- 72
- 10 090
Christ City Church
Приєднався 26 лип 2023
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለው ክፍል 8
1.2 መስዋዕት
2. ሄኖክ
ዘፍ 5:21-24 ፣ ዕብ 11:5-6 ፣ ሮሜ 12:1
📌 ሄኖክ ከ65 አመቱ በኋላ ለ300 አመታት አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር በማድረግ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘ ሰው ነው።
📌 እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መስዋዕት በእምነት የሆነ መስዋዕት ነው።
መታዘዝ የራሳችንን ፈቃድ መሰዋትን እና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማስተናገድ ይጠይቃል።
📌 ለሄኖክ እግዚአብሔር ወደ እሱ አይደለም የመጣው ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ነው ወደ ህልውናው የወሰደው።
3. ኖህ
📌 ላሜህ ልጁን ኖህን በስሙ አማካኝነት ለእግዚአብሔር ሰጥቶት ነበር።
📌 ኖህ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ያገኘው ፃድቅ ስለሆነ እና አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ ነው።
📌 ኖህ የጥፋት ውሃው አብቅቶ ከመርከብ እንደወጣ የመጀመሪያ የሰራው መሰዊያ ነበር።
📌 ኖህ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ስለሰዋ እግዚአብሔር አዳም እና ሄዋንን ባርኳቸው የነበረውን በረከት ነው የባረከው።
እግዚአብሔር ኖህን የባረከበት በረከት ሚስጥር መታዘዝ እና መስዋዕት ነው።
3. አብርሃም ፣ ይስሃቅ እና ያዕቆብ
📌 አብርሃም ከአባቱ ቤት ታዞ ወጥቶ ባረፈበት ቦታ የመጀመሪያ የሰራው መሰዊያ ነበር።
📌 አብርሃም ለእግዚአብሔር በአባቱ ቤት ሆኖ አይደለም መሰዊያን የሰራለት። ነገር ግን ታዞ ከወጣ በኋላ ባረፈበት ምድር ነው መሰዊያን የሰራው። ታዞ ወጥቶ በሄደበት ቦታ መሰዊያን ሲሰራ ግን እግዚአብሔር መኖሪያውን አደረገለት።
⁉️ ሰው ከፀደቀ በኋላ የበረከትን ህይወት ሳይለማመድ ሊኖር እንዴት ይችላል?
⁉️ ፃድቅስ መሆን በራሱ ለመባረክ በቂ አያደርግም?
📌 ሎጥ በኢየሱስ ሳይቀር የተመሰከረለት ፃድቅ ሰው ነበር። ነገር ግን ከአብርሃም ጋር ከተለያየ በኋላ ህይወቱ የበረከት አልነበረም።
📌 ሎጥ ተባርኮ የነበረው ከአብርሃም ጋር በመኖሩ ነበር።
📌 የህይወታችን ምንጭ ከመሰዊያችን እንጂ በአይን ሲታይ የእግዚአብሔር ገነት ከሚመስል ነገር አይደለም።
📌 ሎጥ ፃድቅ የነበረ ቢሆንም መስዋዕትን የሚሰዋ ሰው ግን አልነበረም። አብርሃም ደግሞ በደረሰበት ቦታ ሁሉ መሰዊያን ሰርቶ ለእግዚአብሔር የሚሰዋ ነበር።
📌 በዚህም ምክኒያት ሎጥ መጀመሪያም ተባርኮ የነበረው ፣ የተነጠቀው ሀብት የተመለሰለት ፣ በሰዶም እያለ እንዳይጠፋ የተረፈው በአብርሃም አማካኝነት ነበር።
ፃድቃን ይድናሉ ፤ መስዋዕትን የሚሰዉ አምላኪዎች ግን ከመዳንም አልፈው ይባረካሉ።

Переглядів: 91
Відео
ኃያላን ሲነሱ! ክፍል 2 በፓስተር ያሬድ ያዕቆብ
Переглядів 45828 днів тому
🙌ኃያላን ሲነሱ! (When giants arise!)🙌 ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ "በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ወደ እርሱ ዘወር ብሎ፣ “ሂድ፤ ባለህ ኀይል እስራኤላውያንን ከምድያማውያን እጅ ነጻ እንድታወጣ የምልክህ እኔ አይደለሁምን?” አለው።" 📖መሳፍንት 6:14 ሁሉም አማኝ ታላላቅ ነገሮችን ማድረግ ይችላል። ታናሹ ለሺ ከሁሉ ያነሰው ለብርቱ ሕዝብ መሆኑ የእግዚአብሔር ስሌት ነው 👉ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22 አማ54 እስራኤላውያን እግዚአብሔር ሊሰጣቸው ወዳለው ምድር ደርሰው እንዳይወርሱ ያደረጋቸው ለራሳቸው ያላቸው እይታ ነበር:: 👉ዘኍል 13:31-33 እግዚአብሔር አምላካቸው እነሱን የሚያይበት መንገድ መውረስ እንደሚችሉ ቢሆንም ፣ ም...
ኃያላን ሲነሱ! ክፍል 1 በፓስተር ያሬድ ያዕቆብ
Переглядів 44828 днів тому
🙌ኃያላን ሲነሱ! (When giants arise!)🙌 ፓስተር ያሬድ ያዕቆብ "በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ወደ እርሱ ዘወር ብሎ፣ “ሂድ፤ ባለህ ኀይል እስራኤላውያንን ከምድያማውያን እጅ ነጻ እንድታወጣ የምልክህ እኔ አይደለሁምን?” አለው።" 📖መሳፍንት 6:14 ሁሉም አማኝ ታላላቅ ነገሮችን ማድረግ ይችላል። ታናሹ ለሺ ከሁሉ ያነሰው ለብርቱ ሕዝብ መሆኑ የእግዚአብሔር ስሌት ነው 👉ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22 አማ54 እስራኤላውያን እግዚአብሔር ሊሰጣቸው ወዳለው ምድር ደርሰው እንዳይወርሱ ያደረጋቸው ለራሳቸው ያላቸው እይታ ነበር:: 👉ዘኍል 13:31-33 እግዚአብሔር አምላካቸው እነሱን የሚያይበት መንገድ መውረስ እንደሚችሉ ቢሆንም ፣ ም...
ድንቅ ግጥም በጽዮን ድምፅ አገልግሎት የስነ-ጥበብ አገልግሎት ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ
Переглядів 125Місяць тому
ድንቅ ግጥም በጽዮን ድምፅ አገልግሎት የስነ-ጥበብ አገልግሎት ክፍል ተዘጋጅቶ የቀረበ
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 7
Переглядів 2742 місяці тому
ኪዳን ከሰው ወይም ከሰይጣን በሚመጣ ክፉ ፈተና (Temptation) ይፈተናል.. 🤥 ከሃዲነት ሰው ለእግዚአብሔር የሚገባው የቃል ኪዳን አይነት ስእለት ይባላል! እግዚአብሔርም ይህን እንድብጠብቀው እና እንድንታመንበት ይሻል ነገር ግን ኪዳን በሰዎች የከሃዲነት ባህሪ ይፈተናል! "ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ስእለት ከተሳልህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) አጥብቆ ከአንተ ይሻዋልና፣ ኀጢአት እንዳይሆንብህ ለመክፈል አትዘግይ።" 📖ዘዳግም 23:21 📌በቃል እለመገኘት ወይም የገቡት ቃል ላይ ማስተባበያ ማድረግ ክህደት ይባላል 👉መዝሙር 15 ፣ ዘዳግም 23፡21-23 ፣ ዘኁልቁ 30 ፣ መዝሙር 76፡11 ፣ መክ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 6
Переглядів 2182 місяці тому
ኪዳን ከሰው ወይም ከሰይጣን በሚመጣ ክፉ ፈተና (Temptation) ይፈተናል.. 🤥 ከሃዲነት ሰው ለእግዚአብሔር የሚገባው የቃል ኪዳን አይነት ስእለት ይባላል! እግዚአብሔርም ይህን እንድብጠብቀው እና እንድንታመንበት ይሻል ነገር ግን ኪዳን በሰዎች የከሃዲነት ባህሪ ይፈተናል! "ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ስእለት ከተሳልህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) አጥብቆ ከአንተ ይሻዋልና፣ ኀጢአት እንዳይሆንብህ ለመክፈል አትዘግይ።" 📖ዘዳግም 23:21 📌በቃል እለመገኘት ወይም የገቡት ቃል ላይ ማስተባበያ ማድረግ ክህደት ይባላል 👉መዝሙር 15 ፣ ዘዳግም 23፡21-23 ፣ ዘኁልቁ 30 ፣ መዝሙር 76፡11 ፣ መክ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 5
Переглядів 1762 місяці тому
የኪዳን ፈተናዎች እና ታማኝነት እግዚአብሔር በህይወትህ የተናገረህ ነገር ተፈጻሚነት የሚወሰነው በገባከው ኪዳን እና ለገባከው ኪዳን ባለክ ታማኝነት ነው ሰው ኪዳን አፍራሽ የሚሆነው ፍርዱን ሳይረዳ ሲቀር ነው እግዚአብሔር በይቅርታ ለሚመለሱ ቤዛ የሚሆንን ይሰጣል እንጂ በፍጹም የኪዳንን ፍርድ ከማስፈጸም ወደኋላ አይልም! ሁሉም ኪዳኖች የውል ወሰን አላቸው! ኪዳን ከወሰኑ ውጪ አይሰራም! 👉ማቴዎስ 20 📍እግዚአብሔር የሚከፍልህ የታማኝነት ዋጋ እንጂ የሰራህበትን አይደለም! ኪዳን በሁለት ነገሮች ይፈተናል 1 ኪዳን ከሰው ወይም ከሰይጣን በሚመጣ ክፉ ፈተና (Temptation) ይፈተናል 2 ኪዳን ከእግዚአብሔር በሚመጣ የመመዘኛ ፈተ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 4
Переглядів 1872 місяці тому
የኪዳን ፈተናዎች እና ታማኝነት እግዚአብሔር በህይወትህ የተናገረህ ነገር ተፈጻሚነት የሚወሰነው በገባከው ኪዳን እና ለገባከው ኪዳን ባለክ ታማኝነት ነው ሰው ኪዳን አፍራሽ የሚሆነው ፍርዱን ሳይረዳ ሲቀር ነው እግዚአብሔር በይቅርታ ለሚመለሱ ቤዛ የሚሆንን ይሰጣል እንጂ በፍጹም የኪዳንን ፍርድ ከማስፈጸም ወደኋላ አይልም! ሁሉም ኪዳኖች የውል ወሰን አላቸው! ኪዳን ከወሰኑ ውጪ አይሰራም! 👉ማቴዎስ 20 📍እግዚአብሔር የሚከፍልህ የታማኝነት ዋጋ እንጂ የሰራህበትን አይደለም! ኪዳን በሁለት ነገሮች ይፈተናል 1 ኪዳን ከሰው ወይም ከሰይጣን በሚመጣ ክፉ ፈተና (Temptation) ይፈተናል 2 ኪዳን ከእግዚአብሔር በሚመጣ የመመዘኛ ፈተ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 3
Переглядів 2733 місяці тому
ኪዳን እና ታማኝነት 📌አምላካችን የኪዳን አምላክ ነው! 🤝ኪዳን እግዚአብሔርን ከሰው፤ እንዲሁም ሰውን ከሰው የሚያስተሳስር ታላቅ መንፈሳዊ ኃይል እና የበረከት ምስጢር ነው። ኪዳን እጅግ አስደናቂ መንፈሳዊ ምስጢር ነው ምስጢር ማለት ከላይ ያለ እና በቀላሉ የምናየው ስላልሆነ ቶሎ ተጠቃሚዎች እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል አጥብቆ የፈለገው ግን ይደርስንበታል፤ የከበረ ነገር የሚገኘው አጥልቀህ በቆፈርክ መጠን ነው! የኪዳንን ምስጢር ለመረዳትም የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነው የሚረዳን! 📌ኪዳን የግንኙነት መሰረት ነው! ኪዳን አልባ ግንኙነት፤ እንደ መሰረት አልባ ቤት ነው መንግስታት የሚጸኑት በኪዳን ነው! ቤተሰብ የሚጸናው በኪዳ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 2
Переглядів 3203 місяці тому
ኪዳን እና ታማኝነት 📌አምላካችን የኪዳን አምላክ ነው! 🤝ኪዳን እግዚአብሔርን ከሰው፤ እንዲሁም ሰውን ከሰው የሚያስተሳስር ታላቅ መንፈሳዊ ኃይል እና የበረከት ምስጢር ነው። ኪዳን እጅግ አስደናቂ መንፈሳዊ ምስጢር ነው ምስጢር ማለት ከላይ ያለ እና በቀላሉ የምናየው ስላልሆነ ቶሎ ተጠቃሚዎች እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል አጥብቆ የፈለገው ግን ይደርስንበታል፤ የከበረ ነገር የሚገኘው አጥልቀህ በቆፈርክ መጠን ነው! የኪዳንን ምስጢር ለመረዳትም የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነው የሚረዳን! 📌ኪዳን የግንኙነት መሰረት ነው! ኪዳን አልባ ግንኙነት፤ እንደ መሰረት አልባ ቤት ነው መንግስታት የሚጸኑት በኪዳን ነው! ቤተሰብ የሚጸናው በኪዳ...
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 1
Переглядів 1,7 тис.4 місяці тому
ኪዳን እና ታማኝነት 📌አምላካችን የኪዳን አምላክ ነው! 🤝ኪዳን እግዚአብሔርን ከሰው፤ እንዲሁም ሰውን ከሰው የሚያስተሳስር ታላቅ መንፈሳዊ ኃይል እና የበረከት ምስጢር ነው። ኪዳን እጅግ አስደናቂ መንፈሳዊ ምስጢር ነው ምስጢር ማለት ከላይ ያለ እና በቀላሉ የምናየው ስላልሆነ ቶሎ ተጠቃሚዎች እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል አጥብቆ የፈለገው ግን ይደርስንበታል፤ የከበረ ነገር የሚገኘው አጥልቀህ በቆፈርክ መጠን ነው! የኪዳንን ምስጢር ለመረዳትም የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነው የሚረዳን! 📌ኪዳን የግንኙነት መሰረት ነው! ኪዳን አልባ ግንኙነት፤ እንደ መሰረት አልባ ቤት ነው መንግስታት የሚጸኑት በኪዳን ነው! ቤተሰብ የሚጸናው በኪዳ...
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለው ክፍል 7
Переглядів 2065 місяців тому
ዘፍጥረት 4 📌 እግዚአብሔር ለአቤል ለበረከት ፤ ለቃየል ደግሞ ለፍርድ ተገልጦ ነበር። የቃየል ፍርድ ዘፍ 4:6-16 📍📍 ቃየል ከእግዚአብሔር ሰርቆ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ሰጥቶ ነው መልካም አላደረክም የተባለው። 📍📍 📌 እግዚአብሔር መስጠታችንን ብቻ ሳይሆን የሰጠንበትን ልብ ያየዋል። የቃየል ፍርድ 🔶 የተረገምህ ነህ። 🔶 ከመሬት ትሰደዳለህ (ተቅበዝባዥ ትሆናለህ)። 🔶 ምድርን ብታርስም ፍሬዋን አትለግስህም። 🔶 በምድር ላይ ኮብላይ እና ተንከራታች ትሆናለህ። ዘፍ 4:23-24 📌 በቃየል መረገም ምክኒያት ቃየል ብቻ ሳይሆን ዘሮቹም በመቅበዝበዝ ፣ በመገዳደል እና ግራ በመጋባት ህይወት ነበር የኖሩት። የአቤል በረከት ዘፍ 4:2...
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለው ክፍል 6
Переглядів 1165 місяців тому
አቤል እና ቃየል "ከዚህ በኋላ ቃየል ወንድሙን አቤልን “ና ወደ ሜዳ እንሂድ” አለው፤ ወደ ሜዳም በሄዱ ጊዜ ቃየል በጠላትነት ተነሥቶ ወንድሙን አቤልን ገደለው። እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ:: እግዚአብሔርም ቃየልን እንዲህ አለው፤ “ምን አደረግህ? የፈሰሰው የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ እየጮኸ ነው፤ የወንድምህን ደም ከአንተ ለመቀበል አፍዋን በከፈተችው ምድር ላይ የተረገምክ ነህ። ምድርንም በምታርስበት ጊዜ ምንም ፍሬ አትሰጥህም፤ በምድር ላይም ስደተኛ ሆነህ ትንከራተታለህ።” 📖ኦሪት ዘፍጥረት 4:8-12 አ...
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ ክፍል 5
Переглядів 1885 місяців тому
1.2 መስዋዕት ⁉️ እግዚአብሔር አዳምን ከኤደን ገነት ካባረረው በኋላ እግዚአብሔር ይገኝ የነበረው የት ነው? 📌 አዳም ባለመታዘዙ የእግዚአብሔር መኖሪያ ከሆነው ከዔደን ገነት ተባሯል። ከዚያ በኋላ ሰው ወደ እግዚአብሔር መኖሪያ መሄድ አይችልም ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔርን ከልብ የሚፈልጉት ወደ መኖሪያቸው ይጠሩት ነበር። 📌 እግዚአብሔርን ከልብ ለሚፈልጉ እግዚአብሔር ፤ 🔸ራሱን ይገልጥላቸው ነበር። 🔸የልቡን ሃሳብ ይነግራቸው ነበር ይባርካቸው ነበር። 🔸በዙሪያቸው ኤደን ገነት ይሆንላቸው ነበር። 📌 እግዚአብሔርን ከልብ ለሚፈልጉት ይገለጥላቸው ፤ ለማይፈልጉት ደግሞ ይገለጥባቸው ነበር። ⁉️ እግዚአብሔርን ከልብ የሚፈልጉ ሰዎ...
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ ክፍል 4
Переглядів 1365 місяців тому
📌 ሰው የተፈጠረው የእግዚአብሔርን ህልውና ለመጠበቅ እና ለመንከባከብ ነው። 📌 ምድር እሾህ እና አሜኬላ የምታበቅለው እግዚአብሔርን ለማያገለግል ሰው ነው። 📌 የሚበላውን መከተል ሰውን ለዘላለም ተራ አድርጎ ያኖረዋል። 🔸 ከእግዚአብሔር መኖሪያ ውጪ የሚኖር ሰው 📍ከእርሱ የተነሳ በተረገመች ምድር ውስጥ ይኖራል። 📍በህይወቱ ዘመን ሁሉ ምድር እሾህ እና አሜኬላ ታበቅልበታለች። 📍በህይወቱ ዘመን ሁሉ የሚኖረው ወደ አፈር የሚመለሰውን ስጋውን ለማቆየት ነው። 📌 በእግዚአብሔር መኖሪያ የሚኖር ሰው ፤ ከእግዚአብሔር አፍ የሚወጣን ቃል በመታዘዝ የሚኖር ሰው ነው። 📌 ሰዎች በራሳቸው ማስተዋል ሲደገፉ እግዚአብሔርን መስማት እና በቃሉ መኖ...
መወላወል (Double Minded) ድነቅ ትምህርት በሐዋርያው ቅዱስ ተካልኝ
Переглядів 5228 місяців тому
መወላወል (Double Minded) ድነቅ ትምህርት በሐዋርያው ቅዱስ ተካልኝ
Wonderful Teaching,Must meditate it every now and then,Thank you Pastor Sir!
GLORY TO LORD , THANK YOU PASTOR!!
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR YARED YAKOB.
Wonderful how power ful is the word of God i thank God for you be blessed Pastor Yared
Amen
ድንቅ ትምህርት እውነት Apostle ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርከው❤
እዉነት የህይወትን መንገድ የሚያቀና ድንቅ ትምህርት።ፀጋዉ ይብዛልህ አፓስትል
Amen 🙏
AmenAmenAmenAmen❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AmenAmenAmen📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
❤❤❤AMEN
Covenant and loyalty What an enlightenment. It is an eye opening. Apostel you are our blessing! Thank you so much Sir!
Life changing truth! Covenant and Loyalty
Wawu God Bless you
Wowww 🥰 👌 🥰 🎉
I'm impacted by this teaching!! Greatful & Thankful! Thank you very much Sir!!
I'm impacted by this teaching!! Greatful & Thankful! Thank you very much Sir!!
Stay blessed 🙏
Yabeletsigegnal, Amen.
Amen, Bless you Brother
መዝሙረ ዳዊት 23 6፤ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ!!!
Its a life changing truth! ሕይወት የሚቀይር እውነት!
I was waiting Be blessed
amen
Wowww🎉❤
What a message! Thank you Apostle!
part 3 pls ...🙏
Amen
Amen alelujjjjjj
Amen
These testimonies I put below are a result of the impact from this sermon: 1. My younger sister spoke in tongues for the first time after 4 years of her salvation following this sermon. She received the gift of tongues while Apostle Kidus Tekalign was teaching. I have also started experiencing new things after this sermon. After the apostle prayed for us, laying his hands upon us, I am never the same. We're almost in the 4th week now, and living for God has never been as easy for me as it has been since this sermon. 2. I have witnessed the power of grace for self-control. 3. I have started having visions and dreams. 4. I even cast out a demon from my cousin, and she was healed from her sickness after the demon shouted and left her. Nothing like this has ever happened in my whole life. 5. I started praying differently, thanking God for the answer before it actually happened (prophetic prayer). 💥 I have numerous testimonies, but my comment would be too long for you to read. Each testimony has its own details that cover a wide range of things, so I will share them at a later time, one by one. Dear Apostle Kidus, I have received something different from you after this sermon. I honor and respect the Lord who has anointed you to be an apostle. I am very happy to have experienced all these things within just 4 months of coming to Christ City Church. Thank you for providing me with the space and opportunities to grow. I love all the church leaders, teachers, and members of this body of Christ.
Share us your testimonies beloved saints! የተወደዳችሁ ቅዱሳን በዚህ ትምህርት የሆነላችሁን ምስክርነት ለሌሎች በረከት እንዲሆን በ Comment ላይ አጋሩን! ተባረኩ!
Hallelujah Amen!
እኔ ምስክር ነኝ ከዚች ቀን በኋላ አዲስ ጅማሮ ሆኖልኛል ታድሻለሁ hallelujah ❤❤❤ አፖስትል እየሰፋህ ግዛ!! ለዚህ ትውልድ ቀብቶ ያስነሳህ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ
Apostle ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ፤ድንቅ ትምህርት ጥርት ባለ ግልጽ ቋንቋ።ተባርኬበታለሁ
Prophecy Son of Man, I was really blessed with this teaching. Thank you Apostle!
🙏🙏🙏
Thank you Apostle !
Thank you !
Life changing truth! It will transform our life forever.
Amen ,thanks God
What a powerful message! Thank you Apostle Sir!!
I'm sure this is going to be on repeat! Thank you! We need this! God bless you Apostle Kidus!
God blesss you!!
God blesss you!!
Amen
Wow! amazing message God bless you.
My beloved Apostle Kidus. 🙏
Thank you Apostle!