Lella Menged Ethiopia
Lella Menged Ethiopia
  • 6
  • 19 916
Aklilu Lemma: The Story of a Young Scientist and a Magical Plant
ታሪክ ባልተነገረላቸው ጀግኖች የተሞላ ነው።
ዓለማችን ላይ ለሰው ልጆች ሕይወት መሻሻልና ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ብዙ ድንቅ ሰዎች አሉ።
ብዙ ካልተፃፈላቸውና ካልተነገረላቸው ድንቅ ጀግኖች መካከል አንዱ ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ይባላል። ተመራማሪው ፓቶባዮሎጂስት ኢትዮጵያዊ ፣ በስኬቱና ዓለምን ጭምር ባስደነቀ መልካም ሥራዎቹ ዕወቅናና ዝናን አግኝቷል።
አክሊሉ ገና በወጣትነት የምርምር ስራው "ሽሽትሶማየስስ" ለሚባል በሽታ መድሐኒት አገኘ። በዚህም ምክንያት አማራጭ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ። ይህ ሽልማት በወቅቱ ለአክሊሉ ለማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም እጅግ ትልቅ ክብር ነበር።
ይህ የልጆች ስዕላዊ መፅሐፍ ትረካ የእኚህን ታለቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ታሪክ በሚስብ ፣ በሚያስተምርና በሚያንፅ መልኩ ለልጆች የተዘጋጀ ነው።
Website: www.lella-menged.com/shop
Amazon English Book Link: www.amazon.com/Aklilu-Lemma-Story-Scientist-Magical/dp/1959202049/ref=sr_1_1?crid=1809OA1K9OIBT&keywords=aklilu+lemma&qid=1673780964&s=books&sprefix=aklilu+lemma%2Cstripbooks%2C263&sr=1-1
Amazon Amharic Book Link: www.amazon.com/Aklilu-Lemma-Scientist-Magical-Amharic/dp/1959202073/ref=sr_1_2?crid=8QLDJTN05D3L&keywords=aklilu+lemma&qid=1682996770&s=books&sprefix=aklilu+lemma%2Cstripbooks%2C92&sr=1-2
Patreon: www.patreon.com/user/membership?u=82385621
Переглядів: 6 653

Відео

Aklilu Lemma: The Story of a Young Scientist and a Magical Plant
Переглядів 696Рік тому
ታሪክ ባልተነገረላቸው ጀግኖች የተሞላ ነው። ዓለማችን ላይ ለሰው ልጆች ሕይወት መሻሻልና ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ብዙ ድንቅ ሰዎች አሉ። ብዙ ካልተፃፈላቸውና ካልተነገረላቸው ድንቅ ጀግኖች መካከል አንዱ ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ይባላል። ተመራማሪው ፓቶባዮሎጂስት ኢትዮጵያዊ ፣ በስኬቱና ዓለምን ጭምር ባስደነቀ መልካም ሥራዎቹ ዕወቅናና ዝናን አግኝቷል። አክሊሉ ገና በወጣትነት የምርምር ስራው "ሽሽትሶማየስስ" ለሚባል በሽታ መድሐኒት አገኘ። በዚህም ምክንያት አማራጭ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ። ይህ ሽልማት በወቅቱ ለአክሊሉ ለማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም እጅግ ትልቅ ክብር ነበር። ይህ...
የአበበ ቢቂላ ወርቃማ ስኬት Abebe Bikila: The Barefoot Runner
Переглядів 12 тис.2 роки тому
ይህ የልጆች ስዕላዊ መፅሐፍ ትረካ የታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላን እውነተኛ ታሪክ በሚስብና በሚያስተምር ሁኔታ የሚተርክ ነው። አበበ ከልጅነት የእረኝነት ህይወቱ ተነስቶ እንዴት አገሩን ኢትዮጵያንና አፍሪካን በማስጠራት፣ ለብዙዎች ደግሞ አርአያ በመሆን ያሳለፈውን ህይወቱን ልጆቻችን እንዲማሩበትና እንዲታነፁበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። Website: www.lella-menged.com/shop Amazon English Book Link: www.amazon.com/Abebe-Bikila-Alem-Aweke-Embiale/dp/1959202014/ref=tmm_hrd_swatch_0?_encoding=UTF8&qid=1665216431&sr=8-1 Ama...
ABEBE BIKILA: The Barefoot Runner Now Available on Amazon
Переглядів 3942 роки тому
Buy the book now at www.lella-menged.com/shop This children's picture book tells the true story of one of the greatest athletes in history, Abebe Bikila. Abebe Bikila was an Ethiopian athlete who won the 1960 Olympic marathon in Rome, Italy running barefoot. He was the first African athlete to win a gold in the Olympics. He was also the first athlete to win two Olympic marathons after winning t...