- 2
- 2 446
መኃልዬ ሚዲያ - Mehaleye Media
United Kingdom
Приєднався 6 сер 2022
መኃልዬ - mehaleye - ኦርቶዶክሳ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ትረካወች፣የመዝሙር ግጥሞች፣ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን መኃልዬ - mehaleye ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
🛑 " ከአንተ ባላውቅም " ዲ/ን ሄናክ ኃይሌ " | ተራኪ ህፅበት ከተማ
🛑 " ከአንተ ባላውቅም " ዲ/ን ሄናክ ኃይሌ " | ተራኪ ህፅበት ከተማ
#ዲያቆን ሄኖክ _ኃይሌ #ሰማያት #ትረካ #ዘላለም ሀይሉ #ካንተ_ባላውቅም
#ዲያቆን_ሄናክ_ኃይሌ_ስብከቶች
በገነተ አበው መጽሐፍ ላይ ይህ ታሪክ ተጽፎአል::
አንድ መነኩሴ በበአቱ ቁጭ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ አንድ ቃል ሊገባው አልቻለም:: ለመረዳት በጣም ሲያስቸግረው "ይኼን ቃልስ እንዲገልጽልኝ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ አለብኝ' ብሎ ወሰነ:: ነቢያቱ ያደርጉት እንደነበረውም እግዚአብሔር የቃሉን ፍቺ እስኪገልጽለት ድረስ መጾምና መጸለይ ጀመረ:: ነገር ግን ለሰባ ሳምንታት ያህል እየጾመ ቢጠባበቅም ምንም ነገር ሊገለጽለት አልቻለም:: በየሳምንቱ መጨረሻ ቃሉን ደግሞ ሲያነበውም የበለጠ እየተወሳሰበበት ሔደ እንጂ ጨርሶ ሊገባው አልቻለም::
በመጨረሻም ተስፋ ቆረጠ:: ስለዚህ ሌላ መነኩሴ ጋር ሔዶ ስለዚህ ቃል ትርጉም ሊጠይቀው ወሰነ:: በአቱን ዘግቶ መንገድ ሊጀምር ሲዞር ግን የእግዚአብሔር መልአክ በፊቱ ቆሞ ታየው::
"አይዞህ አትፍራ የፈለግኸውን የቃሉን ትርጉም ልገልጽልህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኬያለሁ' አለው::
መነኩሴው ግራ ገባው "የጌታ መልአክ ሆይ ሰባ ሳምንት ሙሉ እየጾምሁ እንዲገልጥልኝ ስለምን ቆይቼ ምንም መልስ አላገኘሁም:: አሁን ተስፋ ስቆርጥ እግዚአብሔር ስለምን መለሰልኝ" አለ በፍርሃት ውስጥ ሆኖ
"እግዚአብሔር ሰባ ሳምንታት ከጾምኸው ጾም ይልቅ ወንድምህን ለመጠየቅ በመሔድ ያሳየኸውን ትሕትና ተቀብሎታል' አለው::.........

Переглядів: 133
Відео
ቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ /እንዴት መክፈት እንችላለን / How to create telegram channel
Переглядів 2,3 тис.Рік тому
ቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ /እንዴት መክፈት እንችላለን / How to create telegram channel #መሀልዬ #አቡጊዳሚዲያ #መኃልዬ #telegram #tel
ቪዲዮ ተማቸኝ😅😅 ከልብ ከልብ አማሰግነለዉ
ቃለህይወት ያሰማልን❤ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ😊
😢 በርቱል
Kalehywet yasemaln
Kale hywet yasemaln❤❤❤❤
Yene ehit kale hiwet yasemalin❤❤
❤❤❤
Yn ehit berchi❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
kale hywet yasemaln❤❤
Weduwa ehite kale hiwot yasemalin ye ageligilot zemenishin yabariklish yabizalish
😢❤
ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
ግሩፑ ፎርዋርድ አላደርግ ብሎኝ ነው የተዘጋውን አላውቀው አልኩ
Setting-----private setting wust gebth astekaklew
አልገባኝም
ቴሌ ግራም ግሩፖ ወደ ቻናል ለመቀየር
ቴሌ ግራም ግሩፖ ወደ ቻናል ለመቀየር
ግሩፑ የምንፖስታቸዉን ነገሮች ስንት ሰዉ እንዳየዉ አያሳይም ደግሞ ስማችን ይወጣል ከቻልክ ለዚህም መልስ
እባክህ ከቻልክ የቴሌ ግራም ግሩፖ ወደ ቻናል መቀየር ከተቻለ አሳየን
Sorry gn endeza madreg aychalm
ሰላም ወንድሜ የቴሌግራም ቻናሌን ሰው እዳያየው ማድረግ ከተቻለ ንገረኝ እዳታልፈኝ🤲
😮
በርታ