  • @ማርዘነብይሉኛልንግስቷነኝ

    አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ማሻ አላህየነበረን ቆይታ ደስ ይል ነበር ፍቅርን እዝነትን አንድነትን አላህ ይወቀን አላህ ሷሊኸተር ዝርያ ያድርገን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው በተረፈ ቸር ወሬ ያሰማንን

  • @ዜድfሠ
    @ዜድfሠ 2 роки тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ መሸአላሀ መሸአላህ አላህ አይቸግረዉ ወይኔ አላህ ይጨምርልለህ የምር ይሳቅ አትረሳኚም ማናት ጋ ሲሰራ ወይኔኔ የኔዉንድም መሸአላህ መሸአላህ ግን ትልቅሰዉ ሆነብኚ እሳ አይኔ ነዉ ወይስ አረጀ አላህ ይጨምርልህ

  • @ዙለይካሙሀመድ
    @ዙለይካሙሀመድ 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የኔዉድ በርቺልኝ አላህ ይጨምርልሽ ያሰላም አንተን የመለሰ ጌታ የሀገራችንንም ሰላም ይመልስልን ያረብ አንተ እርዳን ያረብ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛንም ወደሀገራችን ያብቃን እርዝቃችነን ይክፈትልን ያረብ

  • @rehema5636
    @rehema5636 2 роки тому

    አሠላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማአሻአ አላህ አው ኢሣም ሀበሻ በሠአቱ ዱንያ አታሎት ነበር በጣም ከባድ ውጣ ደረጃ ነበር በጣም ደሥ የሚል ነው ተቀይሮ አምሮበት ዲኑን አሥከብሮ ለዚህ መምጣቱ በጣም ነው ደሥ ያለኝ አሁንም ብዙ ሠዎች አሉ በዲናው ትተው የማይሆን ድራሚሥክ ላይ ያሉ አላህ ይመልሳቸው ኢሣም በዚህ መልኩ ሥላየነው መጣም ደሥ የሚል ነው አላህ ይጨምርለት በርችልኝ ውዴ

  • @ተስፋአለመቁረጥ
    @ተስፋአለመቁረጥ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ኢትዮጽያ አላህ ሰላም ያረግልን መልካም መልካም ነገርን ያሰማን ያረብ አህለን ወሳህለን ኢትዮ ወሎ ዮቱብ እንኳን ደህና መጣሽ ኢስማኢል ሀሰን ማሻ አላህ በጣም ደስስስ የሚል ተግባር እያየን ነዉ አላህ ይጨምረለት አሁንም ከዚህ የበለጥ በደብ ዲኒ ገብቶት ሰተዉሂድ በሱና ላይ አላህ ያፅናዉ ኢሳም ሀበሻን ከዛ ፌልም አዉጥቶ እስህ ደረዞ ስላየነዉ በጣም ደስስ ይላል ለኡመተል ሙሀመድ በሙሉ አላይ ሂዲያዉን ይስጠን ያረብ ኢትዮዬ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @አሚናዩቱብ-ጀ6ረ
    @አሚናዩቱብ-ጀ6ረ 2 роки тому

    እሠላሙ አለይኩም ወበርካቱሁ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳኸለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በሰማነወ ትጥቃሚ ያርገን ያርብ ኡሰታዝ ጀዛ አለህ ኸይር አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ

  • @ቀበጥ-ዘ3ጨ
    @ቀበጥ-ዘ3ጨ 2 роки тому

    as wr wb መሻአላህ አላህ እኮ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ከዛ ሁሉ ጋጋታ ወተህ ለዚህ ስለበቃህ ደስ ብሎናል

  • @abueliyastube
    @abueliyastube 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሸአላህ

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    ከባዲ ነው በጣም አላህ ያሺራት

  • @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
    @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 2 роки тому

    ሀስቡንአሏህ ወኒመልወኪል

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 роки тому

    አብይ አተን መቁምህ ቆዳህን ነው መግፉፉ

  • @zinettube4152
    @zinettube4152 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዴ ማሻአላህ የኔ ማር በርችልኝ ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን ከሰው ምንም አጠብቅም

  • @tube5860
    @tube5860 2 роки тому

    …አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @lulululu302
    @lulululu302 2 роки тому

    ዋአሊኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁመ ያሙቀሊበል ቅሉብ ሰበት አላ ድንህያረብ እዘንልን ሠላም አስፍንልን ላሊላ ሃኢለላህ

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 2 роки тому

    ➶ወአለይኩም ሰላም አህሌን ወሳህለን ማሻ አላህ ውዷ እህቴ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺልኝ➶ ➶የአርሹ ባለቤት አንድ የሆንከው አላህ ሆን በራህመትህ ኢትዮና ህዝቦቿን ጠብቃት ያአላህ😭

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም አላህ ግፍ በቃችሁ ይበለን የዘንድሮው ይለያል ሰላምን ይመልስልን ያርብብ

  • @kewusermedia
    @kewusermedia 2 роки тому

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሏህ ለገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን ያረብ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 роки тому

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ