- 11
- 25 227
Gospel Mezmuer Channel
Приєднався 5 січ 2020
Відео
Bethelem wolde old Mezmuer***Kemenem kemanem***
Переглядів 2444 роки тому
Bethelem wolde old Mezmuer Kemenem kemanem
Tadesse Eshete Mezmuer እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለ
Переглядів 3,2 тис.4 роки тому
Tadesse Eshete Mezmuer እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለ
Pastor Tesfaye Gabiso ህዝብን አበዛ
Переглядів 2,5 тис.4 роки тому
ኢሳይያስ 59 1፤ እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፤ 2፤ ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፥ እንዳይሰማም ኃጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል። 3፤ እጃችሁ በደም ጣታችሁም በበደል ረክሳለች፥ ከንፈራችሁም ሐሰትን ተናግሮአል፥ ምላሳችሁም ኃጢአትን አሰምቶአል። 4፤ በጽድቅ የሚጠራ በእውነትም የሚፈርድ የለም፤ በምናምንቴ ነገር ታምነዋል ሐሰትንም ተናግረዋል፤ ጕዳትን ፀንሰዋል በደልንም ወልደዋል፤ 5፤ የእባብን እንቍላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቍላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቍላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል። 6፤ ድሮቻቸውም ልብስ አይሆ...
Liliy Tilahun old Mezmuer አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ
Переглядів 2,1 тис.4 роки тому
🖐️Subscribe Gospel Mezmuer channel to get more Mezmuer. 😊 መዝሙር 18 (Psalms) 1፤ አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ። 2፤ እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው። 3፤ ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 4፤ የሞት ጣር ያዘኝ፥ የዓመፅ ፈሳሽም አስፈራኝ፤ 5፤ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። 6፤ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።
Tadesse Eshetu old Mezmuer እንኮራብሀለን ደስታ ሃይላችን ነህ
Переглядів 12 тис.4 роки тому
🖐️Subscribe Gospel Mezmuer channel to get more Mezmuer. 😊
Tadese Eshetu old Mezmuer ጊዜ ማይለውጥህ የኔ ጌታ በማንም በምንም አትረታ ከልቤ እወድሃለው ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ"
Переглядів 2 тис.4 роки тому
"ጊዜ ማይለውጥህ የኔ ጌታ በማንም በምንም አትረታ ከልቤ እወድሃለው ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ ንጉስ"
felt the blessing
Amen
Still new ! stay blessed !
Wow!
Amen Amen Amen
Am so happy
Ohh.. how I love this song😍😍, it reminds me child hood 😭😭, the good old times!
እግዜአብሔር የሚኮራበት።አምላክ ትልቅ ያለ የነበር ደግሞም የሚመጣ
amen mashashgachin eysu
AMEN AMEN AMEN ua-cam.com/video/Chb8-ewp00I/v-deo.html
Amen Amen
AMEN AMEN AMEN AMEN ua-cam.com/video/Chb8-ewp00I/v-deo.html link በመንካት subscribe አድርጉ ይሄንንም ቻናል ሰብስክራይ አድርጊ ቻለው
God bless u brother!!!
ተባረክ ❤❤
Amen !! Stay blessed
አሜን እግዚአብሔር ኃይላችን ጠባቅያችን መታመኛችን መሸሸጋችን ጋሻችን እንኮራብሃለን ሰላማችን ደስታችን ነህ
አሜን እንኮራብሃለን ጌታ ሆይ
Amazing Ethiopian evangelical old song,praise to Holy God
Amen ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን