- 96
- 35 263
Mekanisa Church Of Christ / መካኒሳ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
United States
Приєднався 16 чер 2022
መካኒሳ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስ እና በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ላይ ብቻ የምታተኩር ቤተ ክርስቲያን ነች። ይህ ቻናል ስለ እግዚአብሔር ቃል ያላቸውን እውቀት ማሳደግ ለሚፈልጉ ለጀማሪም ሆነ ለጎለመሱ ክርስቲያን የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ያቀርባል።
የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እሮብ 10:00 - 11:00
የአምልኮ ፕሮግራም አሁድ 4:00 - 6:00
አድራሻ:
በመካኒሳ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ
ኢሜይል: mekanisachurch@gmail.com
፠፠፠፠፠፠፠፠፠
Mekanisa Church of Christ is a non-denominational church that focuses on the teaching of the bible and the bible only. This channel will feature different bible study materials for both beginner and mature Christians who want to increase their knowledge of the word of God.
Bible Study Wednesday 10:00 - 11:00 local time
Worship program Sunday 4:00 - 6:00 local time
Address:
In the compounds of Mekanisa School for the Deaf
Email: mekanisachurch@gmail.com

ወንድም ሞገስ እንደምን ሰነበትህ ከነመላዉ ቤተሰብህ ወንድም ሞገስ እባክህን ከቻልክ ፁሁፉን ማግኝት ቢቻል በፁሁፋልጌ ነበር። ከዉንጌት የ ክርስቶስ ቤተክርስትያን
@@HiB-m6t t.me/Let_the_bible_speak
ግሩም ትምህርት ነው።
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ በጣም ትልቅና ዉዉድ ትምህርት ነዉ ይህም የግዜዉ ቃል ነው።
God bless you brother mogess.
Tabarakii ❤❤❤
ዉንድም ሞገስ ጌታ ይባርክህ
❤❤❤❤❤
ወንድም ሞገስ በትምህርትህ በብዙ እየተጠቀምንበት እንደሆነ ግልጽ ነዉ፡፡ በመሆኑም ከበፊት ይልቅ እንድትረታ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ይባርክህ፡፡
ሞገስ ስለምታደርገው ስለሁሉ ነገር በእውነትና በቅንነት የሚታገለግለው አምላክህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
Brather thank you bless
ወንድም ሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ!!
God bless you brother moges❤
Egizabeher yabarikh ❤bsafiwu dagimo tiktok platform bitakarib konjo❤nw
ተባረክ