Abyssinia አቢሲኒያ  3000
Abyssinia አቢሲኒያ  3000
  • 63
  • 133 555

Відео

የዘመድኩን በቀለ ወቅታዊና ጠንካራ ንግግሮች @Abyssinia አቢሲኒያ 3000
Переглядів 18 тис.День тому
የዘመድኩን በቀለ ወቅታዊና ጠንካራ ንግግሮች ሰለ ሀገራችን ኢትዮጵያና ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ።
የአባ ገብረ ኪዳን አስደናቂ ትምህረሰቶች @Abyssinia አቢሲኒያ 3000
Переглядів 7514 днів тому
የአባ ገብረ ኪዳን አስደናቂ ትምህረሰቶች
ታቦት ሲገባ የተዘመረ መዝሙር
Переглядів 10814 днів тому
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ
#የዘመድኩን-በቀለ ወቅታዊና ጠንካራ መልእክቶች
Переглядів 13 тис.21 день тому
ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስና ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ የዘመድኩን በቀለ ወቅታዊና ጠንካራ መልእክቶች
የፋንታሁን ዋቄ ወቅታዊ ጠንካራና አስደማሚ መልእክቶች #@Abyssinia አቢሲኒያ 3000
Переглядів 66428 днів тому
ይህ ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አገልግሎት ለመደገፍ የተዘጋጀ ነው ሁላችሁም ሰብስክራይብ ላክና ሼር አድርጉ ሚዲያችንን አብረን እናሳድግ ቤተክርስቲያናችን ለዘለዓለም ትኑር አሜን ። #ቤተክርስቲያን #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #canada #college #habesha
የመጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ አስደማሚ ንግግሮች #@Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
Переглядів 167Місяць тому
#መጋቤ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ ከሆኑ መምህራን መካከል አንዱ ናቸው ። በተለያዩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው ሚዲያዎች ሀሳባቸውን በነፃነት ያስተላልፋሉ ። #Ethiopian-orthodox-Tewahido-Church #Russian #USA #Africa #Ethiopia #Arabia #dubai #egypt #europe #unitedstates #Britain #japan #china #Worled #Global #WHO #FAO #University #Hospital #college #HIGH-SCHOOL #keşfet #Addis-Ababa #bahirdar #gonder #hawasa #Nazret #Washington...
የዘመድኩን በቀለ ጠንካራ መልእቶች
Переглядів 33 тис.Місяць тому
የዘመድኩን በቀለ ጠንካራ መልእክቶች ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያና ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
#የቤተክርስቲያን_ትምህርት #በመምህር_ዘበነ_ለማ #@Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
Переглядів 137Місяць тому
መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ስብከት | አጽዋማት | ወቅታዊ ትምህርት “ጾምን ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ” (ኢዩ.፩፥፲፬) ከጾም የሥጋ ንጽሕና፣ የነፍስ ቅድስናና ድንግልና ይወለዳሉ። ይህች ጾምም የጽድቅ ሥራዎች ሁሉ መርከብ ናት፤ በውስጧ የተከበሩ ዕቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለ መርከብ በባሕር ላይ ፈጽሞ መሄድ እንዳይቻላቸው ሁሉ እንዲሁ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት ሐመር ካልታሳፈሩ አንዲት እርምጃ ስንኳን መራመድ አይቻላቸውም።" (ርቱዓ ሃይማኖት ገጽ ፺፩-፺፪) ስብከት | ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓተ አምልኮ አምላካችን እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር ፍጥረት ሁሉ እንዲያመልከውና እንዲመሰግነው ነው፤ ...
#ኦርቶዶክሳዊ_ሀሳብ #@Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
Переглядів 1962 місяці тому
#በኢትዮጵያ #ኦርቶዶክሳዊ #ተዋህዶ #ቤተክርስቲያን ትምህርት መሰረት #በመጽሐፍ_ቅዱስ ውስጥ አንድ ሃሳብ (ቃል) ለብዙዎች ይገዛል እንጂ ብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት (ሀሳብ) ለአንድ የመጽሐፍ ቃል አይገዛም ፡፡ ይሄ "governing theory" ይባላል፡፡ ከፕሮቴስታንት የሚለየንም አንዱ ይሄ ነው፡፡ እነርሱ ሁሉን የመጽሐፍት ቃላት በእያንዳንዳቸው ይፈታሉ፡፡ አንዱን እንደፈለጉት ለብቻው ይተረጉሙታል፡፡ ይሄ ስህተት ነው፡፡ ስለዚህ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድ ያልተረዳነው ቃል ቢኖር እርሱን ለብቻው አይደለም ትርጉም የምንሰጠው፡፡ ሌሎች ከዛ ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸውን ጭምር በማገናዘብ ነው፡፡ ለምሳሌ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስ...
የመምህር #ኢዮብ ኢመኑ አጫጭር #የቤተክርስቲያን ትምህርቶች
Переглядів 3,1 тис.2 місяці тому
#በኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ ቤተክርስቲያን #ላሊበላ በኢትዮጵያ፣ በአማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ነች። በ12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ 2,500 ሜትር ከፍታ ያላት ስትሆን ላሊበላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ከተማዎች መካከል ከአክሱም ቀጥላ በሁለተኛነት ደረጃ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ለአብዛኞቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደ ዋና የእምነት ማእከል በመሆን ታገለግላለች። የላሊበላ ነዋሪዎች በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው። የላሊበላን ከተማ በዋነኛነት ታዋቂ ያረጉዋት ከክ.ል. በኋላ በ13ኛ...
#ደሃ ተበደለ #ፍርድ ተጓደለ ይላል #ዘመድኩን_በቀለ #ሼር_ላይክ_ሰብስክራይብ አድርጉ።
Переглядів 22 тис.3 місяці тому
መልዕክት ከምስራቅ ጉራጌ ዞን እስከ ከተማና ወረዳ ተሿሚዎች... - ሹመት የህዝብ አደራ ነውና የተሰጣችሁን አደራ በታማኝነትና በቅንነት ህዝባችሁን አገልግሉ... - በተሰጣችሁ ሹመት አትኮፈሱ: አትመፃደቁ: አንዳንዶች ጠባቂ ይመደብልን የሚል ጥያቄ ሁሉ አቅርባችኋል። ሠው ከኑሮው አልፎ አንተን የሚመለከትበት ጊዜ የለውም። - ህዝብህን በተለይ አቅም የሌላቸው ድሆች መፍትሔን ፍለጋ ሲመጡ በትህትናና በቅንነት ችግሮቻቸውን ተረዷቸው: አታመናጭቋቸው:አትበድሏቸው: የደሃ እንባ ከባድ ነውና! - ከሌብነት የፀዳ ሁኑ: ልጆቻችሁ የሌባ ልጅ እንዲባሉ አታድርጉ: - ስለ ሰዎች ወሬ ሲያቀብሏችሁ: ስለሰማችሁት የግለሰብ ወሬ ላይ ተንተርሳችሁ...
ሴት ልጅ #የአባ-ገብረ-ኪዳን ድንቅ ትምህርት ቻናሉን #ሰብስክራይብ #SUBSCRIBE አድርጉ ::
Переглядів 13 тис.3 місяці тому
ሴት ልጅ #የአባ-ገብረ-ኪዳን ድንቅ ትምህርት ቻናሉን #ሰብስክራይብ #SUBSCRIBE አድርጉ ::
አባ ማለት ምን መለት ነው ? #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Переглядів 25 тис.3 місяці тому
አባ ማለት ምን መለት ነው ? #SUBSCRIBE አድርጉ ።
አንዲት ለእናቷ #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Переглядів 1443 місяці тому
አንዲት ለእናቷ #SUBSCRIBE አድርጉ ።
#እግዚአብሔርን-ጥራ ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉት::
Переглядів 6114 місяці тому
#እግዚአብሔርን-ጥራ ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉት::
የበገና መዝሙር
Переглядів 804 місяці тому
የበገና መዝሙር
ተአምረ ማርያም #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #subscribe
Переглядів 365 місяців тому
ተአምረ ማርያም #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #subscribe
ተዓምረ ማርያም
Переглядів 1505 місяців тому
ተዓምረ ማርያም
ፆም ምንድ ነው ? ቻናሉን #SUBSCRIBE አደርጉ ።
Переглядів 1825 місяців тому
ፆም ምንድ ነው ? ቻናሉን #SUBSCRIBE አደርጉ ።
የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Переглядів 915 місяців тому
የሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
#ልዩ #ዝማሬ #ዘቅዱስ #ያሬድ
Переглядів 765 місяців тому
#ልዩ #ዝማሬ #ዘቅዱስ #ያሬድ
መዝሙር ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
Переглядів 1105 місяців тому
መዝሙር ቻናሉን #SUBSCRIBE አድርጉ ።
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 አስደማሚ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሔኖክ ፈንቴ
Переглядів 475 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 አስደማሚ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ሔኖክ ፈንቴ
ያሬዳዊ ወረብ #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
Переглядів 776 місяців тому
ያሬዳዊ ወረብ #Abyssinia_አቢሲኒያ_3000
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 ህፃናት በቤተክርስቲያን
Переглядів 976 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 ህፃናት በቤተክርስቲያን
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 የአዴሌ ደብረ ሥብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
Переглядів 456 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 የአዴሌ ደብረ ሥብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 መስማት የተሳናቸው #ወንድሞችና-እህቶች #አስደናቂ-ዝማሬ ። #SUBSCRIBE አድርጉ ።።
Переглядів 667 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 መስማት የተሳናቸው #ወንድሞችና-እህቶች #አስደናቂ-ዝማሬ ። #SUBSCRIBE አድርጉ ።።
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #Subscribe አድርጉ። ለወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቀረበ ልዩና አስደማሚ ወረብ።
Переглядів 777 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 #Subscribe አድርጉ። ለወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቀረበ ልዩና አስደማሚ ወረብ።
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 በደብረ አሚን አቡነ #ተክለሃይማኖት #ቤተክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰ/ት/ቤት ለተክልዬበዓል የቀረበልዩ ወረብ #Subscrib
Переглядів 698 місяців тому
#Abyssinia_አቢሲኒያ_3000 በደብረ አሚን አቡነ #ተክለሃይማኖት #ቤተክርስቲያን ምክሐ ደናግል ሰ/ት/ቤት ለተክልዬበዓል የቀረበልዩ ወረብ #Subscrib

КОМЕНТАРІ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን 🌹👏⛪🌹🙏✝️⛪🌹🙏✝️⛪🌹🙏🙏🙏

  • @dagimzenaw3031
    @dagimzenaw3031 5 днів тому

    አንተ እምነትህ ስድብ ነው እንዴ ያስተማረህ ?ስለእውነት ሰውን የሚያረክሰው እኮ ከአፍ የሚወጣው ነው

  • @dagimzenaw3031
    @dagimzenaw3031 5 днів тому

    ቆይ አንተ ምን ስለሆንክ ነው በሁሉም ማህበራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ጉዳዩ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ የምትለው ፍርድ በተሰጠው ጉዳይ ገብተህ የምትዘባርቀው አንተ በማንካ መንግሥትን ትነካና በአካፋ የአማራውን ትግል ታፈርሳለህ

  • @tsefeshbangewe9912
    @tsefeshbangewe9912 6 днів тому

    ዘመዴ እኮ ከያዘ አይለቅም አፈር ከድሜ ነው ሚያስበላው

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 6 днів тому

    አዬ ዘመድኩን ለማያቅህ ተጫወትበት እሰኪ ወገናችንን እኛማ ለቅሶ ላይ አይተንሀል ልቦና ይስጥህ ለብቻህ ነው እንዴ ያበሉህ የተለየህ ነህ አተ ደሞ እግዚአ እረ አባክህ ከአብቹ እራስ ላይ ውረድ አለብላቢት ስንመርጠውስ ልተሞት ነው።

  • @gezahagnsermolo4449
    @gezahagnsermolo4449 7 днів тому

    ቀላቃይ ነሕ አቋምሕ ወዳጅነት ለማትረፍ ነው ትዋሻለሕ ትቀጥፋለሕ እራስሕን ምን ጊዜ ም ለእውነት ኑር

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere 7 днів тому

    ይሄን አውርቶ አደር ከአማራ ጭቅላት ላይ አሽቀንጥሮ መጣል አንዱ የመፍተሔ አካል ነው ራሱን ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበው? ሰነፍ መሀይም ሰርቶ ዶላር ማግኘት ሲያቅተው አማራን እርስ በርሱ እያናከሰ የአማራን ትንሣኤ ለውድቀት የዳረገ ደንቆሮ የሀረር ኦሮሞ መሳይ አማራ ነኝ ባይ ነው እንደነዚህ አይነት ገንዘብ ወዳዶች ለአማራ ትንሣኤ እንፋቶች ናቸው

  • @GetasewAsefa
    @GetasewAsefa 7 днів тому

    እውነት ነው

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 7 днів тому

    ብራቦ ዘመደ ፋኖ ያሸንፋል

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 7 днів тому

    የቻናሉን ስም ቀይሩት ብዙ ሚስጢር አለዉና የትላንትና ቄስ ነን የሚሉ ተሳዳቢና ተንኮለኛ ሆዳም ሴረኛ የሆነን አዉሬ ባታስተላልፉበት ጥሩ ነዉ ።

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 8 днів тому

    ህልማቸዉ አይጠገብምደፌሮች.ናቸዉ አይ ተግሬ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 8 днів тому

    ዘመዴ ነጭነጯን.እዉነትክን ነዉ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 8 днів тому

    እዉነት ነዉኮ አማራን በጣም የጠላሉቅናትም አለባቸዉ አማራዉ ግን ይገርማል ስነልቦናቸዉ በጣም የተለየ መልካም ነዉ አማራዉ ዉድድድድድ ነዉ.የማረጋችሁ

  • @Atiso-f5q
    @Atiso-f5q 8 днів тому

    You are out off mind

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 9 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ, ዘመዴ በርታ❤❤❤

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 9 днів тому

    ዘመዴ እንወድሀለን!!!

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 9 днів тому

    ድል ለፋኖዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi5ij1gr2p
    @user-hi5ij1gr2p 9 днів тому

    ዘመደ የፋኖ ወኪል በርታ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 9 днів тому

    ይሄ የሰይጣን ቁራጭ ከፋፋይ የውሸት ሳቅ ይስቃል።

  • @Gudetabekoji8888
    @Gudetabekoji8888 9 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @tinsaebirhane4077
    @tinsaebirhane4077 9 днів тому

    አንት ክፍት አፍ ከአማራ ትግል ራቅ

  • @fasikazewdie2330
    @fasikazewdie2330 9 днів тому

    ከፋፋይ ነህ. አማራው ነቅቶብሃል . የቁራ ጩኸት

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 9 днів тому

    Eskinder Nega must go immediately from fano and amhara people existential struggle. Otherwise the struggle will be fruitless.

  • @user-sb4rg8co8c
    @user-sb4rg8co8c 9 днів тому

    ይህ ጅል ንግግር ሁሉ ጠፍቶበታል።

  • @readyestif7889
    @readyestif7889 10 днів тому

    አንተ ይህ ያቱብ ከጀመርክ ጀምሮ ጥሩ ነገር ተናግረህ አታቅም ፈሪሀ እግዚአብሄር የለህም ክፍ ነህ ሆዳም ህዝብ እያጋጨህ ሆድህን ሞላ አንተ እጂና እግርህ የተቆመጠ ቆማጣ የመቤቴ ስእል ትፈረድብህ አንድዬ አንድን አንድዬ አንድን ብሄር ትሳደባለህ ምን ጉድ ነህ

  • @sususweet6110
    @sususweet6110 10 днів тому

    በጣም ነው የምታስጠላኝ ለሜን እንደሆነ አላቅም

  • @user-bx5jx7fx5c
    @user-bx5jx7fx5c 10 днів тому

    እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @walelgndagnew863
    @walelgndagnew863 10 днів тому

    ይህ ሰውመሰል ሰይጣአን በወድማማች ማሐከል ጠብ የሚዘራ ክፉ

  • @genanewlenjiso9532
    @genanewlenjiso9532 10 днів тому

    ዘመዱኩን ወሬኛ ነህ፡፡ አስመሳይ ነህ፡፡ ዲያስፖራ ታትላለህ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 10 днів тому

    ዘረኛ

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 10 днів тому

    ዘመድኩን የምትባል ወዳጅ መስለህ ጠላት ነህ የፋኖን ትግል ለመጥለፍ አንዳቸውን ደግፈህ ቅዱስ ሌሎቹን ደግሞ እርኩስ አድርገህ የማያገባህን አትዘበራርቅ ተባኖብሀል ።

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578
    @gamerandfamilyguyfunnymome9578 10 днів тому

    ተመስገን ዘመድኩን ወደእግዛብሔር መንገድ ተዋደዱ ወደ ሚል ቃል ስለተመለሥክ ለቀርቱም ለፋኖ ወንድሞችህ ፋኖዎች ተዋደዱ አንድ ሁኑ ታረቁ ምክርህ ለግሳቸው እንዲህ ነው ትግስት ጥሩ ነው አቻችላቸው ድል ለሚገፋው ሕዝብ!

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 10 днів тому

    ዘመዴዋ የአማራ ወኪል ።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 10 днів тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤ ድል ለዘመዴ❤❤❤❤❤ በርታ ወንድማችን::

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 13 днів тому

    አማራ አሰብ የኔ ነው ያለው በወቅቱ ትክክል ነው ። አሰብ በአውሳ አውራጃ በወሎ ጠቅላይ ግዘት ስር ሰለሆነ ነው ። አሁን ጨዋታው " መነሻ አማራ መድረሻ አማራ " ነው ።

  • @chaltuchaltu1641
    @chaltuchaltu1641 17 днів тому

    Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee Elleelleee

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 17 днів тому

    አአአአአአአአአአአአአልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 17 днів тому

    እእእእእእእእእእእእኦኦኦኦልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎ❤❤❤❤

  • @AderajewGenetu-yd1ci
    @AderajewGenetu-yd1ci 17 днів тому

    BEWONET EGIZIABEHER YISTHIH KLAY YALUTN TEWEW KETACH YALEW ENKAN SRA LEMEKETHER BEZEMED YIN KALEK EYETEBAL EHITOCHACHIN SERTHEW ENDAYINORU ARGAL SINTU ZEMEDIE.

  • @user-yr3ur6pq6d
    @user-yr3ur6pq6d 18 днів тому

    Emtsadebu sewoch kenate aytebekm zemedkun ewnet kehone yemtnagerew fetariye lesrah ykfelsh yewshetm kehone esu yfaredh

  • @AndeEthiop
    @AndeEthiop 18 днів тому

    አንተን ተሳዳቢ ባለጌ ሜዳ አደግ ይድፋህ ያማራ ጠላት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 18 днів тому

    ሰላም መምሕር ፋንታሁን ዋቄ በረከትዎ ይደርብን ድንቅ መልእክት የተዋሕዶ ቤተሰቦች ለኛ ነው እንስማ የመጣው ሰይጣን ማንንም አይተውም ጠንቀቅ ብለን እንፁም እንፀልይ እንቁረብ

  • @shimelisbekele2799
    @shimelisbekele2799 20 днів тому

    ዘመዴ አንጀት አርስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @yaredbegashaw
    @yaredbegashaw 21 день тому

    Anta kedada

  • @ffm377
    @ffm377 21 день тому

    Ante Denkoro lefelafi wutafe😂😂😂😂

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 22 дні тому

    Ke 903 belayi nachewu merawyi ye genocide

  • @ahmeddeanahmed6450
    @ahmeddeanahmed6450 22 дні тому

    hadhatetif himi

  • @ahmeddeanahmed6450
    @ahmeddeanahmed6450 22 дні тому

    አማራ እሮሞ ትግሬ እያላችሁ ሕዝቦን የምታስጨሪሱ ግዜያችሁ አልፈዋል በያላችሁበት ተለቅማች ቅጣታችሁን ታገኛለችሁ ። ደግሞ እነ የሐረር ቆቶ ስለሆንኩኝ እንዳንተ ወራዳ ሰው ከሐረር ቆቶ ወረድ የሐረር ቆቱ ክረስቲያን የለውም

  • @ahmeddeanahmed6450
    @ahmeddeanahmed6450 22 дні тому

    ያልተማሬ ብልጽግና ድራሽ አባትህን ያጠፋ የተማረ ብሆንስ አትለፈልፍም ነበር