- 34
- 19 944
Habesha Parenting
United States
Приєднався 16 кві 2024
Відео
Hospital Bag / ሆስፒታል ለመውለድ ስትሄጂ መያዝ ያሉብሽ ነገሮች
Переглядів 13219 годин тому
ሆስፒታል ለመውለድ ስትሄጂ መያዝ ያሉብሽ ላንቺና ለልጅሽ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች
የጡት ማለቢያ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች / breast pump
Переглядів 140День тому
የትኛውን የጡት ማለቢያ ልግዛ? የጡት ማለቢያ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች
የራሳችንን ቢዝነስ ለመጀመር የሚረዱ ነገሮች
Переглядів 122Місяць тому
የራሳችሁን ቢዝነስ መጀመር ትፈልጋላችሁ? የራሳችንን ቢዝነስ ለመጀመር የሚረዱ ነገሮች በተለይ ለእናቶች
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት/ Postpartum depression
Переглядів 153Місяць тому
ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት (Postpartum depression ) በጣም ብዙ ሴቶች ላይ ከወሊድ በኋላ ለተወሰኑ ሳምንታት ይከሰታል። ይህ የድብርት ስሜት በትክክል ልጃችንን እንዳንንከባከብና በመውለዳችን ያገኘነውን ደስታ ማጣጣም እንዳንችል ሊያደርገን ይችላል። ያለምክኒያት ማዘን፣ መከፋት፣ መጨነቅ እና እራስን የመጥላት ስሜቶች እንዲሰሙን ሊያደርግ ይችላል። Postpartum depression (also called PPD) is a medical condition that many women get after having a baby. It’s strong feelings of sadness, anxiety (worry) and tiredness t...
ከባዱ የእርግዝና ጊዜ/ ሶስተኛ መንፈቅ የእርግዝና ወራት
Переглядів 3022 місяці тому
የእርግዝና ሂደት የመጨረሻ ክፍል በሆነው የሶስተኛ መንፈቅ የእርግዝና ወራት ላይ ነብሰጡሮችን ምን ያጋጥማቸዋል? ይህ ወቅት ከ7ተኛ እስከ 9ኛ ወር ድረስ ያለው የእርግዝና ጊዜ ሲሆን በዚህ ጊዜ ወላጅ ለመሆን በስነልቦናም በፋይናንሻልም በዓጠቃላይ በተለያዩ ነገሮች እራሳችንን የምናዘጋጅበት ጊዜ ነው። ይህ ወቅት ለአብዛኞቹ ነብሰጡሮች ከባዱ የእርግዝና ጊዜ ነው። በተለይ 8ተኛና 9ኛ ወር ። ብዙ እርዳታም የሚፈልጉበት ወቅት ነው።
ወርቃማው የእርግዝና ወር/ Second Trimester of Pregnancy
Переглядів 1 тис.2 місяці тому
ሁለተኛ መንፈቅ የእርግዝና ጊዜ የምንለው ከ 4 እስከ 6 ወር ያለውን የእርግዝና ወራት ሲሆን ወርቃማው የእርግዝና ጊዜ በመባልም ይታወቃል። The second trimester of pregnancy is the middle phase of pregnancy often thought of as the best part of pregnancy.
እንዴት ሩትን እንገንባ?/How to build a daily routine?
Переглядів 2922 місяці тому
ወላጆች እንዴት ሩቲን መገንንባት ይችላሉ? ሩቲን መገንባት እንዴት ወላጅነትን ያቀላል? ሩቲን በመገንባት ውጤታማና ከጭንቀት የጸዳ ቀን ያሳልፉ። Learn to structure your day for less stress and more success with healthy habits for your morning and evening.
ልጆቻችንን ለDigital አለም እንዴት እናዘጋጃቸው?
Переглядів 752 місяці тому
ልጆቻችንን ለ Ai እና Digital generation እንዴት እናዘጋጃቸው?
ልጆቻችንን የሚያስደስቷቸው 4 ነገሮች/ Habesha Parenting
Переглядів 3432 місяці тому
ልጆቻችንን ያስደስታቸዋል ብላችሁ የማትጠብቋቸው ነገር ግን ለልጆቻችን የደስታ ምንጭ የሆኑ ነገሮች በዚህ ቪድዮ ተካተዋል።
አራስ ልጆች ካላችሁ መጠንቀቅ ያሉባችሁ ነገሮች
Переглядів 6902 місяці тому
አራስ ልጆችን ስንንከባከብ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። በተለይ ገላቸውን ስናጥባቸውና ስናጠባቸው። ለአራስ ህጻናት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች ባጠቃላይ በቪዲዮው ተካተዋል።
የስሜት መለዋወጥ! | የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት/ ምልክቶች ጠቃሚ ምክሮች/ Habesha Parenting
Переглядів 3566 місяців тому
የስሜት መለዋወጥ! | የእርግዝና የመጀመሪያ 3 ወራት/ ምልክቶች ጠቃሚ ምክሮች/ Habesha Parenting
ካለኝ ለልጄ የፈለገውን ነው ማደርግለት | Habesha parenting
Переглядів 2216 місяців тому
ካለኝ ለልጄ የፈለገውን ነው ማደርግለት | Habesha parenting
የጡት ወተት የሚጨምሩ ተፈጥሮአዊ መንገዶች|habesha parenting
Переглядів 3786 місяців тому
የጡት ወተት የሚጨምሩ ተፈጥሮአዊ መንገዶች|habesha parenting
ወላጃች ትጠየቁበታላችሁ ⁉️| Habesha parenting
Переглядів 10 тис.6 місяців тому
ወላጃች ትጠየቁበታላችሁ ⁉️| Habesha parenting
ልጆችን ያለእድሜያቸው ትምህርት ቤት ማስገባት/ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች
Переглядів 1736 місяців тому
ልጆችን ያለእድሜያቸው ትምህርት ቤት ማስገባት/ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች
ጨቅላ ሕፃናት ቀለማትን አያዩም? | Habesha Parenting
Переглядів 1706 місяців тому
ጨቅላ ሕፃናት ቀለማትን አያዩም? | Habesha Parenting
የህጻናት ጥርስ አበቃቀል! | ለምን ይዘገያል? | Habesha Parenting
Переглядів 2036 місяців тому
የህጻናት ጥርስ አበቃቀል! | ለምን ይዘገያል? | Habesha Parenting
ደስተኛ እና ጤናማ ልጅ እንዴት እናሳድግ? በባለሙያ አንደበት / አለን አሰፋ/ #habeshaparenting
Переглядів 5087 місяців тому
ደስተኛ እና ጤናማ ልጅ እንዴት እናሳድግ? በባለሙያ አንደበት / አለን አሰፋ/ #habeshaparenting
❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
Sint seat yifejal ye manual lemaleb
ልጄ 25ቀኑ ነው በአንዱ ጎኑ ብቻ ነው የሚተኛው እና ጭንቅላቱ በጎን በኩል ተጠፈጠፈ ምን ላድርግ እንዴት ይስተካከላል እባክሽ ንገርኝ።
ሰብስክራይብ አድርጌለሁ ለቤቱ አድስነኝ ጥያቄ አለኝ እህቴ እኔ አሁን በጣም እጨናነቃለሁ ፍረሀት ይሰማኛል ለወደፊት ደሞ ለመውለድ ፍላጎት እየኖረኝ በዚህ በጭቀት በሽታ ምክንያት በጣም እፈራለሁ ከጀመረኝ 2 አመት ሞላኝ ችግር አያመጣብኝ ይሆን እህቴ እስኪ መልሽልኝ
ሰላም እህቴ በጣም አመሰኛለሁ። ከወሊድ በኋላ የሚኖረው ድብርት የሚቆየው ከሁለት ሳምንት እስከ ተወሰነ ወር ብቻ ነው። ለሁለት አመት ከቆየብሽ ከቻልሽ ባለሞያ ጋር ሂጂ ካልሆነ ግን በቤት ውስጥ እራስሽን እየተንከባከብሽና ከዚህ ጭንቀት የሚያወጡ ነገሮችን አድርጊ።
በርቺ ጎቦዝ ናሽ ❤❤
አመሰግናለሁ
A A alie alimetuo
💓💓💓💓💓💓💓💓
💕💕💕💕💕💕
Zenu Berecchilegne
Awesome !!!
Ena yeljan chenkelat gana endeteweld be 2tegna kenu sayaw molala new keza beja chenkelatu asetekakeyaletalew keb aderkut ,becha egzabahar yemsgen ❤
thank you❤
❤❤❤❤
The best, I like it.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው❤
Tanks 🙏🙏🙏
Tanks 🙏🙏🙏🙏
thank u❤❤
❤❤❤tnx sis
Thanks
❤❤❤ thank you
Konjo nw enamsgnaln🙏🙏🙏
Teru eyeta nw enmesgenalen 🙏🙏
Betam harif enmesgenalen 🙏🙏🙏🙏
Keep it up
❤❤❤❤❤
When ALLAH places you gookids they sleep by their own.