- 375
- 376 031
SOL DAILY
Kenya
Приєднався 16 лис 2019
Not subscribed? That is UNACCEPTABLE behaviour! Welcome to the Official Sol Daily UA-cam channel!
ይህ ቀደም ሲል ስንዱ ቲዩብ በኋላም ጎንለጎን በመባል ስንሰራበት የቆየነው ቻናላችን ነው፡፡አሁን ዩቱብም ማስተካከያችንን ስለተቀበለን SOL DAILY በሚለው አዲስ ስም መጥተናል፡፡የትኩረት አቅጣጫችን ፈጣሪ ከፍተኛ ጥራት ሰጥቶ የሰራው የሰው ልጅ ጥራቱን የጠበቀ ህይወት ይኖር ዘንድ ከአስተሳሰብ ጀምሮ አጠቃላይ ሃሳቡና ድርጊቱ፣ፍላጎቱና መገልገያው ጥራት እንዲኖራቸው መስራት ነው፡፡ሰብስክራይብ የምታደርጉበት ትክክለኛ ጥራቱን የጠበቀ ቻናል ለማድረግ ተግተን እንሰራለን፡፡የዝግጅት ክፍሉ አድራሻ +251911610962 Email:ethiosolomon@gmail.com

የቡና ማፍያ ፈንድቶ ዐይኗን ያጣችው ልጅ
ቡና የምታፈላበት ስቲም ፈንድቶ ሁለት ዓይኗን ያሳጣት ወጣት ህይወቴን ታደጉኝ በሚል እየተማጸነች ነዉ።
#Soldaily ትእግስት ላቀ ታደለ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ ደብረ ዘይት ኩችት ቀበሌ ነዉ።
ትእግስት በ2014 የትምህርት ዘመን በሜዲካል ላብራቶሪ በዲፕሎማ ተመርቃለች። ትእግስት ቤተሰቦቿን የመርዳትና ራሷን የመቻል ህልሟ ከፍተኛ ስለነበረ ከ2015 ዓም ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 በተለምዶ አብማ አካባቢ ቡና በማፍላትና በመሸጥ ህይወትን አሃዱ ብላ ጀመረች።
ትእግስት ህይወቴ ይቀይራል ያለችዉ የቡና ማፍላት ስራ ለዓይነስዉርነት ዳረጋት።
ነገሩ እንዲህ ነዉ። ትእግስት እንደተለመደዉ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓም እንደወትሮዉ ሁሉ ቡናዋን በማፍላት ደምበኞቿን ለማስተናገድ ደፋ ቀና እያለች ነዉ። ደምበኞችም ቡና ለመጠጣት ወንበራቸዉን ላይ ቁጭ ብለዉ ይጠባበቃሉ። ቡናዉን አፍልታ ለመቅዳት ጎንበስ እንዳለች ቡና ያፈላችበት ስቲም ፈንድቶ በአይኖቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ።
ቡና ለመጠጣት የተቀመጡ ወጣቶች ተሸክመዉ ወደ ሆስፒታል ተሯሯጡ። ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ የማያቋርጥ ደም ይፈሳል።
የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ሙያተኞችና የአመራሮች ምስጋና ይግባቸዉና አስታማሚ የሌላትንና በጎ ፈቃደኞች ያደረሷትን ወጣት የነጻ ህክምና እንድታገኝ በማድረግ ደሙ እንዲቆም፤ ጉዳት የደረሰበት አይኗ እንዲታከም ቢያደርጉም ሁለቱም አይኖቿን ብርሃን መመለስ አልተቻለም።
የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ ያለዉ አጥንት በመሰበሩ ለጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሪፈር ብሏታል።
ትእግስት ራሷን በራሷ የምታስተዳድር በመሆኗ ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ስለሌላት ደጋግ ኢትዮጵያዊያንን እርዳታ ጠይቃለች።
ትእግስት ''የዓይኔን ብርሃን መመለስ እንኳን ባይቻል የሳሳሁላት ህይወቴ ታደጉኝ'' ስትል እየተማጸነች ነዉ።
✅ ትእግስትን ማግኘት ለምትፈልጉ በ0947890066 ማግኘት የምትችሉ ሲሆን
✅ ገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትእግስት ላቀ ታደለ በሚል በተከፈተዉ የሂሳብ ቁጥር 1000657479188 እንድትረዷት በፈጣሪ ስም ትጠይቃለች።
ማገዝ እንኳን ባይችሉ ለሌሎች ያጋሩ
ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ።

Переглядів: 89
Відео
የአፄ ቴዎድሮስ ጋሻ ፣ልጅ ዳንኤል ጆቴ እና ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ/ ROYAL ETHIOPIAN TRUST 30 October 2024
Переглядів 1127 годин тому
#ethiopia #princeermiyas #lijdanieljotemesfin
እኛ ለኛ በስደት= በሊባኖስ የሚኖሩ እህቶቻችን= ሌሎችን ለማገዝ ሲደክሙ
Переглядів 3014 годин тому
እኛ ለኛ በስደት= በሊባኖስ የሚኖሩ እህቶቻችን= ሌሎችን ለማገዝ ሲደክሙ
የእዮብ ምህረትአብ ቀብር ተፈፀመ EYOB MIHRETAB
Переглядів 51421 годину тому
የእዮብ ምህረትአብ ዮሐንስ አምለሶም አጭር የህይወት ታሪክ (ከ1973 ዓ.ም - 2017 ዓ.ም) #Soldaily | ወንድማችን እንዲሁም ወዳጃችን እዮብ ከአባቱ አቶ ምህረትአብ ዮሓንስ እና ከእናቱ ወ/ሮ ሰማይነሽ ተስፋዬ ጥቅምት 7 ቀን 1973 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ጎላ ሚካኤል አከባቢ ተወለደ። እድሜው ለትምህርት ሲደርስም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በኢትዮጵያ እርምጃ እና በዘርፈሽዋል ት/ቤቶች ተማረ። በመቀጠልም በቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በ1992 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሓ ግብር የሶሾሎጂና ሶሻል አንትሮፖሎጂ የትምህርት ክፍል ተ...
"ኢትዮጵያን እቃኛት" የወርቃማው ድምፅ ባለቤት ኪሮስ ኃይለስላሴ / 20 October 2024
Переглядів 139День тому
#ethiopia #ethiopianenqagnat #kiroshaylesilase #soldaily
ስለ OBS ከአየር ላይ መውረድዋና ኤዲተሩ ምን አሉ? / ለሶልዴይሊ ብቻ የተሰጠ ቃለምልልስ/11 October 2024/
Переглядів 21221 день тому
#ethiopia #oromo #obs #soldaily
አወት ግርማይ (የሔቨን አባት) ለዮኒ ማኛ ልክ ልኩን ነገረው።
Переглядів 15 тис.21 день тому
አወት ግርማይ (የሔቨን አባት) ለዮኒ ማኛ ልክ ልኩን ነገረው።
አዲስ አበባ አና አካባቢዋ ላይ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ
Переглядів 1 тис.21 день тому
አዲስ አበባ አና አካባቢዋ ላይ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ
የፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ያልተሰማ ማንነት በወሰንሰገድ ገብረኪዳን / 6 October 2024
Переглядів 1,3 тис.21 день тому
የፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ያልተሰማ ማንነት በወሰንሰገድ ገብረኪዳን / 6 October 2024
ዶ/ር ዓሉላ ፓንክረስትን ያስደሰተው የልዑል ኤርሚያስ ተግባር / 5 October 2024 DR ALULA PANKHREST
Переглядів 14828 днів тому
ዶ/ር ዓሉላ ፓንክረስትን ያስደሰተው የልዑል ኤርሚያስ ተግባር / 5 October 2024 DR ALULA PANKHREST
ፍቅር እና ሞት የተፈራረቁበት ጋዜጠኛ የኤርሚያስ በጋሻው ታሪክ / 30 September 2024
Переглядів 254Місяць тому
ፍቅር እና ሞት የተፈራረቁበት ጋዜጠኛ የኤርሚያስ በጋሻው ታሪክ / 30 September 2024
የደብረ ታቦሩ ዘግናኝ ግድያ እና የፖሊስ ምላሽ/ Gonder Debretabor /23 September 2024
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
የደብረ ታቦሩ ዘግናኝ ግድያ እና የፖሊስ ምላሽ/ Gonder Debretabor /23 September 2024
ሰሊጥ፣ኢጋድ እና የካዛንቺስ እናቶች ምን አሉ?/18/09/2024 EGAD IN SOMALI
Переглядів 114Місяць тому
ሰሊጥ፣ኢጋድ እና የካዛንቺስ እናቶች ምን አሉ?/18/09/2024 EGAD IN SOMALI
የ2024 ወርልድ ጊነስቡክ ሪከርድ ባለቤቶቹ አወት እና በረከት/GUINNESS WORLD RECORDS 202418 September 2024
Переглядів 49Місяць тому
የ2024 ወርልድ ጊነስቡክ ሪከርድ ባለቤቶቹ አወት እና በረከት/GUINNESS WORLD RECORDS 202418 September 2024
ዱከም የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ታሪክ ሰራ / Dukem Ethiopian Restaurant DC /17 September 2024
Переглядів 330Місяць тому
ዱከም የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ታሪክ ሰራ / Dukem Ethiopian Restaurant DC /17 September 2024
አሳዛኙ የሰላም ነዋይ ደበበ ከፊል ሰብዕና / እንደሚሞት ታውቆት ነበረ? / SELAM NEWAY DEBEBE 15/09/2024
Переглядів 58 тис.Місяць тому
አሳዛኙ የሰላም ነዋይ ደበበ ከፊል ሰብዕና / እንደሚሞት ታውቆት ነበረ? / SELAM NEWAY DEBEBE 15/09/2024
“እንድሪያስ ሁሌም በኛ ልብ ውስጥ ይኖራል፡፡” ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው
Переглядів 287Місяць тому
“እንድሪያስ ሁሌም በኛ ልብ ውስጥ ይኖራል፡፡” ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው
አስገራሚው የጥንብ አንሳዎች ጥቅም /Amazing Use of Vultures
Переглядів 60Місяць тому
አስገራሚው የጥንብ አንሳዎች ጥቅም /Amazing Use of Vultures
"ተካበ ዘውዴ ነኝ" እያለ ነው።ምን ትላላችሁ? "I am Tekabe Zewde" is he?
Переглядів 8 тис.Місяць тому
"ተካበ ዘውዴ ነኝ" እያለ ነው።ምን ትላላችሁ? "I am Tekabe Zewde" is he?
መስከረም ጌታቸው ከማህበረ ቅዱሳን የመልቀቋን ጉዳይ ይፋ አደረገች። 27/12/2016 Meskerem Getachew
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
መስከረም ጌታቸው ከማህበረ ቅዱሳን የመልቀቋን ጉዳይ ይፋ አደረገች። 27/12/2016 Meskerem Getachew
ስድስት ነገሮች ስለ አንድሪያስ እሸቴ /በማዕረግ ጌታቸው By Meareg Getachew /About Andrias Eshete
Переглядів 1,6 тис.2 місяці тому
ስድስት ነገሮች ስለ አንድሪያስ እሸቴ /በማዕረግ ጌታቸው By Meareg Getachew /About Andrias Eshete
ሰዉ አላባት አይቆጠርም አገርን ነጻነትን አለታሪክ ሊኖር አይችልም
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
😢😢😢የኔናት
ሰሌ በርቱልን
ጀግኖች💚💛❤
Yelabihinim habit binorih enkuan yemiteyekibet gize ahun aymesilegnim? Siketil lelijih fitih media satiweta lekus sihon mewiyatih melkam new bileh new. Ende yemiyasibew! Belabih uetadir ketone esun man netikoh new nibiret koyera yegebahew? Bitawikewima, behuletachihu Yelijachuhu meneek fitihlemagignet sirawan aydelem tasuan lemesewat yetenesach ye set aydelem yanye aynet wend ketebalkew yemitasinik enku eset medegefina ayzoshi kegnish negn kemalet ylik nibeeten eyalik lela mot atawijilatim neber lemanignawim libona ysitih ahunim ezaw zuria timitim new yalehew? Sijemer media lay wbakihin atwita aferku lante? Lelochun blame madiregun akumeh lelijih fitih teyk yelijihin enat tenikebakeb alehush belat sirahin eyeserah! Yasiteyayete yih new!
ያሳዝናል ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
Hello. How can I reach you
Do you have resin printing
እዝጌሄር በኪነጥበቡ ይድረሥላችሁ እኛ ከዚህ እንማር ጦርነት እና ቃጠሎ ውድ እማይደገመውን ሄወት ያጠፋል እኛ ለኛ እንተዛዘን
አላሁማ አጅርና ሚነናር 😢
ይህ ቃጠሎ የአዳነች አቤቤ እጅ አለበት
😂እሰይ እድሜ ለኤርትራውያን 😂ከኤርትራውያን መጋፈጥ አትችሉበትም ገና ምንአይታቹ😂😂😂
ነጋዼዎች ሇይ ህይወታችሁን ጤናችሁን ፈጣሪያትን ይጠብቃችሁ ነገ ሰርታችሁ ታገኛላችሁ ነገር ግን አንድ የማሳስባችሁ ነገር አለ በአሁነ ሰዓት ከናንተ ጋር አብሮ እየተጨነቀ ያለ ሸማች ህዝብ ወገናችሁ አለ አስቡት አዘነላችሁ እንጂ የተደሰተ የለም ያለአግባብ በወገን ጨክኖ መሸጥ ማትረፍ ምን ጥቅም ተገኝ አያችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ ሁሊም የወደመባችሁ ግፍ ጥሩ አይደለም ማትረፍ አለባችሁ ግን በመተዛዘን ቢሆን በረከቱ አይቋረጥም እራሳችንን ወደድን እርስ በርስ መተሳሰብን ተውን በኑሮ ውድነት ስንቱ ህይወቱ ተበላሸ ትዲር ፈረሰ ልጆች ተበተኑ ምን ያልሆነ አለ ስለዚህ እናስተውል ማጣት ክፉ ነው ለፍቶ ሰርቶ ያገኛትን በበዝባዥ ነጋዼ የሚሰቃየውን ሀገሬ ትፍታለት ለእናንተም ❤❤❤ ይስጣሁ አዱኛ እንዲህ በእንድ ጀንበር ይጠፋል ፍቅር መተዛዘን ይበልጣል
አንዱ የከሰረ ስልጤ ኢንሹራንስ ለማግኘት ሲል ይለኩሰዋል ኢንሹራንስ የሌለው ህዝብ ባዶ እጁን ይቀራል!! 😮 በመርካቶ የተለመደ አሰራር ነው
ፈጣሪሲያመጣውእዲህነውሰውልባናይስጠ ውመፈተንይዘዎልሰውምለሰውማዘንዘወሆሎምነፍሴየነፍሴአለሊላውንመካድየሠውሀቅመብላትግፍበዛልባናይስጣቸውይቅርይበላቸው መጨካከንበዛለዛነውይህሎአበሣ..
ምን ጉድ ነው እግዚኦ
አለሁ አክበር ሰውሙቶሀይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
sew tegoda wey benatachu ngerun
እዚህ አደጋ ላይ ሌብነት ይገርማል
በምንተነስቶነዉ፤በክሰልነዉ😢😢የተጎዳሰዉአለ፥የለምወይሀገሬ😢😢😢
የተጎዳ ሰው አለ
ውጡ በናታቹ😰
ያሳዝናል
ያረቢ በወንጀላችን ነው አንተ ይቅር በለን😭😭😭😭😭
ሸማ ተራ
የት አካባቢ ነው?
የመጀመሪያ 👍 የመጀመሪያ ኮመንት
አንድን ዕቀ ካለቨት መሸጥ ብፈልግ እንዴት መጠቀም ይቻላል?
ምን ላይ ነው የሚሠፃፈዉ
Program amolal
he is the best
በትክክል እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ ክሚስትህ ጋር 😢😢❤
እዉነት የለዉም ወገኖቸ አትሸወዱ በዘር እየከፉፈለ ለማጣላትና ግሩፕ እየፈጠር ነዉ
በሬ ፊት ተደበቅ🤐🤐🤐
YEHIEVEN INAT TENKOLEGNA TMESLEGNALECH. SLE LJUA MOTM ISUA TETEYAKI YMESLEGNAL. INDESSUA AINET SEWOCH BEALEM BEZTEWAL. ASMESSAI WUSHETAM NECH YEMIMESLEGN. AWET KUNU SERATEGNA BAL NEW. SUSSEGNA NEW BLA YEWASHECH INDIET MEKINA SRA YSERAL. KAJI NECH. BLZGNA BELJUA MOT IYEFELEGHECH NEW. WESLATA NECH. AYZOH AWET YEWENDA WEND NEH!!! AWET MESKIN KNU HAKEGNA GLZ SEW NEW.
ገዛ ዲኻ ደሊኻ ሌባ
ሁለታቺሁም ሼርሙጦችናቺሁ ምክናያቱም ለልጃቺሁ አስባቺሁ መናገርነበረባቺሁ እንደማትተማመኑ ከንግግራቺሁ መረዳትይቻላል
ጀግና አሰተዋይ ሰዉ ነህ ሰይጣኖችን አወቀሀል ሀዘንህንም ዋጥ አርገሀል አይዞህ አባትነት እንደዚ ነዉ 👏
Uuuuuuuuuuuuuffffffffffffffff ♥️ AraAsimamubakachu
ምነው ብትተዋት የራሳን ንሮ ትንሩበት
ራሥህን ጠብቅ
በለዋላይ እየሄድክ በየቦታዉ እየወለድህ
ባልናሚስትግራአጋቡኝ ልጅቱተረሥታአጀዳቸውሌላሆነ
በለጌነክ
😮ለፍዳዳ የምታወራው ሁሉ ስለ condominium እና ገንዘብ እንጅ ስለልጅህ ፍትህ አልጠየክም በጣም ምትገርም ነህ
ሲጀመር ይሔ ሠዉ ሌባ ነዉ ከ ወንድምህ ተማር በትግረኛ አዉራ
❤❤❤